@miko21161: የንግሥ ጉዞ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ * መነሻ መስከረም 15 እና 17 * መመለሻ መስከረም 23 * የጉዞ ዋጋ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ - በ15 ለሚነሣው 11500 ብር - በ17 ለሚነሣው 11000 ብር 👉🏾 በጉዟችን ላይ ፅጋጃ አቡነ አኖሬዎስ፣ ሐይቅ ቅ/እስጢፋኖስ፣ ሳር አምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት፣ ሽብሻቦ ማርያምና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን አዘጋጅ፦ ማኅበረ እመጓ ዑራኤል ወአቡነ መልከጼዴቅ ለመመዝገብ ከስር ባሉት ሰወልኮች ይደውሉና ይመዝገቡ ☎️ +251910455701 📱+251907626938 አልያም ፒያሳጊዮርጊስ እንዲሁም በናንተ ቅርብ ያለ የትኬት መቁረጫ ጠይቀው በአካል ይመዝገቡ ወይንም ከስር በተቀመጡት የ ንግድ ባንክ እና የ ቴሌ ብር አማራጭ በመጠቀም ከፍለው በቴሌግራም በመላክ ባሉበት ሆነው መመዝገብ ይችላሉ ንግድ ባንክ 1000233558706 ሚክያስ ተሾመ ቴሌ ብር 0910455701 እነዚህ ላይ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ የምዝገባ ማብቂያው ቀን ያዘጋጀናቸው መኪኖች በሞሉ በማንኛውም ቀን የሚቆም ይሆናል #ግሸንማርያም #ግሸንጉዞ #ግሸንደብረከርቤ🙏🙏 #ግሸን #ethiopianorthodox @Miko "እመ እጓል"

Miko
Miko "እመ እጓል"
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 31 July 2026 18:54:11 GMT
18222
5480
56
246

Music

Download

Comments

user92171036080493
mahita🥀🙏😍 :
እናንተ ልደቴ እኮ የጊሸን ቀን እኮ ነው ደስ አይልም ታድዬ በናቴ ቀን ስለተወለድኩኝ🥰🙏
2026-08-01 04:04:01
7
tilhun.baylgne
Tile ❤️ 16 ❤️ :
ደረሰልን ኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-01 04:39:13
3
.m..a864
@አማላዩ M .A :
waga sente naw
2026-08-01 09:49:36
1
abiselombekele
abiselom :
የምንናፋቀው ቀን ደረሰልን ለደጅሽ አብቂ እናቴ🙏
2026-07-31 19:19:37
1
lsan114
ልሳን speed 🏃‍♂️ :
ዘንድሮ አልቀርም
2026-08-01 06:47:29
2
destiii_i
Destii👸 22🦅⛪ :
እናቴ የግሸኗ ለደጅሽ አብቂኝ በ💕🙏
2026-08-01 06:52:33
8
emegua_urael
ማሕበረ እመጓ ዑራኤል :
እናታችን ቤት ልንሄድ ነው
2026-07-31 18:59:45
5
simretye16
simret 16🌏 :
ተለየየን ወንዝ🥺😘
2026-07-31 20:31:01
1
danidani6764
DaniDani :
2026-08-01 08:50:34
1
tsedeybeshah
tsedeybeshah :
ፍቀጅልኝና ለደረሰባቸው አብቂኝ እናቴ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-01 13:32:13
1
mesi.mesi2454
Mesi :
የጊሸኖእናቴ እናቴን ታዳንሽልኝ በእግሬ ደጂሽ እመጣለሁ 🙏
2026-08-01 12:34:08
1
atsede3680
atsede :
Amen amen amen
2026-08-01 10:46:06
1
desta.sahlu
User9130504206880 :
ደርሶ መልስ ስንት ነው ለደጇ ያብቃን
2026-08-01 10:16:13
1
wedase95
wedase :
እናቴ አንቺ ፍቀጅልኘ ለደጅሽ አብቂኝ
2026-08-01 12:24:12
1
user770612411550
ℨ€ť€ļ💀 :
ማርያም
2026-08-01 16:46:39
1
gishulema
gishulema :
ለደጂሽ ኣብቅኘ እነት
2026-08-01 10:21:16
1
kamlak461
kamlak :
yena enat endat ednfqshigni
2026-08-01 05:00:09
1
elumehemed
elu የላኮመንዛዋ❤❤❤ :
መስከረም እኮ ደረሰ ናፍቅታችንን ልንወጣ አይ አዛኝቱ እናቴ ፈቃድሽ ይሁንልልን ደጅሽን እንርገጥ
2026-08-01 08:41:28
1
user820259870458
@Rut :
dereseln eko
2026-08-01 08:19:13
1
wasilasmusic
wasilase :
የ ግሸኗ እናታችን🙏🙏🙏
2026-08-01 05:37:56
1
00tame
𝖑𝖏𝖎 𝖙_𝓪_𝖒_𝓮 :
ዘንድሮ ብር በማጣቴ ምክንያት ልቀር ነው 🥺☹️😕😕😔😔😔😔
2026-08-01 12:22:09
2
user1114230980522
mekdse :
ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ
2026-08-01 09:35:33
1
abel.kidane17
Abel Kidane :
endat endenafekecge
2026-08-01 08:38:49
1
mahdersetegn2
የግሸኗ ልጅ❤️❤️❤️ :
የኔ እናት ደጓ እናቴ🥰🥰🥰🥰
2026-08-01 08:38:57
1
desta2494
desta biftu :
🥰🥰🥰
2026-08-01 06:30:03
1
To see more videos from user @miko21161, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About