@zablonekedmawi: አስማት ምንድነው? ጥቁር አስማት ማለትስ#ዛብሎን #fypシ゚viral #tiktokshop #tiktok

ዛብሎን ቀዳማዊ
ዛብሎን ቀዳማዊ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 August 2026 14:35:36 GMT
27908
2464
65
169

Music

Download

Comments

bcd21telegramuser
7 :
እናመሰግናለን በአስማት ግን እኔ አላምንም
2026-08-01 15:09:29
3
user2514173156863
fentahun :
የአይነጥላ መድሀኒት ንገረኝ በጣምነ ያጠቃችኝ
2026-08-01 23:16:09
5
44damera44
፬፬፬👉ሙሌ👈፲፩፲፩ :
የኔ ጥያዞቄ ለምንድነው ስልክ አንስተው የሰውን ችግር በአግባቡ የማያዋሩት ።ይሄ አስማት ቢነግሩን ምን ይሰራልናል😳😳😳
2026-08-01 19:16:52
3
user2673775046195
gm :
መምህር ይበል ነው
2026-08-14 22:30:16
0
user2433637970749
ሰብ ምኳን ባህገይ :
ሩዃኒያ ቅዱስ መንፈስ ነው ?ወይስ ርኩስ መንፈስ?🙏🙏🙏
2026-08-01 17:30:03
1
user5149028106272
የማርያም ልጅ🌹🌹🌹 :
ንቀት ነው የኔን የማመልሰው አፈ ህፃን ቢድዎ ላይ ጠይቄ ነበር
2026-08-11 14:14:23
1
tullu.12
tullu @12 :
mal jechaa jira amarinyaa halchilimi
2026-08-10 16:19:19
0
bawekegedefaw
ሞሐ አንበሳ :
ለሀብት የሚሆን ነገር ንገረን።
2026-08-10 18:30:28
1
user6129015092761
ገበየሁ የወልሜው :
የትናችሁ
2026-08-12 02:58:00
0
berhanug
ベルハヌ :
ስለ ገቢረ ዳዊት ንገረን እና ገቢሩን በአማረኛ ቢነበብ ይሠራል?
2026-08-01 20:09:03
1
yshiak.am
Yshiak :
እፀ ስላሴ
2026-08-03 02:47:56
1
user7992459457279
Nana :
ከዘራዉ ምድነዉ
2026-08-12 16:34:34
0
dimetiros.gezahag
Dimetiros Gezahagh :
ጥበብ መማር እፈልጋለሁ
2026-08-13 16:59:54
0
yosafe2121
yo-safe :
ስም በቁሙ ስም ሲሆን አስማት ደሞ ስሞች ማለት ነው የእግዚአብሔር ስሞች የመላእክት ስሞች የመናፍስት ስሞች ይህ ነው
2026-08-05 06:04:44
1
user1075683395270
adiss :
መምህር ሰለወይብሊ ሃሳብ ቢያካፋሉን።
2026-08-01 15:26:27
1
kineferigibknfe
Kinaferigib Fantaw :
እፀ መዓዛ አንደኛዋን አሳየኝ
2026-08-08 19:03:59
0
yetewabliji
Ye Tewab Leji :
የቸገረዉ መቶ እዲረዳ አድራሻህን ተናገር
2026-08-01 14:46:42
0
hshhridhejwu747
hshhridhejwu747 :
በርታ
2026-08-05 16:09:52
0
rozakebede0
rozakebede813 :
metere bahlawey medhanit tikimu mindin new beyet akababay ybekilal
2026-08-04 11:56:20
0
user4720297757269
Betelhem atnafu💛❤️ :
የድሮ ሊቃውንቶች ሀቀኛና እውነተኛ ነበሩ በአሰማቱም ሆነ በተዋርሶ ሀቀኛ ነበሩ ዛሬ አታላይ ብቻ ነው
2026-08-16 12:53:22
0
user3597370404111
Molagzer asefa :
እስኪ መስተፋቅር እንደት እንደሚሰራ ንገረኝ ሚስቴ ጠግባብኝ ነው
2026-08-16 12:29:49
0
balemedoshaw2
ባለ መዶሻው :
እኔ ዛብሎን አፌን ያንተባትበኛል መፍትሔ ከለ
2026-08-04 13:32:40
0
degumelak617
Degu Melak :
የኔጥያቄ ግንሎተሪ ወይምእድልለኔእዲሆንሊያደርግልኝይችላልወድሜ
2026-08-08 17:27:54
0
To see more videos from user @zablonekedmawi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About