@bemniiiiiii: ✨የእግዚአብሔርን መኖር ከምረዳባቸዉ ነገሮች መካከል አንዱ ለእኔ ያለዉን ፍቅር ሳይ ነዉ፤ምህረቱን፣ ይቅር ባይነቱን ስመለከት ነዉ። The way he always listen to all my silly talks and prayers,ከክፉ ነገር ጠባቆቱ፣መንገዴን ሁሌም የሚያቀናልኝ ብቻ ብዙ ብዙ... ህግጋትህን ሳልጥስ በፍቅርህ ታጥሬ አንተን እያከበርኩ ዘላለም በደጅህ እንድኖር ፍቀድልኝ የእኔ እግዚአብሔር።❤️‍🩹✨

Miss ሺቲ
Miss ሺቲ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 August 2026 06:31:08 GMT
9335
3419
6
71

Music

Download

Comments

hasss_ett
ሐሴት🎀 :
💛
2026-08-01 10:47:19
2
user6181999836547
. . . . . :
😇😇😇
2026-08-01 07:57:28
1
semri211
Simret🌺 :
❤️❤️❤️
2026-08-01 09:49:42
1
To see more videos from user @bemniiiiiii, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About