Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@justoneday1111: ሸረሪና ሙሉ በሙሉ ከትሕነግ ታጣቂዎች ነፃ መውጣቷ ተገለጸ በትሕነግ ታጣቂዎች አነሳሽነት በሸረሪና አቅጣጫ የተከፈተውን ጥቃት ተከትሎ በተወሰደ የተቀናጀ የአጸፋ እርምጃ፣ የቡድኑ መሸሸጊያ የነበረችው ሸረሪና በጀግናው የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሙሉ ቁጥጥር ስር መግባቷን ምንጮች ገለጹ። በዚህ አውደ ውጊያ ትሕነግ አርሚ-70፣ አርሚ-15 እና አርሚ-13 ብሎ የሚጠራቸው የቡድኑ ኃይሎች ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግደዋል ተብሏል። ከስፍራው በተገኘው ማረጋገጫ መሠረት፣ የሸረሪናን ነፃ መውጣት ተከትሎ በርካታ የቡድኑ ታጣቂዎች በሠራዊቱ የተማረኩ ሲሆን፤ ዙ-23፣ ድሽቃ፣ ብሬን እና ስናይፐርን ጨምሮ በርካታ ከባድና ቀላል የጦር መሣሪያዎችም በቁጥጥር ስር ውለዋል ነው የተባለው።
Who am I ?
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 August 2026 22:01:41 GMT
15571
185
5
20
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
➣አትምጡብኝ በሷ👉👉 :
ኧረ ባክህ ፎቶውላይ ያለው ጀነራልኮ ሰ/ምስራቅ ዕዝ አዛዥ ማለት ራያ አካባቢ ያለውን ጦር ነው የሚመራው
2026-08-02 03:53:47
0
Ali Abdala :
የመረለ ወወ
2026-08-02 11:05:35
0
Emirates2119 :
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-08-01 23:12:57
0
To see more videos from user @justoneday1111, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🫰🏻🫰🏻#fyp #dancinha #foryou #viralvideo
4K #wallpapers └ mohamed salah ❤️📲 └ PFA Player of the Year 2025 🏆
#CapCut #taswanita #handbag #taslucu #tasselempangwanita
تبقّى 16 كم... لكن القلب وصل منذ زمن.❤️ #كربلاء #الامام_الحسين_عليه_السلام #الاربعينية_الامام_الحسين
nada más lindo que una mañanita con outfits de FREEDOM😍🫶🏻 #parati #fyp #jeans #denim #avellaneda #avellanedamayorista #floresmayorista #flores
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy