@arifgendut94: 🙈🫴 #chubby #gembul #malayboy #4upage #brazil🇧🇷

Masarip
Masarip
Open In TikTok:
Region: ID
Saturday 01 August 2026 04:03:54 GMT
610
42
2
2

Music

Download

Comments

To see more videos from user @arifgendut94, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱በዝምታ ውስጥ የሚሰማው ድምፅ የፈጣሪና የነፍስ በልብ ውስጥ የሚደረግ ውይይት ነውና ማንም በሌለበት ምሽት ብቻውን የሚደማው ያ ምስጢረኛ ማንነት፣ ጠዋት ላይ ግን እንደ አዲስ አብርቶ ይወጣል።በዝምታ ውስጥ ያለ ሰው ብዙ የሚታይ ውብ ተፈጥሮ አለው። 🌱በዝምታ የተዋጠ ሰው ቅንድቦቹ ብዙ የሚነበቡ ሚስጥሮችን ሰብስቦ ይዟል፣ከንፈሮች ተጋጥመው ብዙ እውነታኛ ስሜቶችን አዝለው ከቃል በላይ ያወራሉ፣ለዘብ ያሉ የፊት ፈገግታዎች ብዙ የልብ ቁስልን በፅናት አዝለው ይዘዋል፣ዝም ያለ ፊት ልክ እንደ ደመና ነው በውስጥ ብዙ እንባዎችን ተሸክሟል። 🌱ዝም ያሉ አንደበቶች የዓለምን ጨካኝ ፍርድ በትዕግሥት እያስተናገዱ እያዮ እንዳላዮ፣እየሰሙ እንዳልሰሙ፣ብዙ የሚናገሩት ነገር እያለ እንደለለ መሆን እና ፍርዱን ለፈጣሪ አሳልፈው የሰጡ ናቸው።ዝምታን መምረጥ መቻል ከእኛ ይልቅ ፈጣሪ ስለ እኛ ይናገር ዘንድ መፍቀድ ነው።  🌱ዝምታ ስጋን ቢጎዳም መንፈስን ይፈውሳል ልብን ያጠራል፣እምነትንም ያጎናፅፍል።እምነትና እውነት ያለው ሰው ከዝምታው በላይ የሚያስረዳው ነገር የለውም። ዝምታ ቅስማችን ሰብረው ወገባችንን ባሉን ሰዎች መሀል አንገትን ቀና አድርጎ ፈገግ እያሉ በፅናት መራመድ መቻል ነው።  🌱በህይወት ብዙ ተጎድቶ ደና ነኝ እንደማለት፣ብዙ ህመምን ተሸክሞ ፈገግ እንደማለት ያለ ከባድ መሥዋዕትነት የለም።ሰውነቱ በቁስል እያረረ፣ ፊቱ ላይ ግን የፀደይ ያህል የፈካ ሰላም ለሚታይበት ጽኑ ልብ አድናቆት ይገባዋል። 🌱ዝምታበውስጥ የተደበቀ እውነት፣ በዓይን ጥቅሻና በጥልቅ ትንፋሽ ውስጥ ብቻ የሚነበብ ስውር መጽሐፍ ነው።ከቃላት በላይ የሚናገረው ያ የዝምታ ቋንቋ፣ ከማዕበል በስተጀርባ ያለውን ታላቅ ጥንካሬ በምስጢር ይደብቃል። 🌱ዝምታ የቆሰሉትን ክንፎች ደብቆ እንደ ንስር መብረር፣ የወደቁትን ስሜቶች ሰብስቦ እንደገና መቆም የእውነተኛ ጀግኖች መለያ ነው።በሕይወት ጎዳና ላይ ብዙዎች ቢከተሉንም፣የውስጥን  ሕመም ግን ማንም ስለማይጋራን ብቻን መጓዝ ግድ ይላል። 🌱እንደ ዝምታ ውብ ነገር የለም። ፀጥ ረጭ፣ዝምም ጭጭ ባለ የልብ ዝምታ ውስጥ እንደ መኖር ያለ የነፍስ እርካታ ከቶ ምንም ነገር የለም።ዝምታ የድክመት መሸሸጊያ ሳይሆን፣ ነፍስ ራሷን የምትጠብቅበት የከበረ የጽናት ምሽግ ሆኖ ይኖራል። 🤌🏾ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🫶🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About