@mokannn: በእጅ ስልካችን የምንቆርጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 49 እጣው ሐምሌ 24/2018 አብቅቷል እጣው ሐምሌ 28/2018 ይወጣል የቆረጣችሁ መልካም ዕድል በተረፈ ፈጣሪ ሀገራችንን ሀገረ ሰላም አድርጎ ሰላማችንን በፍቅር ያብዛልን።    ዩቲዩብ ''ሞካ ሚዲያ'' https://youtube.com/@mokamedia?si=lKIOtqIUi-kukXxQ                  ፌስቡክ      https://www.facebook.com/moka.negusea             ኢንስታግራም https://www.instagram.com/moka_actor?utm_source=qr&igsh=MzZmY3FibTBtZHNs             ቲክቶክ   https://www.tiktok.com/@mokannn?_t=8o9ZzUZYPAL&_r=1              X ትዊተር https://x.com/moka_4060?t=MitqxH9N6H2gX7xGvsHlVQ&s=09 ሊንክዲን https://www.linkedin.com/in/mekonen-negusea-b64456387          ቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/moka_mo           ዋትስአፕ ግሩፕ https://chat.whatsapp.com/JfMWbLn8ntDHTHQfJmtJ ቡዘር AAGOXXOSHGGROUMA

Moka (Artist)
Moka (Artist)
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 August 2026 21:20:39 GMT
155197
9158
321
810

Music

Download

Comments

aroma.bifa
@aroma.bifa :
why Admas not inform through Media
2026-08-03 16:25:33
0
eshetuminda413
Eshetu Minda :
dewlew aynegrum ?
2026-08-02 19:33:49
0
alexo65574
Alexis :
gine timetutalachihu
2026-08-03 11:03:40
0
tigi.aseefa
@--Tigi Aseefa :
amenamenamen
2026-08-03 14:51:01
0
user6234216696873
Niftalem&Efita is my leov :
bexam xuru merjanawu qaxilibet👍💯🥰🥰
2026-08-02 15:02:13
0
mebratutadele4
Mebratu Tadele :
thanks a lot
2026-08-03 11:43:29
0
gebregergs.tesfam
georg :
በ ዲጂታል ሎቶሪ ለቆረጠ እና ከደረሰው ራሳቸው በስልክ ደውለው ለምን አያሳውቁም ለዕድለኛው፡፡ ማጭበርበር ካልፈለጉ በስተቀር በስልክ ለቆረጠ ለማሳወቅ የሚከብድ አይመስለኝም፡፡
2026-08-01 22:41:16
48
getachew.kebede618
Getachew Kebede :
ወንድሜ እንደ አስተያየት!! በመጀመሪያ ለአንተ ለትብብርህ ልትመሰገን ይገባል,ሁለተኛ ሎተሪዉን ግዙ እያሉ በመልእክት እስኪሰለቸን ድረስ ያጨናንቁናል!!ለምን ቢያንስ ከአንደኛ እስከ አምስተኛ የወጣዉን ቁጥር አንዴ አይልኩልንም እጅግ ግልፅነት የጎደለዉ ደርጅት ብሄራዊ ሎተሪ ደርጅት ነዉ!!ይቅርታ አድርግልኝ በግሌ የደረሳቸዉን ሰዎች አይቼ አላዉቅም በተለያዩ የመገናኛ ዘዴ!!አንድ ግለሰብ ባጃጅ ደርሷቸዉ ቲኬቱ የብሄራዊ ሎተሪ ያሳተመዉ አይደለም ብሎ የከለከለ ማጅራት መቺ ድርጅት ነዉ
2026-08-02 08:22:38
14
temesgenaynalem14
Tame :
ለምን ለእድለኛዉ ስልክ ደዉሎ ወይም መልህክት ቀመላክ አያሳዉቁም?
2026-08-02 10:06:53
3
melaswett21
በኑ@ናታን :
ሚገርምህ ወድሜ ብዙ ጊዜ እቆርጣለሁ ግን አንድ ቀንም ትኬቱን አይቼ አላውቅም መች ይውጣ እንዴት ያሁን ማቀው ነገር የለም ወይ እድሌ
2026-08-02 03:08:48
2
meirafgezahegn
Miraf Gezahegn :
የታለ እሄን ያልከዉማ ስንቆርጥ በቴክስት ይገባልናል ዋናዉ የወጣዉ ቁጥር ለምን አይደርሰንም ነዉ
2026-08-02 03:46:54
5
user3052879481594
endashaw :
የወጣለትን ካላሳወቁ በቴሌ ብር አትቁረጡ
2026-08-02 07:23:06
4
ibrahim.ibrahim.a03
Falmata Urjjii :
ግልፅነት የጉደለው ነው ማውጫው ለምን በቴክስት አይደርሰኝም ...? የመልካም አስተዳደር ችግር በድርጅቱ ውስጥ እንዳለ ማሳያ ነው! ካሁን በኋላ አልቆርጥም!
2026-08-02 08:05:10
6
taytugulele555
ጣይቱ :
ለማንኛዉም ያንተ 049-1943931 ከደረሰህ ስልክ ትገዛልኛለህ የኔ 049-0724262 ከወጣልኝ 100ሺህ ብር እሰጥሀለሁ ትስማማለህ?🤔🤔🤔🤔
2026-08-02 01:55:16
3
millionsolomon74
millionsolomon74 :
የ 100 ሚልዮኑ ቴሌብር ለምንድን ነው ማይሰራው
2026-08-03 08:36:27
1
workubultum
Apostle Worku Bultum :
አድመስ ሎቶር ትክክለኛ ከሆነ በግልፅ ሁነታ ለሕዝብ መውጨውን የማያደርስ ለምንድኖ አልገበኝም በቅርቡ ለገዜጠኞች አመልክተን ስለሆነ ትክክለኛነቱ በቅርቡ እንረደለን በተከተተይ እቆርጠለው ግን መውጨው የት ነው ወይስ ፌክ ነው
2026-08-02 18:28:34
0
nebyouw.senbet
nebyouw.senbet :
እኔ ቆርጬ መደበኛ ሳላይ እረሰቼው ደርሶኝ 6ወር አለፈው 2ቀን ተብይ ቀርቶብኝ ያቃል ከዛ በኃላ እርም ብዬ መቁረጥ ተውኩኝ።
2026-08-02 16:43:29
1
tewodros2106
🇮🇱የሰሜኑ🇮🇱HANIBAJER🇪🇷6🇪🇷 :
የምታወራው ሁሉም በቴክስት ይገባልናል ሊንኩን ስንጫን ሌላ የሎተሪ ስም ነው የሚያመጣው ሊንኩን አስተካክሉልን
2026-08-02 05:26:57
2
user1450795868779
alemayehu desta :
ለማን እንደደረሰ ማሳወቅ አለበት ዝም ብለው 46ኛ ዙር ምናምን ተብለው የሚያልፍ ነገር አለ
2026-08-02 17:05:09
1
yeshhhuaa
yeshua✝️ :
ቅን ልብ ስላለህ ነው ተባረክ እኔ እቆር ጣለሁ ግን አይቼ አላቅም አድማስ ሎተሪ ማውጫው የትይገኛል እኔ መደብ 45 ቆርጫ ዕጣው እንደወጣ ቁጥሬን ሳላየው ወዳውኑ ከሞባይሌ ላይ ምን እንዳጠፍው አላቅም አጠፉብኝ መደብ 49 ቆርጫለሁ የት ነው የማየው
2026-08-01 22:12:51
3
yohanes35280
jon :
በቴሌ ብር ስቆርጥ ቁጥር ኣይጠኝም
2026-08-01 22:20:51
1
ethior.g
ethio R.G 🇪🇹@21 :
የምንቆርጠው በስልክ ነው ደውለው/ተክስት አርገው ለምን አያሳውቁንም
2026-08-04 10:00:02
0
seniorofuniveallah_
Chali Arsi Oro :
wushat new sinte mokirenal andim sawu samiche alakim yegegne
2026-08-02 07:15:05
1
lijdawd19
Chere Redman :
zara 28 new negerna
2026-08-04 09:55:43
0
user1912458816067
Edilu :
ነገ መልካም ቀን ነው 28
2026-08-03 17:45:18
1
To see more videos from user @mokannn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About