@sosi88881: ሞት ለደገሰለት ለራሱ መርዶውን ሲነግረው። ዶር አምባቸውን ሁኔታ ተመልከቱ:: He was confused and shocked. It is unfortunate he didn't prepare and act on it accordingly. #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #amharatiktok #oromotiktok #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha

sosi-8888
sosi-8888
Open In TikTok:
Region: AU
Sunday 02 August 2026 07:26:37 GMT
49623
1215
107
1076

Music

Download

Comments

pp_plug_gg
ⓅⓁⓊⒼ_🍃+🎹 :
is this real 😳
2026-08-03 19:03:59
0
dev.haile2
simtam :
እንዲያ ነበር እንዴ ያልከኝ
2026-08-02 16:42:44
45
chuchu0509
ቹቹ ኢትዮጵያዊት ('ሸገር አዱ ገነት') :
ዶ/ር አምባቸው በህይወት እያለ ነው እንዴ እንደሚሞት የተነገረው ኧ ?
2026-08-02 10:14:24
63
m12chael1
I@Var :
ኧረ እጅግ ይገርማል ደደብ ሆነን እንጂ ሁሉንም እየነገረን ነዉ የፈፀመዉ እኛ ግን እንደ ህዝብ ደደቦች ነን።
2026-08-02 12:23:12
165
gebregechi
Gebre :
See ambachew's reaction 😭😭😭
2026-08-02 17:56:22
4
hailecomp
Haileyesus Sitotaw :
migerm new
2026-08-03 03:24:53
0
prudent4185
Bereket :
he is telling to him and the people's how much it is difficult the situations in amahara region, elites thought, at that time there was an elites who organize rebel group,
2026-08-02 10:09:31
1
tgbm2550
tg Amhara Rise 💚💛❤️💪 :
አስቀድሞ እንደሚገድለው እየነገረው ነበር
2026-08-02 14:38:00
34
amorawuser5376536762948
amorawuser5376536762948desw :
ነግሮት ነዉ እደሚገለዉ እርግጠኛ ነበር😭😭😭
2026-08-02 12:07:34
43
elisi_ethiopiawi
Elisi Pro-African⚖️ :
እንዴ ምን ማለት ነዉ?
2026-08-02 07:32:14
48
user130916214
ለምለም ፈለገ ግዮናዊት :
እንደሚገለው ነግሮ ነው የገደለደው ዛሬ ይበጡን አመመኝ💔😭😭
2026-08-02 19:54:19
9
battery729
Battery 1% 🔋⌛️ :
በዛ ጊዜ እንግዲህ ስለ መግደል ስለ መሰዋትነት ማውራት ማለት ያኔ እንዴት አልገባንም የሚለው ሳይሆን አሁንም የማይገባው መኖሩ ነው የሚያበሳጨው
2026-08-02 17:45:57
26
fantahunarse
fantahun ደበጫ 1919 :
በጣም ያሳዝናል ለካ እደምትገለው ነግረኸን ነበር እኛነን ደደቦች የማይገባን
2026-08-02 18:10:47
6
habeshanbeats
🎼Abyssinia Beats🇪🇹 :
እሚሰማው አንጂ እሚያዳምጠው አቶ ነው እንጂ ይናገራል ።
2026-08-02 22:22:09
3
www.tedyking.com
Tizazu :
አይ ወይኔ ዶክተርን ተመልክታችሁታል ምልከታው እና የውስጥ ቅሬታ ምን አለ ያኔ በቀኝ ብላችሁ ዞር ብላችሁ ብትቆዩልን የኔ አምባ😭😭😭😭😭
2026-08-02 16:39:48
8
19me69
አንድ እድል :
ያሳዝናል
2026-08-02 15:12:50
6
raheltaka581
ምንም ነገር ምንም ነው :
Ai ነው በሉኝ
2026-08-02 10:18:10
5
girmagetachew540
girma :
ይገርማል
2026-08-02 12:07:59
5
user1031854612990
ሙሌ መርካቶ :
የእሩሲያ ፖለቲካ አሰራር ማኒፋስቶ እተጠቀመ ነበር ወይ ጉድ
2026-08-02 22:09:20
2
user8467607819869
አቢሲኒያ 🇪🇹 :
መጀመሪያ ተነግሮት ነበር
2026-08-02 23:08:11
1
andualemz1st
Andy :
መኮንን እንዲ ነበር እንዴ ያልከው
2026-08-02 20:16:34
2
akberetmicheal
Aki epoxy :
እንዲህም ተደርጓል እንዴ
2026-08-02 13:26:36
3
12345adesr
The Guners :
በጣም የሚርም ነው እደማገለው ነው የነገረው
2026-08-02 12:20:11
4
girmatimer916
girmatimer916 :
ai
2026-08-02 07:42:18
0
To see more videos from user @sosi88881, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About