@888market.ae: ውድ የተከበራችሁ ደንበኞቻችን እና የስራ አጋሮቻችን ድርጅታችን በአዲስ መልክ ለመጀመር በሂደት ላይ መሆኑን ለማሳወቅ ነው ይህንን screenshot ያጋራኋችሁ። ከዚህ በፊት ያለምንም ቅንጣት ስህተት እና መጉላላት በታመንንላችሁ ልክ ትንሽ ቀናትን ብቻ እንድትታገሱን እያሳሰብን ለፈጠርንባችሁ ድንገተኛ አጋጣሚ እና መደናገጥ አሁንም በድጋሜ ይቅርታ እንጠይቃለን!!! እጅግ በጣም ባጠሩ ቀናት ወደ ስራ ለመመለስ ያለ እረፍት እየሠራን መሆኑን እንድታውቁልን አሁንም በድጋሜ እናሳስባለን።
ወልደጊዮርጊስ ይልቃል ቢተው
Region: QA
Saturday 01 August 2026 13:48:44 GMT
Music
Download
Comments
L.A.M @ :
ወልዴ እባክህን በጣም እደተጨነክ ገብቶናል ግን እኛ ደግሞ በጣም ተጨነቅን ያዉ ደሃ አንድ ብር ሲያገኝ ማስቀመጫ ያጣል አደል እሚባለዉ እና ወንድሜ በዚህ ቀን ብቻ በለን በትግስት እንድንጠብቅ
ከሰላምታ ጋራ
2026-08-04 08:20:23
13
❤💛💚 :
@❤💛💚:እየውልህ ወንድሜ የገጠመህን ችግር ወይም መሰናክል የሆነብህን ነገር የምታውቀው አንተ ነህ እኛ ግን ከራሳችን እኩል አምነንህ ያለንን ነገር ያለምንም ጥርጣሬ ሰተንህ አብረን ብዙ ቆይተናል አይደል?ነገር ግን ምንም ሳናስብ ምንም ሳንጠራጠር ድንገት እንደዚህ አይነት ነገር ሲፈጠር ሰው አይደለን ልናስብ ልንጨነቅ ግድ ይላል ያለንበት ችግር እና ጭንቀት እንደማፅናናትም ቀላል አይደለም። ምክንያቱም ብዙ እናት አባት፣እህት ወንድሞች አንተን አምነን የነገ የልጆቻችንን ተስፋ እና ቅሪት ነው የሰጠንህ እና እንደዚህ አይነት ነገር ሲፈጥር ያለንን ሰተን በባዶ ቤት ቁጭ ብለን መቸገራችን ሳያንስ የልጆቻችን ተስፋ ወይም ህይወት ያጨለምን እየመሰለን በጭንቀት ከራሳችን ጋር እንኳን መግባባት ያቃተን ለምን ይዋሻል በጣም ብዙ ነን እናም ወንድሜ ከቻልክ ካንተ ባላውቅም በፁፍ ከመግለፅ ይልቅ በቪዲዮ ወተህ ያለውን ነገር በግልፅ ተናግረህ ትንሽ ታገሱኝ ብትል ሰውም ችግሩን ችግር አድርጎ ሊረዳህ እና ሊረጋጋም ይችላል በዛ ላይ ወተህ እስካልተናገርክ ድረስ ይህ አካውንት ያንተ ይሁን አይሁን አይሁን የማያውቅም ብዙ አለ እና ከቻልክ ይህን አድርግ ወንድሜ ይህ በጣም ትንሹ ነገር ነው።ደግሞ ታውቅ አይደል ሐበሻ ጉዳዩ ከሚመለከተው ሰው ይልቅ ምንም የማይመለከተው ሰው ነው ችግሩን የሚያባብሰው እና በቪዲዮ ወተህ አጠር ባለ መልክት ብታስረዳ መልካም ነው እላለሁ።በተረፈ ምንም ሳያስቀሩ ያላቸውን ሰተው ይህ ሲቆም ለልጆቻቸው ምንም ማድረግ የማይችሉ በጣም ከባድ ችግር ጭንቀት ውስጥ ያሉ በጣም ብዙ ሰዎች መኖራቸውን አትርሳ ወንድሜ እና ችግሩ ፈጣን መፍትሄ ያስፈልገዋል እላለሁ🙏🙏🙏
2026-08-01 18:31:54
41
Masre :
እሽ ወልድዬ በትእግስት እንጠብቃለን እመቤቴ ማርያም ከሁዋላ ከፊት ትቁምልክ የኔአባት እግዚአብሔር ምስክሬነው በብዙዎቻችን ልብ ውስጥ እምነት ዘርተካል ተስፋ ሰንቀካል አብዛኞቻችን በተስፋበሙሉ እምነት እየጠበቅንክነው !!!
2026-08-01 14:16:30
32
@Edme :
We try to keep believing on you and waiting even a month bro 🙏 just doing what you want to update the system.we don't care what they are talking negative things about you 😡 because we are optimistic 🥰👏🙏
2026-08-01 15:34:54
4
juel jo :
በስራላይ የአሰራር ለውጥ ያለ ነው ስለዚህ መረጋጋት ጥሩ ነው ለምን ክፉክፉ አታስቡ መልካሙን ተመኙ👍
2026-08-01 15:18:13
15
@ ethio africa :
Please give you voice ones
this true or fales
2026-08-08 06:13:30
2
ገኒ🥀 :
በቅርቡ ሁሉም ተስተካክሎልህ ስራህን እደምጀምር 100% እርግጠኛ ነኝ 😍በማታቁት ነገር ያልሆነ ኮሜንት የምትፅፉ ብትታገሱ ጥሩ ነዉ
2026-08-01 14:16:03
10
Samuel :
ደረቅ ቼክ እየተባለ ነው። ምን ይሻላል ታዲያ?
2026-08-01 14:49:45
4
Yemariam :
ይሄ ለድርጅቱ ስራ ማቆም እና የባንክ አካውንታችሁ ባዶ አርጎ መዝጋት ምክንያት ይሆናል?
2026-08-01 20:27:37
9
bella :
ታገሡ ይሥተካከላል
2026-08-04 19:32:00
0
naolg04 :
ay 888 ena wolde lebaw
2026-08-07 18:18:52
2
ነገን አስቤጅ ዛሬስ ደብሮኛል :
እመቤቴ ማርያም እውነት ታድርገው እኔ ወገን ማመንም ሆነ መቀበል አቃተኝ አደረውን ለሣነው የሠጠዋት እዲሁም ለወልደ ጊወርጊሥ አድመልክት አለኝ እባክህ ወድሜ ተበድረን ነው ያሥገባነው እባክህ በምታምናት ካዳነምህረት ይሁንብህ
2026-08-01 15:43:58
5
@Muluneh🇨🇦🇪🇹🇨🇦888 :
እኔ ባንተ መስራች ደንበኛ ነኝ አውቅሀለሁ የሚጫጩት ትላንት የመጡት ናቸው አይዞን በርታልን ከፈጣሪ ጋር ተስፋችን ነህ
2026-08-01 15:34:55
10
G N 27 :
እረ ተረጋጉ ይስተካከላል ወገን
2026-08-06 05:03:11
1
Dani :
እሽ ግን የምትመለሱበትን ቀን አሳዉቁን ከቻላቹህ🙏🙏🙏
2026-08-01 13:53:41
6
yeda woreku :
እኔም ባለቤትም በሁለታችን ስም ስምአስገብተን ነበርና ተጨንቀናል እባክህ እመቤቴ ወደቀልብህ ትመልስህ ለስምህም ለቅዱስ ጊዮርጊስም ብለህ ሀቃችን መልስልን ችግር ከገጠመህ ትርፍ ይቅርብን ሀቃችን ብቻ ስጠን በምትወዳት ማርያም አደራ ወልድየ እኔ አላውቅህም ስሟን ስለዚህ ነው ያመንኩህ!!!!!!!!!!!!!!!!
2026-08-01 14:46:33
5
Gashaw :
እባክህ ❤️❤️❤😭😭😭
2026-08-04 18:38:12
1
juel jo :
የybs ድርጅት እንደ ድርጅት ያለምንም መንገላታት ብዙ አመት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል አስተዳድሯል ሆኖም የምናያቸው ውጤቶችም የዚሁ ማመላከቻ ናቸው ስለዚህ ለተፈጠረው ነገር ደግሞ በትእግስት ጠብቀን አብሮነትን አጠናክረን ወደ ተሻለ ነገር እናምራ ድርጅቱም እንደ ድርጅት በቅርቡ እንደ ሚጀምር አሳውቆናል መልካም በማሰብ እጠብቅ እላለሁ ባላስፈላጊ ኮመንት አባላቱንም አታስጨንቁ
2026-08-01 20:21:36
7
gzeng :
አሁን የደረሳቹበት ብታሳውቂን
2026-08-07 09:54:51
1
የስላሥ ባርያ ነኝ :
እባክህ ግልፅ የሆነ መልክህት አሰቀምጥልን 🙏
2026-08-04 13:09:56
1
gzeng :
ከምን ደረሳቹ🙏🙏🙏❤️
2026-08-07 09:53:09
1
yeda woreku :
በነዛ ቆንጆ ልጆች ልለምንህ ወልዴ ብራችን መልስልን
2026-08-08 11:28:29
1
Betel-hem :
Be chiniket alekin ekoo😭
2026-08-04 11:25:14
3
ኤልሳ :
ኸረ ድምፅህ ጠፋ ወልዴ
2026-08-04 14:43:57
2
To see more videos from user @888market.ae, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.