@se25802:

ክብር ለማዳምቅመሞችና ለረኞች✌❤
ክብር ለማዳምቅመሞችና ለረኞች✌❤
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 01 August 2026 21:37:16 GMT
3552
103
42
14

Music

Download

Comments

.for.everthing
የገጠር አራዳ የከተማ እብድ ነው🫣 :
ችርስ እኳን ያላየነውብ የአየነውን እኔጃ ለምንንለው😁😁😁😁
2026-08-01 22:46:14
14
neima1204
N ተማሪዋ❤❤ :
እረ ኡኡኡኡ ጭራሽ የኔማ የመኪናየ ቁልፍ ወየነዉ ማለት ጀምሯታል የሌላዉ ሲገርመኝ😥😥😂😂😂😂
2026-08-02 01:57:07
1
s6686002
ሡሡ የናቷ ናፋቂ🌹 :
የኔወቹማ ይለያሉ ምንም እቃይሁን ምንምነገር እኔካልተጠየኩ አይሆንም እንዴው ብቻገባዲነውአይ ስዴት ስንቱን አሳየኝመሠለሺ 😂😂😂
2026-08-02 04:44:24
1
kale1690
ቃልየ የስማደዋ ❤🔐 :
የኔም እንደዚናቸዉ😫🤣🤣🤣🤣
2026-08-02 09:26:56
0
tesfaye.workneh6
➢Ⓑ ቾ ቀ➢ው➵ሷ :
ማርያምን እህህ😡ተቃጠልን
2026-08-02 09:25:35
0
ok316231
E,ነኝ የበኬዋ♥💞🕌🥀 :
እኳን ያላየሁትን ያየሁትንም እኔጃነው የምለው😁😁😁
2026-08-01 23:09:25
1
user1280058143108j
Jነኝ ዝምተኛዋ :
ሊሳብዱኝነው
2026-08-02 09:11:15
0
eyasuabegaz5
እመብርሃን እናቴ💚💛❤️ :
እኔ እቃፈልጌአላገኝም
2026-08-02 08:07:02
0
eyerus12211
Eyu 👉🍫🍫🦋🦋 :
አረ በሱ የተነሳ ልቀውስ ነው ማርያምን ትግስቴ አለቀ ጠፋ ማትለው ጉድ የለም 😣😣😣😣
2026-08-02 08:51:25
0
user7dpjmfdk35
እኔ የኔ ብቻ :
እህህህህህ ዛሬስ
2026-08-02 04:00:01
0
user1726912740394
susu የባቦዋ :
እኔ ያለሁበት ሁኒታ ሊያሳብዱኝነው🤣🤣🤣
2026-08-01 21:56:48
0
amaki811tiktok
ተማሪዋ ✍️ :
እኔ ላ ነዉ የምላቸዉ 🤭😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-08-02 00:21:18
0
ekiramkedur
ኩሉ ነፍሲን ዛኢቀቱል ሞት :
በሳቅ🤣🤣🤣
2026-08-02 00:44:13
0
alhamdulillah84245
SU SU 🦋 :
ወላሂ እኔም ሰልችቶኛል እፉ 😫😂😂
2026-08-02 00:45:12
0
elsabet.yiwega
Elsabet Yiwega :
ሁሉም አንድ ናቸው ማለት ነው እኔጋ ብቻ ይመስለኝ ነበር
2026-08-02 09:49:58
0
mad11xx
የመዳም ድሮን👮👮👮😉 :
ኢትዮ ሁነን የጠፋቸውን ሁላ ነው እሚያስፈልሁን😂
2026-08-01 21:50:46
0
65tfgg
ቁጥብነት ያስከብራል 👈 :
😁😁😁
2026-08-02 09:12:08
0
user2274562775382
ልኑር ተደብቄ ከስመሰዮች ሪቄ :
👍👍👍
2026-08-02 06:30:04
0
faruksiddek
እናቴ🌸ሂወቴ :
😂😂😂
2026-08-02 05:14:50
0
user110518521577
አይጊዜ💔💔💔💔 :
🥰🥰🥰
2026-08-02 04:00:31
0
sumeya8994
"sumeya ጎጃሜዋ" :
😂😂😂
2026-08-01 21:40:05
0
To see more videos from user @se25802, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About