@gonder_55: #habeshatiktok #የነገን_ማን_ያዉቃል #grow #foryou #fyppppppppppppppppppppppp @Selina🦋 @" ባለ ጃኖዎቹ" @Sheger Events @አፄ_ቤት @Mekdi🥀

ጎንደርን በጨረፍታ 📸
ጎንደርን በጨረፍታ 📸
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 August 2026 17:39:04 GMT
19385
1608
113
123

Music

Download

Comments

tibebukelkay
tibebukelkay :
Let’s do some thing this summer like donation
2026-08-03 20:07:46
1
serub73
seru B :
ትምህርት ቤቴ ከ1-8ኛ ክፍል የተማርኩበት ትዝታዬ
2026-08-01 21:26:12
11
user5046293287678
ሀሴት + ኤሉል :
አንዷ መምህሪ ይች ናት
2026-08-02 12:27:05
6
atsedemaryam517
የማርያም🐦😍27 :
ትምህርት ቤቴ🥺🥰
2026-08-02 11:45:56
3
yirgahailu0918
Yirga Hailu :
ድሮ ድሮ ሁሉም ትምህርት ቤቶች በጣም ጥሩ ጥሩ የሚባሉ መምህራኖች የግል ትምህርት ቤትን የሚያስንቁ ስነ-ምግባርን እንደ መምህር ሳይሆን እንደልጆቻቸው የሚያንፁ ነበሩ: ተማሪዎች በትምህርት ውድድር የግል ትምህርት ቤቶችን የሚያሸንፉ የሚያስጨንቁ ለመምህራን ልዩ ክብር የነበራቸው: መምህሩም ተማሪውም ስለትምህርት ቤቱ ውበት ንፅህና የሚጨነቁ ነበሩ አትክልቶችን ውሀ ያጠጡ ይንከባከቡ ቆሻሻ የሚለቅሙ ነበሩ አሁን አሁን ግን የብዙ ትምህርት ቤቶች ድሮ ከነበራቸው ገፅታ ወርደው ነው የምናያቸው ያሳዝናል ለምሳሌ ህብረት ትምህርት አጥሩ ከፈረሠ ሜዳው ለእይታ እስከሚያስጠላ ድረስ የኔ ባይ ሲያጣ ማየቱ በቂ ነው
2026-08-02 05:37:17
6
abuchalie18
Abu :
ትምህርት ቤቴ 🥰 እትየ ፀሀይነሽ ጋሽ ዳኘው በቀለም ያሳደጉኝ መምህሮቼ
2026-08-02 06:52:12
4
little.princess6344
𝓬𝓻𝓪𝔃𝔂 𝓰𝓲𝓻𝓵💃🍫 :
አብዮት ፍሬን አሳየን 🙏
2026-08-01 21:49:41
2
amethio8
Amethio :
ለምን አለቀስኩ 2005ዓም ማትሪክ የተፈተናችሁ ላይክ ግጩኝ
2026-08-02 14:51:02
2
alelignasefa7
@Abiye ዕድለ ቢሱ :
ከፍያለውን የ physics መምህር የሚያስታውስ
2026-08-02 07:58:22
2
user4445425161686
user4445425161686 :
yetemarekubeshi❤️
2026-08-01 17:46:36
3
user6169226122707
gashaw :
GOD BLESS YOU!!!
2026-08-01 22:21:59
1
meseretlili
mesi✝️✝️ :
ትምህርት ቤቴ ከ1-8ኛ ክፍል የተማርኩበት ትዝታዬ
2026-08-02 11:08:05
2
abihabeshawit85
Abity :
ውይ ትምህርት ቤቴ
2026-08-02 12:43:38
1
ethiopiagonder
EthiopiaGonder :
ትምህርት ቤቴ
2026-08-02 08:47:47
2
user49904608158321
babush tesfu :
ትዝታየ 4/5..5/5....6/5 በሚበለው የተማርኩብሽ ለየት የሚያደርገው ፋዘርም በዚህ ትምህርት ቤት አስተምሮኛል ደግሞ ጎበዝ ተማሪም ነበርኩ ያኔ 96 % አምጥቸ ነበር ሚኒስትሪ 6ኛ ክፍል ያለፍኩት ፊትለፊት ካለው ሰንደቅ አላማ ላይ ባባቴ በመምህር ተስፉ ኪቢጣሽ ፊት ኦክስፎርድ ዲ/ሪ ተሸለምሁ ወይ ጊዜ
2026-08-02 06:22:50
1
naziidimple6
ህያብ🌸💞🎁 :
yelejenete 1-8🤌🥹
2026-08-02 11:11:53
2
serekalemeberehanue0
ሠርካለም ብርሀኑ :
አይ ትዝታየ ትምህርት ቤቴ ከሥድስት ወደሠባት ሣልፍ አልቅሻለሁ
2026-08-02 08:28:39
1
user5046293287678
ሀሴት + ኤሉል :
የትማርኩበት ት/ቤት ያስተማሩኝ መምህር ስም ዝርዝር ከ1ኛ እስከ 4ኛ መ/ር ስንታየሁ ከ5እስከ8ኛ ብዙ ናቸው አበራ አያና አሰሙ ተክክሉ እናና እናኑ ፀበለል አባይ አብዲ ስፖርት ይርጋ ስፖርት ከፊ
2026-08-02 12:26:00
1
jobir2111
jobir2111 :
በናታቹ ቀያባን ትምህርህት ቤት አሳዩኝ ብሊስ
2026-08-01 19:34:06
1
yonael061
Yonael06 :
እድሜ ላክሱማዊት አብርሀ ክብር ይገባታል
2026-08-01 19:09:00
1
joney487
joney :
ወይኔ ት/ቤቴ አርጅቷል። በጋራ ሀይ ልንለው ይገባል።የከተማው ከንቲባና እና ት/ቢሮ ምን ይሠራሉ
2026-08-02 12:20:12
1
user665103667981
lubaba :
እደገትፈልገ አሳየኝ
2026-08-02 03:20:50
1
user445837079408
Rahel :
ደብረሰላም pleas❤️❤️❤️❤️
2026-08-02 04:08:57
2
selam7027
selam :
sentune asaslfnbet🥰🥰
2026-08-04 07:13:45
1
solomnademsu
🆂 🅾 Ⓛ 🅾 🅼 Ⓝ🔥🎗h̆̈ :
1996አ ም 1 ክፍል የነበራቹ የት ደረሳቸው
2026-08-04 10:30:02
0
To see more videos from user @gonder_55, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About