@yeabkal_nicola: ፖለቲካ አይደለም!! በብዙ ሰዎች ዘንድ እንዳስታውሰው ስለምጠየቅ ነው እንጂ የየትኛውም ወገን ደጋፊ ሆኜ አይደለም። በዚህ ቪዲዮ ቅር የምትሰኙ ካላቹ እንደማጠፋው 100% ቃል እገባለሁ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሀገሬን ህዝቤን ከምንም በላይ የማስበልጥ። ❤🙏 ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏 #amharatiktok #amharatiktok💚💛❤️ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Yeab_Ghost
Region: ET
Sunday 02 August 2026 05:25:05 GMT
Music
Download
Comments
liyana :
ewnet new
2026-08-04 07:17:21
0
አህመድ 🌙 :
bro risk alew
2026-08-03 09:26:40
1
Gashwo tamiro Kijelcha :
አንተም ሁሌም በልባችችን ትኖራለክ ከዝ በሁላ
2026-08-02 08:17:10
287
Yoni :
ገና ደበርከኝ በጭራሽ ፖለቲካ ውስጥ ትገባለህ ብዬ አላስብም ነበር
2026-08-02 07:03:48
48
@minte :
ድሮም እወድህ ነበር አሁን ይበልጥ ወደድኩህ
2026-08-02 14:25:43
152
mitabinyam :
የኔ ጀግና ትክክል ነህ
2026-08-02 06:38:15
141
Yeab_Ghost :
not poletica 😁
2026-08-02 05:27:40
45
ሊክሰኝ ፈተነኝ :
ዘላለም ይኖራል በአማራዎች ልብ
2026-08-02 09:12:30
62
ቆጶዚኦን :
ያአማራ ልብ ውስጥ ነው ትክክል 🥺
ሁሌም በልባችን ይኖራ🥺🥺🥺
2026-08-03 10:37:06
12
nati የፅጌ ልጅ :
በየቀኑም በየሰአቱ ከኛጋ ነው
የኔ ኩሩ ጀግና💪💪💪
2026-08-03 08:51:41
14
Oniᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘ :
💪💪💪
2026-08-02 08:52:30
13
mulalem werkye :
በትክክል ልባችን ዉስጥ ነዉ ያለዉ🥰🥰🥰
2026-08-02 07:06:18
14
Yesharg Angaw :
ዛሬ ገና አንተ እራስህ ልቤ ውስጥ ገባህ
2026-08-02 16:14:13
16
senait BLACK :
በቃ እውነት ነው ክብረት ይስጥልን
2026-08-02 06:21:19
18
Betty :
No Poletica ✌️🤝
2026-08-02 15:11:08
15
samuel :
የአርቲስት አዲስ አለም ልብ ውስጥ ነው😂
2026-08-02 08:15:41
12
GECh የዘሜው 444 :
እንባየን አመጣህው አንተም በልባችን ውስጥ ነሕ
2026-08-02 11:57:31
7
ነኝ የአፄዋቹ💪💪💪 :
አልተቀበረም አብይ በልቶታል
2026-08-02 11:06:44
7
ማመስገኛየ :
እና የት እናገኘዋለን ልባችን ውስጥ እንጅ ተባረክ ቤተሰብ ይሔ ፖለቲካ አይደለም እውነት ነው
2026-08-02 08:32:03
6
ብትችሉ አንድ ሁኑ፡፡ :
ትችላለህ እውነት
2026-08-02 08:07:49
1
Etsehiwot :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዛሬ ፎቶው አደረኩህ🥰🥰🥰🥰 አንተም❤️❤️❤️
2026-08-04 07:16:47
1
ሳቂታዋ🤣🤣 :
እውነት ነው በልባችን ውስጥ ነው
2026-08-04 12:22:04
1
☥𝗘lfaz🇯🇲🚭 :
ፖለቲካ አይደለም 🔥🔥🔥🔥
2026-08-02 07:52:03
4
ባርች የማክሰኝት ቀበጥ :
ድሩም እወድሀለሁ አሁንምወደድኩህ
2026-08-03 12:46:02
1
To see more videos from user @yeabkal_nicola, please go to the Tikwm
homepage.