@esku121212: ሰበር ዜና ‼️ የመከላከያ ሠራዊት በሸረሪና አካባቢ ጥቃት በከፈተው የህወሓት ኃይል ላይ ባደረገው የድሮን ጥቃት ታጣቂው የህወሓት ቡድን ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት በሸረሪና አካባቢ በሚገኙ የመንግስት የጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት በከፈተው የህወሓት ‘ሠራዊት 70’ የተባለ ክንፍ ላይ፣ የውጊያ ድሮኖችን በመጠቀም የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሙን ታውቋል የፌደራሉ ጦር የውጊያ ድሮኖችን በማሰማራት የህወሓት ኃይል ሲንቀሳቀስባቸው የነበሩ የጦር ተሽከርካሪዎች (ኮንቮዮች) ላይ ኢላማ ያደረገ የማጥቃት እርምጃ ወስዷል። የአየር ላይ ዘመቻው ከዚህም በተጨማሪ የጦር መሳሪያዎችን፣ ጥይቶችን እና ስንቅን ሲያጓጉዙ በነበሩ የጭነት መኪኖች ላይ ያነጣጠረ እንደነበር ተገልጿል። በዚህም የመከላከያ ሠራዊቱ እርምጃ በአክራሪው ኃይል ላይ ከባድ ጉዳት ማድረሱ ተነግሯል።
የሳቱ ላንቃ
Region: ET
Saturday 01 August 2026 15:49:20 GMT
Music
Download
Comments
ወዲ እንደርታ :
ሰነ 20013 ዕዲዑሸሩ ሰዕት 12:30
2026-08-01 16:56:54
3
@ ang mk :
2026-08-09 20:44:47
0
𝑓𝑖𝑓𝑖➷𝓱𝓪𝓯𝓽𝓲❤️𝙣𝙖𝙭𝙪 :
degimka zi dmxi aytesmana fetari🥺👏
2026-08-03 08:40:42
1
yemi 611111 :
ውሸት
2026-08-02 07:10:35
2
Mohamed yusef :
dfe
2026-08-02 11:42:37
1
Aminey forever የማሪያም መንገድ :
የሶሪያ መኪና አደጋ ነው። በai check አርጉት
2026-08-01 18:31:19
2
@ማይ😍😍ፍቅርብቻ👍😘 :
የ2013ቪደዎ ይቻላል😁😁😁እድህ
2026-08-01 15:54:39
2
Ablex ♊💊 :
ltseksen are tew ehe tdf yakatelew new eko ayakum bleh
2026-08-03 17:40:43
0
sintay Agazew s f💀💀💀 :
እኚ መቼም አይማሩም
2026-08-02 12:24:22
0
Khalid mohumed 💯💯💯🤪 :
💯💯💯
2026-08-03 08:33:12
0
𝘔𝘶𝘴𝘵𝘰𝘧𝘢 𝘢𝘣𝘥𝘶.𝘬𝘢dr :
👍👍👍
2026-08-03 08:26:35
0
🇪🇹🇪🇹أحمد نوري🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
👍👍👍
2026-08-06 12:20:09
0
user2742534737394 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-02 04:20:41
0
ፍቅር :
🥰🥰🥰
2026-08-02 16:11:16
0
Zarihuun :
🥰🥰🥰
2026-08-01 16:16:42
1
user26240506381 :
🥰🥰🥰
2026-08-01 22:45:55
0
ashenafi :
🥰🥰🥰
2026-08-01 18:58:57
0
emnegashaw :
🥰🥰🥰
2026-08-01 18:42:10
0
ጎንደሬዉ ብለሽ ነይ ❤❤🌹🌹 :
💪💪💪
2026-08-01 16:56:24
0
Eshe❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ :
💯💯💯
2026-08-03 05:26:23
0
መኖር ደግ :
🥰
2026-08-04 19:48:32
0
To see more videos from user @esku121212, please go to the Tikwm
homepage.