@betena_teste_444: Replying to @user3325980397241 Ethiopian cottage cheese mixed with lentils | ዐይብ በምስር የሚያስፈልጉ ነገሮች ምስር፡ ቀይ ምስር (የተከካ) ዐይብ፡ የሀበሻ አይብ ቅመም፡ በርበሬ፣ ሚጥሚጣ፣ ወይም ኮረሪማ (እንደ ምርጫዎ) ቅቤ፡ የንጥር ቅቤ ወይም ዘይት ጨው፡ ለቅምሻ የአሰራር ቅደም ተከተል ምስሩን ማብሰል፡ አብስለው ከዚያም ምስሩን ጨምረው በደንብ እስኪበስልና እስኪወፍር ያብስሉት። ማቀዝቀዝ፡ የበሰለውን ምስር ከምድጃ ላይ አውርደው ሙሉ በሙሉ እንዲቀዘቅዝ ይተዉት (ሙቅ ከሆነ አይቡን ያቀልጠዋል)። መቀላቀል፡ ምስሩ ሲቀዘቅዝ አይቡን ጨምረው አብረው ያዋህዱት ማጣፈጥ፡ ቅቤ፣ ኮረሪማ ወይም ሚጥሚጣ እና ጨው ጨምረው ያዋህዱት። አሁን ዐይብ በምስሩ ለምግብነት ዝግጁ ነው። በኢንጀራ በቆጮ ወይም በቂጣ ማቅረብ ይቻላል። #ethiopia💚💛❤ethopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#habeshacooking #viral #fyp #betenataem

ቤተና_ጣዕም/Betena_Taste
ቤተና_ጣዕም/Betena_Taste
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 01 August 2026 17:02:33 GMT
156636
4247
96
1281

Music

Download

Comments

aisha.11098
ወሄነት የገጉ :
ደግመሽ ስትሠሪ ምስሩ ጭመቂዉ ዉሀ ሲኖረዉ ጣአሙ ይቀንሳል☺️☺️
2026-08-01 19:17:26
85
zeamanuel121212
uel@ :
7 ቤቶች ናቸው ይህንንየሚበሉት
2026-08-02 01:15:10
37
zebutemam
Ze ቢ Ba :
እኔ በቃኝ ጨጓራዬ
2026-08-02 07:43:15
5
user4olxl3r1cs
ለይለ ፈሽን 0509135241🛍 :
ቀይ ምስር በአይቤ በጠም ጮገር ይናከል
2026-08-01 23:47:00
1
biruketawitmuluge
Ydegele mareyam lejochi🇬🇧 :
Happy birthday
2026-08-01 20:49:29
0
tsega.erabo
Grace :
ነብሴን ከመወቄ በፍት ጀምራ እናቴ ምትሠረውን ፈሽን እነደ አድስ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-02 07:14:13
4
.1000.0068
ሁለት ነገር ትርፉ ዳካም 𝑛𝑒𝑤🦋♠️ :
አይቤ በድንችም ዋዉ ነዉ
2026-08-01 19:25:55
7
zebibaseid2000
Zebiba Seid :
መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከቲክቶክ
2026-08-01 23:46:15
4
kiyaedlwit
Kiya የእድላዊት :
በጣም ነዉ ሚጣፍጠዉ ቀምሼ አቃለሁ
2026-08-02 05:56:16
2
wonjim78a
selihom :
ምስርና ሚጥሚጣ ከባድ ነው
2026-08-01 19:18:00
1
zed.muzemil
zed muzemil :
ምስሩ ይጨመቃል በጎመን መጭመቂያ ካሎነ ይቦካል
2026-08-02 06:32:12
1
user8130111584946
Medina :
በጣም አሪፍነዉ በደረቅ ሳይበስል ለወጥ እደሚሰራዉ ተቁላልቶም ልዩ ነዉ
2026-08-01 19:59:34
5
user1499063856790
allah is my lourd :
cheguara new enji wow
2026-08-02 08:17:34
0
geni3039
Geni :
መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት 🥰🥰
2026-08-01 23:22:52
3
fatumaalibesher
Ameera 👑 🇪🇹🇿🇦 :
ከሩዝ ጋር ደግሞ ሞክሪው ሩዙን በጣም አታብስይው
2026-08-01 19:03:40
3
zuzu27c
ኩዝበራ በቅዱነስ⚡ :
በምስር ይሰራል እንዴ ይጣፍጣል ግን ልሞክረው 🤔🥰
2026-08-01 23:08:46
2
tenatena9149
ሶሊያና👊👊👊 :
ምስሩን,ጠብሰሺዉቢሆን,ዋዉነዉ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-01 20:04:02
1
ethiopa123456788
fg :
ሰርቼው በጣም ይጣፍጣል ሞክሩት
2026-08-01 19:27:56
1
zyoseman
zyoseman😍😍🎀 :
በጣም ነው ሚጥመው🥰
2026-08-01 19:00:59
1
selihabeshawit16
👸KitKat 🍫🍫🍫 :
በድፍን ምሥር ደሞ ይበልጥ አሪፍ ነው
2026-08-01 19:54:15
1
kasahuin
mesisha :
እንድም ይቻላል እንደ ዋው
2026-08-01 19:02:29
1
user4421671904107
ሉኸና :
ሁሌ ምትሰሪው ምግብ ምራቄ እያስዋጠኝነው የትነው ያለሹ የሞያ ጥግነው ያለሹ ማሻላ
2026-08-02 08:49:32
0
genet.eshetu29
Genet Eshetu :
የኔ ቆን ጆ ጥሩ ነገር ነው የሰራሺው ግን አባከሽ ቅባቱ በጣም ቀንሺው ግማሺ የሾርባ ማንኪይ ዪበቃል 🙏🙏🙏
2026-08-02 08:41:13
0
serkekifle1
be happy :
ድሮ እናቴ ትሰራው ነበር ኛም ነው
2026-08-02 09:39:06
0
To see more videos from user @betena_teste_444, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About