Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@john_alem: አካም /Akkam/ :- እንዴት ነሽ/ነህ። #johnalem #ጆህንአለም @OMI
John Alem
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 August 2026 15:05:28 GMT
386153
26363
367
1428
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.52MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.07MB
)
Watermark .mp4 (
9.36MB
)
Music .mp3
Comments
elisadu287 :
በጣም ጥሩ አቀራረብ ባላቸው ሥራዎችህ በተደጋጋሚ እያስደነቅከን ነውና በርታ ወንድማችን።
2026-08-02 04:57:10
95
MA Ethio Real Estate Market :
በጣም ጥሩ ሥራ ነው!!! በርታ!!!
2026-08-02 07:48:16
36
Derebe :
ትግራዋይ ነኝ ኦሮሚኛ ማወቅ እፈልጋለሁ::ኢትዮጵያ ወደ ፊት💗We love Oromos.
2026-08-02 09:01:19
30
H,H,E, ወሎየዋ :
የቁአንቁአ ትምህርት የምትሰጡ ቲክቶከሮች በሙሉ በጣም ትለያላቺሁ የምር በርቱልን🥰እናመሰግናለን
2026-08-01 16:04:05
32
ወዛም ቡና ☕+🎼=🫶 :
አንተ ፍቅር የሆንክ sew
2026-08-01 15:14:18
12
Mame! :
ገለቶማ🙏
2026-08-01 15:24:59
2
user7488617759575 :
በርታልን ሁሉም መምህር እንዳተ በሆነ
2026-08-07 15:11:18
2
ክብርአለም G19A :
በዚው ቀጥሉ ጥሩ እየተማርን ነው😍❤️
2026-08-05 06:20:21
2
melkamu :
አንተ ማለት የንጉሶች ንጉስ ነህ የሰው ልጅ በፍቅር ቋንቋ ሲያስተምር ተማሪዎቹ በደስታ ይቀበሉታል በርታ ወዳጅ
2026-08-02 06:41:54
14
Bamlaku Meseret_12 :
አገላለፅህ በጣም ይመቸኛል...በርታ ወንድሜ.. እኔ ጤና ባለሙያ ነኝ...አአ ውስጥ ...እና እስኪ በህክምና ቃላቶች ለመስራት መክር!
2026-08-01 16:13:40
9
GASH ABUSH @2020 :
ማንኛውንም ቋንቋን መግባቢያ ማድረግ ሲገባን መባያ ማረጋችን ይገርመኛል
2026-08-02 02:57:44
5
Nasiha :
ትለያለሕ አቦ አገላለፅ ይመችሕ
2026-08-02 00:55:35
3
AceYona🔥👑⚡ :
በጣም ትችላለህ ወንድሜ . እንደ ሀሳብ በ YouTube from basics,በየ partu ብትሰራልን
2026-08-02 05:25:22
8
Bel Man :
አዎ ከፅሁፍ ጋር እንዳሁኑ አድርጉት
2026-08-03 07:46:57
2
Bisrar@ Honey :
ደስሲል በቀላሉ ተማርን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-01 15:23:45
2
Dereje Workalemahu :
በጣም ጎበዝ አቀራረብህ ተመችቶኛል ተባረክ!!!
2026-08-02 10:43:35
1
🍏🍊🍎 :
ዋው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቢለያይም ቋንቋው ደማችን አንድ ነው
2026-08-04 14:05:49
2
KEDIR ABDU :
በርታ ወንድሜ።
2026-08-01 18:10:47
1
B :
🥰🥰🥰 የትውልድ ምሳሌ ነህ:: ሰዎች በመጥፎ ብቻ ሳይሆን በመልካምም ይታወቃሉ በርታ!!!
2026-08-02 07:34:34
4
Emu Emut :
እውነት መማር ለምንፈልገው እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድሜ
2026-08-05 17:11:45
4
redeat :
👍👍👍👍የኦሮምኛው ፓርት በቁቤ ቢጨመርበት አፃፃፉንም እንማራለን በርቱ
2026-08-05 18:39:41
2
hiyab :
አጋጣሚው ይገርማል ለመጀመሪያ ጊዜ ከጎንደር ወደ ጅማ ስሄድ ይህንን ያየሁት እና የምለማመደዉ እኔ🙏
2026-08-02 16:48:29
4
Tsion Hunde :
For years, I have been begging my house helpers to teach my children Afaan Oromo. Now , I have got what I want .
2026-08-03 08:49:33
5
ንገሩኝ ባይ :
ወይኔ ለካስ ኦሮምኛን በፍቅር ስታስተምረው ኩልልልል ብሎ ይገባል!
2026-08-04 05:39:17
4
Zedo :
እንዴት እንደማደንቅህ ብታይ ምርጥ በሳል አስተዋይ ሰው በርታ አብሮ ለመኖር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ።
2026-08-02 14:54:23
3
To see more videos from user @john_alem, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Ghép đôi Tiktok thế mà lại hay, cứ cười cười nói nói thôi #hifeed #ghepdoionline
#CapCut #goviraltiktok #funny #foryoupage #comedyvideo
#مصر🇪🇬 #القاهرة #العراق_السعوديه_الاردن_الخليج #تونس_المغرب_الجزائر #ArabTikTok
De esos pantalones que aguantan el ritmo. Cómodos, resistentes y con múltiples bolsillos para tener todo a mano. Pertectos para trabajar, pescar, acampar o cualquier actividad al aire libre. #MensWorkPants #TacticalPants #CargoPants #TikTokshopbacktoschool #MensFashion
簡單的手繩編織教程#繩法教學 #情侶 #live #美女健身聯盟 #手機
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy