@1234k896: #onthisday

”painkiller ከሎጎ ሀይቅ”❤
”painkiller ከሎጎ ሀይቅ”❤
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 01 August 2026 07:05:13 GMT
27829
834
119
294

Music

Download

Comments

ak__47_et
D.B cooper :
እህትህ ቤት እደር ግን አትብላ ማለት ( የቤቱን ወጪ የሚሸፍነው ባሏ ስለሆነ ነው እህቱ ቤት ቢያድር ባሏ በልበ ሙሉነት መሳፈርም መስራትም ይችላል) ወንድምህ ቤት ብላ ግን አትደር ( ቤቱን የሚያስተዳድረው ወንድሙ ስለሆነ በነፃነት መብላት ይቺል ማደር ግን አይችልም ምክንያቱም የወንድሙ ሚስት ለሱ እህቱ አይደለቺም
2026-08-01 15:19:27
348
zeyba47
ⓩé∂🕊🍓💛💙 :
100_% 100
2026-08-01 19:20:50
0
sarahsara7680
Sara :
ሁሉም ሰው ነገረኛ ነው ለካ ቋንቋችን ብቻ ነው የተለያየው አረብም ይሉኝታ ያውቅ ነሯል እግዚኦ😁😁
2026-08-01 16:28:05
46
jemal.muhiba
zoma :
ምንማለትነው😳
2026-08-01 12:21:31
2
immuslimtigray
ባይብልvsሰማዕቱ ብራና :
perfect 👌
2026-08-01 17:20:07
0
fkr.38
Abdu RehMaN ባቦ🇪🇹🇸🇦 :
ገራሚ ንግግር ካሥተዋልን
2026-08-01 18:14:41
9
blacklionww.bla
black Lion :
ግን ብዙ ወንዶች ይሄን አያቁም ዝርክርክ ነው ሚሉት
2026-08-01 16:43:03
8
seid646
ጥቁር መኮነን :
ኧረ ሢጀመር መሄድም አልፈልግ
2026-08-01 17:59:20
0
e054746
ሰሉ አለ ነብይ :
ምርጥ ንግግር
2026-08-01 16:18:27
4
user598215873654
ቅን ልቦች :
ኮመንት አንብቤ ነው የገባኝ
2026-08-01 16:02:32
3
lejabdu5
ልጅ አብዱ🇪🇹🇦🇪 :
ጥሩ አባባል ነው
2026-08-01 13:50:56
4
neziha.husin
ኢላሂ በምገድህ ላይ አፅናኝ :
ሱብሀናሏህ ትክክለኛ ነገር ነው
2026-08-02 01:30:59
2
hap.hap29
መታመን ለራሥነዉ :
ሳህ ለገባዉ ትምርት አለዉ 🥰
2026-08-02 05:10:24
0
worgoche123
እናቴ ብቻ ትኑር ሌላው ባዳ ነው😍 :
እስካሁን የት ቆይቶ ነው ብቅ ያለው ይሄ አባባል ጉድ ሁሉም ትክክል😳😳😳😳😳😳😳
2026-08-01 16:08:38
3
comzeyneb
ወንድሜ የእማ ልጅ አይቀየርብኝ 😍😍 :
😃 ፈገግ እሚያደርግ ቁም ነገር
2026-08-01 19:36:35
1
mwelloyawe
ابو ماحرا 🐅👉💪🥀🥀 :
والله كلمت وضوح 🥰🥰
2026-08-02 05:16:17
0
sm54926
ሳምራዊት ሞገስ :
በመከራ ገባኝ
2026-08-01 15:39:00
1
lam.quadriw.from.h
lAM QUADRiW FROM HARA🇪🇹❤🇵🇸 :
ድንቅ አባባል ወላሂ 💪💪💪💪
2026-08-02 04:01:06
0
hawa.fentir
ኩን ፈየኩን12345678910🇨🇬🇰🇼 :
ሱባህን አላህ
2026-08-02 06:11:03
0
abdusqyztqf
🌎ነስሯ🦅 :
ሱበሀን አሏህ
2026-08-02 07:15:19
0
user3177179502292
እ@ረባ@ሹ💪 :
ለገባው ትልቅ ትምርትነው
2026-08-02 05:51:11
0
user4617676800440
madina :
ትክክል ወላ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-02 05:28:27
0
j1234567891023
ኑረድን የደሴው🫶🇸🇦🇨🇬 :
ማእሩፍ
2026-08-01 11:01:12
0
To see more videos from user @1234k896, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About