@zsewasw1: በጾመ ፍልሰታ መጸለይ ያሉብን የጸሎት ክፍሎች #creatorsearchinsights #dnsewasw #fyp #orthodox

Zsewasw/ዘሰዋስው
Zsewasw/ዘሰዋስው
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 August 2026 15:36:40 GMT
48230
6529
61
1063

Music

Download

Comments

zsewasw1
Zsewasw/ዘሰዋስው :
ተወዳጆች ሆይ እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ
2026-08-01 16:34:15
75
msinegeorgis
ሜሎና :
በግእዙ መልመድ አልቻልኩም በአማረኛ የዘውትር ፀሎት ላይ;አምላክን በድግልና የወለደች የእመቤታችን የማርያም ፀሎት የሚለው ነው አይደል ሰላምእለኪ ማለት?
2026-08-01 17:04:10
7
abebaw.desalegn05
Be happy ❤❤❤ :
እሽ ወንድሜ በኪዳነ ምህረት መልስልኝ 1. የዘወትር ፀሎት 2. ዉዳሴ ድንግል 3. የቀኑን ዉደሴ ማርያም 4. ይወድስዋ መላእክት 5. የቀኑን መዝሙር ነዉ የማደርገው ትክክለኛውን ቅደም ተከተል ንገረኝ 🙏
2026-08-04 08:47:39
0
eden.rufta03
Eden B :
ወንድሜ 64 ጊዜ ለመፀለይ ሰአታት አሉት ወይስ በማንኛውም ሰአት መፀለይ ይቻላል ?
2026-08-01 20:40:07
6
mesisam293
Mesisam :
ወንድሜ በአንድ ጊዜ ነው ወይስ በአንድ ቀን 64ጊዜ የምንፀልየው
2026-08-01 16:10:55
8
mhalteketma
Mahlte Ketema :
2026-08-01 16:56:54
3
robel.gebru00
Robel Gebru :
2026-08-01 19:07:12
3
yerga3
yerga3 :
ሰላም ላንቺ ይሁን የሚለውነው በግእዝ ሰላም ለኪ የሚለው እባክህ ንገረኝ
2026-08-02 17:39:18
1
one.day2697
ዘ አርሴማ💋⛪🔒 :
መቸ ነው የሚገባው
2026-08-02 05:08:20
1
r0364361
R🦋 :
ሱባኤ ለማንገባ ስራ ላይ ሆነን እንዴት በጥሞና መጾም እንችላለን እባክህ
2026-08-02 21:08:53
2
brahanu07
Brahanu :
ሠላም እለኪ እዘ ንሠግድ ነው ወይሥ ሌላነው
2026-08-02 15:15:54
0
helenfekadu0
Helen Fekadu :
ከእለቱ ፀሎት ጋር ነው 64 ጊዜ የምንፀልየው
2026-08-01 21:58:00
5
ayenewaber
ayenewaber :
የለቱን ጭምር64ነው
2026-08-01 20:43:52
0
kassa.kassa39
kassa kassa :
እመቤታችን ስለማረጓ የሚናገር ኦሮቶዶክሳዊ ማስረጃ ??
2026-08-03 09:50:31
0
yemi21yemi
Yemisrach (Yemi Decor) :
ወነድሜ ሁሉም ሰው አቅሙ የፈቀደለትን ይጸልይ፣ የማይጠቅም ጸሎት የለም🙏
2026-08-03 00:58:23
0
mesihailu0
መሲ ማርያም :
ማህበራችን ባርኪ እስከሚለው አጭሮ ነው
2026-08-03 19:07:00
0
watisampoerna8
hana :
🥰🥰🥰🥰ቃለሕይወት ያሰማልን
2026-08-01 18:53:23
0
berhananesh1
yehiweta Berhan :
Beslam yadersn🙏🙏🙏🙏
2026-08-02 14:19:56
0
meseret.getechow
Meseret Getechow :
ምነው ጠፋህ
2026-08-02 13:31:56
0
6655john
John :
ሠላም ለኪ የሚለውን መፀለይ ብቻ ነው የሚያስፈልግ መስገድ አይቻልም እንዴ
2026-08-04 01:42:08
0
meronambaye
Meron ambaye :
አሜን😂😂😂
2026-08-04 11:46:41
0
latii698
@𝐋𝐚𝐭𝐢𝐢²¹ :
🥰🥰🥰
2026-08-04 07:44:23
0
bezagetachew24
bez :
😁😁😁
2026-08-03 19:59:47
0
tominay30
Tominay ye Wagner Wendm :
🙏🙏🙏
2026-08-03 13:24:44
0
sadere21
YE MARIAM :
🥰🥰🥰
2026-08-01 15:43:03
0
To see more videos from user @zsewasw1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About