Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@madiisthesonofabbess: #onthisday
መዲ የሐበሻ ልጅ ነኝ
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 01 August 2026 03:07:26 GMT
291467
33033
721
7299
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.74MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.74MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
B :
ተው የኦሮሞ ልጆች እኝህን ቅዱስ አባት አክብሩ፤ ቅዱስ አባታችሁ እኝህ ናቸው ። ግዕዝ ብሔር የለውም የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው። ግድ የለም ስብከተ ወንጌል በ ኦሮምኛ ይሁን ቅዳሴ ግን በግዕዝ ይሁን ለራሳችሁ ጥቅም ነው ምዕመናን።
2026-09-12 06:00:09
63
wase oro💪💪💪 :
እግዚአብሔር ከሰማን ምናገባዎት
2026-09-12 07:50:00
6
ሁሉም ያልፋል :
እንደ እርስዎ ያሉ በመንፈስ ቅዱስ የተሾሙ አባቶችን ያብዛልን
2026-08-01 07:09:39
295
gudu kassa :
ሩስያ ያሉት ኦርቶዶክስ በግዕዝ ነው የሚቀድሱት?
2026-08-01 12:31:54
73
3F :
ረጅም እድሜ ለአባታችን Umrii dheeraa abbaa keenyaaf. ተቀምሮ ተመጥኖ የተሰጠንን የአባቶቻችንን አደራ እናስቀጥላለን! በአሁኑ ዘመን እንኳንም ግእዝ ተናጋሪ ክልል አልኖረን።ቢኖር ኖሮ ግን የሚሆነውን እስኪ አስቡት።እኔ ግን የቤተክርስቲያኔን ቋንቋ የሆነውን ግእዝን እና የቅዱስ ያሬድን ዜማ መማር ግዴታዬ ነው። Ani afaan mana amantaa koo Gi'iizii fi yeedaloo qulqulicha Yaareed barachuun dirqama kooti.
2026-09-11 06:49:57
7
the day :
ኦሮሞ ነኝ ግን የቤተክርስትያንን ስረአት አስቀድማለው ቅዳሴ በግእዝ ነው መሆን ያለበት በብሔሬ ገነት አልገባ ሲኦል አልገባ
2026-08-03 18:36:05
40
Baro :
እግዚአቤሔር በአማርኛ በግዕዝ አለለም ስለዝህ ከእግድ ተወደደም ተጠላም በኦሮሚኛ ይቀደሳል ይሰበካል እ/ር በፈጠረዉ ቋንቋ እ/ር በሰጠን በኦሮምኛዉ እናሰተምራለን እንቀድሳለን
2026-08-02 17:35:13
7
Afirca :
የሩስያ ኦርቶዶክስ እና የግብፅ ኦርቶዶክስ በግዕዝ ነው እንዴ የምቀድሱት
2026-08-02 21:19:52
15
ራሙ :
በ ኦሮምያ ክልል በኦሮምኛ ብቻ ነው የሚሰበከው አበቃን
2026-08-03 00:45:59
9
Ade :
ብጹ አባታችን እእረጅም እድሚና ጤና ይስጥልን
2026-08-01 10:43:50
41
natan communication channel :
በኦሮምኛ ቢቀደስ ችግሩ ምንድነው?
2026-09-12 17:57:07
0
MILKII 🕊 :
esk abatachn zema mabelashet hatiyat nw yemilugn kehone mereja yistugn
2026-08-01 17:28:55
5
Zee Sss :
ቃለህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-08-01 06:36:32
34
ወሎ ቤተ አማሀራ :
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን
2026-08-01 10:18:19
18
Aschalew yeberahuw ስደተኛ :
ትክክል ነው አባታቺን እኔ እንደ አንድ አገልጋይ ዜማ የቅዱስ ያሬድ ነው ጊዜ አመጣና አጭባርባአርዕ ቤዛ እንጅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
2026-08-01 09:42:41
9
አሌክስ ART RISON EPOXY ሀይቅ :
አባታችን ረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥወት 🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-01 17:37:07
10
Matku Arga :
ከነቀምት በጣምነበር ምንወዶት የስላም እጦት እርሶን አሳጣን የትም ሁነው ኑሩልን አሜን አሜን።።።።።።።።።።።።
2026-08-02 15:44:11
7
temesgen Amlaka :
አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን
2026-08-01 09:42:26
7
Tsige :
እውነት ነው አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-08-01 10:53:28
8
@Mootii Qubee :
salami
2026-09-12 19:13:33
2
tinsae242424 :
masreja abate bexam iwedihotalew. gin indi ayinet tegezyi ayihunu. mnagababy kefelegew be angikuanyam yiqedis ketemechew
2026-09-12 17:34:36
0
God is Great :
ቻይንኛም ይሁን ህንድኛ ህዝቡ በሚረዳበት እና ወደ ፈጣሪ ማድረስ የሚቻልበትን ቋንቋ መሆን አለበት
2026-09-13 10:56:11
1
dechasa :
ፈጣር ከሰማስ
2026-09-12 10:23:11
0
Birhanu Ethiopia! :
ዋናዉ መፀለይ ወይም መዘመር እንጅ ዜማ ሁሉ የእግ/ር ነዉ::
2026-09-14 18:58:25
0
netsanet :
እግዚአብሔር ሁሉንም ቋንቋ ይሰማል በማንኛውም አይነት ይቻላል
2026-09-12 18:00:58
0
To see more videos from user @madiisthesonofabbess, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#حايلندا #ربع #اكسبلور #اكسبلور #شمر_الطنايا
5 Karens Getting Instant Karma Moments #karens #instantkarma #karensgoingwild #karensoftiktok #police
#halloween #music
#xuhuong #fypシ #vairal
mùi thơm đinnn #daugoi #goixa #daugoiphongtoc #hoptaccungverdanpark #daugoikiemdau
kmn.?
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy