@abilak28: part 102

አቢላክ 🎬 art 🎥
አቢላክ 🎬 art 🎥
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 August 2026 14:58:47 GMT
203992
51471
260
9987

Music

Download

Comments

bcqrui
bekure :
1. ሰላም ለኪ 2. መልከ ማርያም ሳልሲት 3. አርጋኖን 🥰🥰🥰
2026-08-01 17:14:29
219
emabebe03
Meski Meski :
tebarek🥰🥰🥰🥰
2026-08-02 16:05:39
0
tseg24478
tseg hab :
መልክአ ማርያም ሣልሲት የምትባለው መጽሐፍ ይህች ናት ።
2026-08-02 17:33:38
6
ym192712
ዋይ ኤም :
mlke malrham salisay enega tegegnalachu
2026-08-02 10:24:31
0
ayni986
አይኒ⓬የቡቻ እናት🤱❤️ :
እሰከቲ ይሄን ጥያቄ መልስልኝ በሚካኤል🙏 >> ከጓደኛዬጋ ተከራክረን ነው...ንስሀ ገብቼ ስጋ ወደሙ መቀበል እፈልጋለሁ ግን መልሼ ሀጥያት መስራቴ አይቀርም:እና አሁን ላይ አይሆንም አለቺኝ🥺ምን ትለናለህ አንተ እንዳታልፈኝ
2026-08-01 18:00:53
25
chalalemi12
Chala lemi :
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን
2026-08-01 15:01:14
46
user71502870350283miki
ayu :
ዲያቆን መልከአ ማርያም ሳልሲት ማለት አንዳንድ መዝሙረ ዳዊት ላይ ካለው መልከአ ማርያም ይለያል ማለት ነው እባክህ ፈልጌው ነው መልስልኝ ልዘጋጅበት ስለፈለኩ ነው፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
2026-08-02 09:34:38
4
itsmevsme82
7 :
በሱበኤ ጊዜ አጠገቤ ያለውን ሠው ማውራት ይቻላል እንዴ??? comment
2026-08-01 17:26:47
10
munaye118
munaye :
ሰላም እለኪ በአንድ ጊዜ ነዉ 64 ጊዜ የሚደገመዉ ወይስ በአንድ ቀን በተለያየ ሰአት መድገም ይቻላል መልስልልን
2026-08-02 17:32:34
0
ayalali7
sewmehon :
ሰላም ለኪ ግን እስከ የማርያም ፀሎት ማርያምም አለች ነብሴ..... የሚለውንም ይጨምራል ወይ እስኪ አሳውቁኝ
2026-08-01 18:48:31
14
fekrte16
Messi :
የፀሎት መፅሐፍ የለኝም ግን በስልኬ በፀልይ ችግር አለወ
2026-08-01 18:42:44
5
senievent
seni event&decor :
1.ሰላም ለኪ64 2.መልከ ማርያም 3.አርጋኖ
2026-08-02 09:44:19
1
user5554203586860
birtukan :
2026-08-02 07:11:48
3
r0364361
R🦋 :
ሱባዬ ለማንገባ እስኪ እንዴት ከስራ ጋ ጾሙን እንጾማለን እባክህ
2026-08-01 17:26:43
11
kidistdesalegn1586
kidoyemariyam liji :
ፍስለታ ነዉ ወይ ፍልሰታ🙏
2026-08-02 07:57:56
1
username.com442
User :
ምንፀልይበትን ሰዓታት ስራልን
2026-08-01 15:55:42
13
berryberryasmi
ሳምኬት :
2026-08-01 17:04:25
12
mariha3033
mariha :
meche nw xomu
2026-08-01 17:55:34
1
user39103499628210
user3910349962821 :
ፍልሠታ በሚል ይሥተካከል
2026-08-02 09:34:48
5
m.h61809
M H :
መልከ ማርያም . መዝሙረ ዳዊት ላይ ከመልክ እየሱስ ጋር ያለዉ ነዉ ወይስ ሌላ ነው
2026-08-02 11:46:57
1
user5115651767508
marti :
እባክህ ሰላም ለኪ ምኑጋር ኘው የምናገኘው?
2026-08-02 06:00:34
0
danayt.tesfay87
Danayt Tesfay :
selam leki beamrgna
2026-08-01 18:55:53
2
brhane.atsbha4
brhane atsbha :
ፍስለታ ሳይሆን ፍልሰታ ነው ወንድሜ
2026-08-02 06:37:45
1
firmaelermias275
Firmael Ermias :
አመሠግናለሁ ።
2026-08-02 08:33:48
1
To see more videos from user @abilak28, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About