@solomon.graceofficial: @Aman Shalom - አፖሎጊያ #@Aman Shalom - አፖሎጊያ #@Agape⭕🛐-ἀγάπη #@𝕥𝕒𝕘𝕖 ነኝ(Only Grace📖✝️)) #@Yosef Samuel official ዮሴፍ ሳሙኤል #@ጫኬ↪️የደሙ ፍሬ ነኝ✝️ቀሪ ዘመኔን ለኢየሱስ። #@wude

𝐒𝐎𝐋𝐎𝐌𝐎𝐍 𝐀𝐒𝐒𝐄𝐅𝐀⛪
𝐒𝐎𝐋𝐎𝐌𝐎𝐍 𝐀𝐒𝐒𝐄𝐅𝐀⛪
Open In TikTok:
Region: ZA
Saturday 01 August 2026 13:49:26 GMT
34261
1860
105
699

Music

Download

Comments

onetd8
td :
ሲጀመር ያቀረበው ምሳሌ ልክ አይደለም፤ እስኪ ለትምህርት ቤት የአመት ሙሉ የተከፈለለት ልጅ የትምህርት ቤቱን ህግ ቢጥስ መባረሩ ይቀራል?🤔
2026-08-01 18:42:16
49
aynalem854
የእየሱስ ነኝ💞😇 :
tebarek🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-01 20:03:23
0
abushayenatu3
ábû abûshâ :
y good man
2026-08-01 17:51:13
0
legese.mathewos
Legese In Mercy :
God Bless You 🥰🥰🥰🥰
2026-08-01 16:06:50
1
bethell2026
bethell :
perfectly explained.....👏👏👏 thank you
2026-08-01 18:39:29
0
user14150172578886
رحمه علي💫 :
wowameeeenameeeeeeeenameeeeni
2026-08-01 21:57:14
0
menfeboste
MARANATHA :
ለአቡ ሀይደር አድርስልኝ ልጁ የአመቱ መሉ ክፍያ ተከፍሎልኛል ብሎ እንደፈለገ መሆን ይችላል? ትምርት ቤቱን መረበሽና ከትምህርት ቤቱ መተዳደሪያ ደንብ ውጪ መሆንስ ይችላል ? አይችልም አይደል ቢከፈልለትም በትምህርት ቤቱ መመሪያ ነው መኖር ያለበት።ተፀፅቶ ይቅርታ ሲጠይቅ ግን ትምህርት ቤቱ ይቅር ይለዋል። አማኞችም ተከፍሎልናል ብለው እንደፈለጉ መሆን አይችሉም ሲያጠፉ ግን በንሰሃ ይቅርታን ያገኛሉ።
2026-08-01 19:21:18
14
jacobdiomond
Knowledgeለበጎ :
አጭሩ መልስ: "ድኛለው ብዬ በኃጢያት መቦጫረቅ አይፈቀድልኝም።"
2026-08-01 18:26:19
7
tig.fikire.fikire
tig fikire fikire :
enkuhan yeyesus honku
2026-08-01 15:33:14
5
ab04109
Abraham E :
ማብራሪው ጥያቄውን አልነካውም
2026-08-01 19:55:20
0
wonde6407
wonde :
አንተ ወንድሜ ትክክለኛ አገልግሉቶ አሁን ገና ጀመርክ በፊት ከሰባኪዎች ጋር ትምህርታቸው መተቸት ነበር
2026-08-01 19:28:41
3
makiya.makiya20
Makiya Makiya :
wao🥰🥰🥰
2026-08-02 01:16:14
0
tf.last7
Tf Last :
በመረጃ. አውራ እንደሱ ቃል. ቃል. ከባድ ነው
2026-08-01 19:26:09
2
user2095838687314
👉ታድዬ የጌታ ልጅ ነኝ ✝️⛪️🤲🇪🇹🇮🇱 :
የአቡ ሀይደር ልጅ የአመት ተከፈለልኝ ብሎ የትምህርት ቤቱ ህግ ባያከብር ለምሳሌ በ ትምህርት ጊዜ ቢያመልጥ አይቀጣም ዎይ? እኛ ደሞ ኢየሱስ በመስቀል ዋጋ ከፈለልን ብለን በጥያት ብሰራ መፀሐፍ ቅዱስ ህግ እንቀጣለን
2026-08-01 20:07:08
2
bashawbirbo
Man of high rank Birbo :
ጸጋና ሰላም ላንተም ይሁን ወንድማችን ።
2026-08-01 23:54:04
0
marta.zewdu8
Marta Zewdu :
ፀጋዉን ያብዛልህ
2026-08-01 18:46:29
0
zaina.zaina697
Zaina Zaina :
egna tekeflolnal,
2026-08-01 15:47:43
1
temu.man179
temu for44🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪 :
amen
2026-08-01 22:31:30
0
makiya.makiya20
Makiya Makiya :
tabaraki
2026-08-02 01:16:37
0
user43805943851743
ሩሃማ የድንግል ማርያም ልጅ :
የትምርት ሙሉ ክፍያ ተከፍለዋል ማለት ያልጅ እየተራገጠ ይኑር ማለት ኣይደለም የቤትትምርቱ ሰርኣት ማክበር ኣለበት እና ደሞ ልጁ ራሱ ወደ ተከፈለበት ቤት ትምርት መሄድ ኣለበት ከዛ ከመስከረም እስከ ሰኔ መማር ይችላል 🥰
2026-08-02 01:25:54
0
bekatztanew
ዮቶር F.M @s :
ደሞዝ ተከፍሏል እና ፈተና አይፈተንም አቡአይደር ለልጁ የዓመት ደሞዝ ከፍሏል እና ልጁ ፈተናውን ሁሉ ያልፋል እያለን ነው ይመቸው አቡ አይደር
2026-08-01 22:53:53
0
To see more videos from user @solomon.graceofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About