@the101.properties: Home series day 6 ftopen house🏡1 Kanal Newly listed luxury house for sale in dhaphase 7, Lahore Call for visit 03104059636 #the101properties #viral #viralvideo #1kanalhouse #dha

The 101 Properties
The 101 Properties
Open In TikTok:
Region: PK
Saturday 01 August 2026 16:18:49 GMT
11006
212
5
37

Music

Download

Comments

hadhaihassan
hadhaihassan :
Privacy k liye ni wo, tv k liye hai agr direction change krni ho to
2026-08-03 19:29:27
2
chandgee3
Chand Gee :
Bahi bedroom taak tou guest aa giya ab kon c privacy baqi hay, Allah k bando 😅
2026-08-02 14:00:09
1
nadiyahinwww.com
🤓 :
with commission
2026-08-01 19:14:58
0
nadiyahinwww.com
🤓 :
15 cr final
2026-08-01 19:14:22
0
To see more videos from user @the101.properties, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

💥💢🦚 ሰላም ተወዳጆች 🌼🌻💥💢         ዛሬ ብዙ የፔጃችን ተከታታዮች በጠየቁት ጥያቄ መሰረት ስለ ልጆች አመጋገብ እናያለን። ልጅዎን ጤናማ የአመጋገብ ስርዓት እንዲኖረው በመጀመሪያ ደረጃ ስለ ልጅ አመጋገብ ትክክለኛ መረጃ መያዝ ያስፈልጋል፣ ከዛ በመቀጠል እኛ የምንለቃቸውን የአመጋገብ ዘዴዎች መጠቀም ፣ ከዛም አልፎ ምንም ለውጥ የማያመጣ ከሆነ ደግሞ ለሀኪም ማሳየት ተገቢ ይሆናል።  እንግዲህ ሁሉም ልጆች የተለያየ የአመጋገብ ልማድ አላቸው፤ ስለዚህ በአንዴ ብዙ እንዲበሉ ማስገደድ አይገባም ይልቅ የምግብ ሰዓታቸውን ጠብቀው እንዲበሉ እና የሚመገቡትም በእድሜያቸው መመገብ ካለባቸው በታች ከሆነ ከታች የጠቀስናቸውን ዘዴዎች በመጠቀም መጠኑን መጨመር ይቻላል። 🍉    ቁርስን ተፈጥሮአዊ (organic) በሆኑ ምግቦች ቢጀምሩት ይመረጣል። እዚህ ፔጅ ላይ ወደታች ወረድ ብለው መመልከት ይችላሉ( ኦት ሚል፣ በእንቁላል የተሰሩ፣ ስሙዚ) እና የመሳሰሉትን መጠቀም ይችላሉ።  🍉    እርስዎ ሮል ሞዴል ይሁኑ። ጤናማ እና የተመጣጠነ ምግብ ልጅዎ እንዲበላ እርስዎ አድርገው ያሳይዋቸው እንዲሁም ከ1 ወይም 2 ነገር በቀር ሌላው ቤተሰብ የሚመገበውን ምግብ ልጅዎ አንድላይ  እንዲመገብ ያድርጉ  🍉   ልጆች አንድ ቀን በደንብ ሊመገቡ ሌላ ቀን ደግሞ ቀዝቀዝ ሊሉ ይችላሉ፤ ይሄ ጤናማ ነው። ይልቅ በአንድ ጊዜ ብዙ እንዲበሉ ከማስገደድ ይልቅ ሶስቱን ዋና የምግብ ሰዓቶች እና ሁለቱን መክሰሶች በሰዓቱ የሚችሉትን ያህል እንዲበሉ ያድርጉ 🥦.   የተገደበ ምርጫ ለልጅ ማቅረብ፤ ልጅዎ ምን እንደሚበላ እርስዎ ይወስኑ እንጂ ምርጫውን ለልጅዎ አይስጡ። ምክንያቱም ልጆች ብዙ ግዚ 'No' ወይም 'እምቢ' ማለትን ይዝናኑበታል እርስዎ የምርጫውን ስፍራ ይያዙ       ልጅዎ የሚወደውን ምግቦችን እንዲሁም አዳዲስ ምግብ ያካተተ ፕሮግራሞችን ማለማመድ፤ ለልጅዎ ምርጫ ማቅረብም ካለብዎት ከ2 ምግቦች መካከል መሆን አለበት። ለምሳሌ ፦ከሚኒስትሮኒ ሾርባ እና ከአፕል ፓን ኬክ ምን ብትበላ ይሻልሀል?  🥦     ለልጅዎ አዲስ ምግብ ወይም ጣዕም ሲያስለምዱ ቢያንስ 10 ግዜ ያህል ከቀመሱት በኋላ ነው ሊወዱት የሚችሉት ( በተለይ ከ1-3 ዓመት ድረስ)።  ስለዚህ ትዕግስት ያስፈልጋል አዲስ ምግብ ሲያቀምሷቸው ደስተኛ በሆኑበት ወቅት ቢሆን ይመረጣል። 🥦    ከምግብ 30 ደቂቃ በፊት ጥቂት ውሃ ማጠጣት የምግብ ፍላጎታቸው እንዲጨምር ያደርጋል  🍓.   በየዕለቱ ተመሳሳይ የመመገቢያ ሰዓት መወሰን እና በዋና የመመገቢያ ግዜ እና በመክሰሶች (meal time and snacks) መካከል በቂ ግዜ እንዲኖር ማድረግ ሌላው ልጅዎን ያበረታቱ እንጂ አያስገድዱ እንዲሁም ቶሎ ቶሎ እንዲበላ አይጫኑ፣ በማዕድ ወቅት ስለልጅዎ ምቾት እንዲሰማውና እንዲበላ እንጂ ምግቡን ስለመጨረሱ ብቻ አያስቡ  🍓.   ምግብን እንደሽልማት ወይም ማበረታቻ (reward) አለማስለመድ ምክንያቱም ሲርባቸው ሳይሆን ለመመሞገስ ብቻ እንዲበሉ ያደርጋቸዋል፣ ልጆች ሲርባቸው እንዲያስተውሉ እና እንዲናገሩ ማለማመድ። በተጨማሪም በአንደኛው የመመገቢያ ሰዓት በደንብ አልተመገቡም ብለው ካሰቡ ቀጣዩን በማስታወስ የዛኔ ጠግበው እንዲበሉ መንገር  🍓   ለልጅዎ በእድሜያቸው የሚመጥን ሰሀን፣ ማንኪያ፣ ሹካ፣ ኩባያ .....ወዘተ መጠቀም  🌽.    ከታሸጉ ጁሶች ይልቅ ቤት ውስጥ የተሰሩ የፍራፍሬ ጁሶችን መስጠት  🌽.    በምግብ ሰዓት ትኩረትን የሚስቡ ነገሮችን ያስወግዱ....ቲቪ፣ ስልክ...ወዘተ  🌽.   ልጆችዎ በተቻለ መጠን በቀን ውስጥ እንዲጫወቱ እና እንዲንቀሳቀሱ ማድረግ በደምብ እንዲርባቸው እና እንዲመገቡ ይረዳል። #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #የልጆችጨዋታአስቂኝ #viral #creatorsearchinsights

About