Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@byrickytorres_27: la gloria sea para ti señor 🙏🏻❤️❤️#pequeñoturbo #parati #byrickytorres
#byrickytorres
Open In TikTok:
Region: CO
Sunday 02 August 2026 01:27:57 GMT
659
12
0
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.51MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.64MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @byrickytorres_27, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ይህ ቃል ያስደነግጠኛል 😭! እናንተስ ምን ያስደነግጣችኋል? ሞት ነውን? ይሄማ ከሞት በኋላ ሕይወት መኖሩን ለማያምኑት ነው። ረሀብ ወይስ ስደት? ይህማ “ስለ ጽድቅ የሚራቡ ብጹዓን ናቸው ይጠግባሉና” (ማቴ. 5፥6) የሚለውን ቃል ኪዳን ለዘነጉት ነው። እኔ ግን ሳስበውም ሆነ ሳነበው መላ አካላቴን የሚያንቀጠቅጠኝና የሚያስደነግጠኝ የጌታ የፍርድ ቃል ነው፦ “የማይጠቅም ይህንን ባሪያ በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጡት፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል!” (ማቴ. 25፥30) 😭 ይህ ሰው መክሊቱን መቅበሩ ብቻ ሳይሆን፣ ለፈጣሪው ያለው ንቀትና እብሪት ያስፈራል። ለገዛ ስንፍናው እግዚአብሔርን ተጠያቂ እያደረገ “ጨካኝ ሰው መሆንህን አውቃለሁ” (ማቴ. 25፥25) እያለ ይከራከራል። ኦ ጌታ ሆይ! እኛስ ምን ይሻለናል? 💔 የተራቡትን አይተን እንዳላየን ያለፍነው፣ በእጃችን ያስቀመጥከውን መክሊትህን መቅበራችን መሆኑን ዘንግተን ነው። 💔 ምጽዋት የሚጠይቁንን ቸል ያልናቸው፣ በእጃችን ያለው ጸጋ ያንተ መሆኑን ረስተን የራሳችን ስለመሰለን ነው። 💔 የተረፈንን እንጀራ እንኳን ለድሆች እንዳይተርፍ እጃችንን የምንጠርግ ግፈኞች ነን። ድሆች በደጃችን ሲያለቅሱ፣ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት የዘለዓለም እሳት ሊጥለን የሚችል ታላቅ ጌታ እንዳላቸው እንዴት ዘነጋን? 😭 ጌታ ሆይ! በአፋችን ስንፍና ልክ አትፍረድብን። ፍሬ ያጣችባትን በለስ ለአንድ ዓመት ታግሰህ ዕድል እንደሰጠሃት፣ ለኛም ዕድል ስጠን! ምናልባት ለከርሞ ብንጠቅም... “ይህን የማይጠቅም ባሪያ አውጡት” ብለህ እንዳትፈርድብን እንማጸንሃለን! እናንተስ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነፍሳችሁን የሚያስደነግጣት ቃል የትኛው ነው? ከታች በኮሜንት ጻፉልኝ። ወንድማችሁ ግርማ ይመር ነኝ #የእግዚአብሔርፍርድ #ንስሀእንግባየኦርቶዶክስልጆች #የነፍስምግብ #ሀይማኖትአንዲትናት #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
so stress
negan #negan #the_walking_dead
Старый бог #рекомендации #глобальныерекомендации #twitch #смешныемоменты #старыйбог
#система #windows #забылпароль
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy