@meliktyohannes: #የኔ ትሁት አባት#ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #viral #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

Melikte
Melikte
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 August 2026 07:55:18 GMT
63961
6654
166
268

Music

Download

Comments

munitymareyamlij
ሙኒት የ ማርያም ልጅ🙏🙏🙏❤ :
Abatachen Abun Ermiyas betam ymewedot abatache🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-02 14:49:12
1
habtamu_ambachew
habtamu-ambachew :
This is an AI video.
2026-08-02 18:19:13
0
user52757205925875
tg :
ynawd tadelshi
2026-08-02 08:10:43
1
wubayehu61
wubayehu :
አቤት መባረክ የድማውን አባቴን አሳታወሱኝ
2026-08-02 14:19:11
2
wendm.shumye
wendm shumye :
ፈጣሪ እድሜ ጤና ያድላቸዉ አባታችን አንች ለሌላ ግዜ ይሁንሽ በጅ እቅፍ አይቻልም ከሜራ መደቀንም አያስፈልግሽም ነበር በኔ እይታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-02 11:37:44
3
sami604532
sami :
በነሱ መባርክ እዲለኛ ነሽ
2026-08-02 09:50:52
2
tigistbelay975
𝑡𝑖𝑔𝑖𝑠𝑡 የኪዳነምህረት :
የኔ ወርቅ አባት እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን❤️
2026-08-02 10:16:38
1
motherqeefn
mother Queen :
አብሬሽ ነው ያለቀስኩት እኔም የተባረኩ ነው የመሠለኝ
2026-08-02 12:48:49
1
shimaycltesema
shimaycltesema :
ፈጣሪ አብዝቶ ያክብርሽ አርአያ ነሽ ።
2026-08-02 12:19:11
1
user2661843270442
Amex :
የምር በጣምነው የማከብርሽ ባለሽበት ፈጣሪ ይጨምርልሽ የኔ ትሁት እህት
2026-08-02 14:39:06
1
metmku.yohanes
Metimku Yohannes :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-08-02 08:05:25
1
kibru.eshtu
KE :
በእኚህ ብፁዕ አባት ብባረክ በጣም ነበር እምመኘው አባቴ በረከትዎ ይደርብን
2026-08-02 16:44:02
0
abrham0433
Dani :
እህቴ በጣም እድለኛ ነሽ በነሱ አባት መባረክሽ 🥰🥰🥰
2026-08-02 10:29:22
3
asnakewyibeltal43
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረኝ :
አይ መልዕክተ እንደት እንደምወድሽ እንደማከብርሸሸ እንደት እነደምሳሳልሽ ማርያምን በተለይ በቅርብ በምታስተላልፊያቸው መንፈሳዊ መልዐክቶችሽ
2026-08-02 09:06:55
3
user8118518436947
😭 :
መዝለፉ ቀረ ዛሬ ተመስገን💝
2026-08-02 08:10:27
1
hilkeg0
ቤተ እውነታ ዘአማን :
ታድለሽ አዛኜን አባኤርምያስን ሳላገኛቼ ሳልባረክም እንዳትወስደኝ እውቀትን ከትህትና ያሟሉ አባት ኡፍፍፍፍፍ
2026-08-02 15:24:16
1
myt.dn
Molla@21(Dn)🤫➡️🏆 :
ብርቱ እና አስተዋይ ሴት መክሊትየ👏👏👏
2026-08-02 09:35:12
1
user9622129340396
ኪዳነምህረት እናቴ :
በፀሎት አስቡን እህቴ
2026-08-02 11:15:18
1
sami604532
sami :
በርከቱ ይደረሰን
2026-08-02 12:44:55
0
ato.endashew
Kk ማር :
መጣደል ነዉ በሳቸዉ መባረክ
2026-08-02 11:44:25
1
dawit.gobeze6
Dawit Gobeze :
ፈጣሪ ሆይ ከወደቅንበት አንሳንና እናመስግንህ
2026-08-02 13:24:29
0
sewunet58
sewunet58 :
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ተመችተሽኛል
2026-08-02 08:37:28
2
user7717816258044
ሡራፌል ፈንታ :
ፍጹም የምንወድሽ እህታችን ስለአለሽ ሐይማኖትሽን ትርኢት የምታደርጊበት ሁኔታ ስለአለሽ የእመ አምላክ ድንግል ፍቅር አደንቃለሁ ያበርታሽ
2026-08-02 14:11:50
0
tka9751
tka :
እግዚአብሔር ይመስገን!!ትሁት አባት እንኳን በነሱ ተባረክሽ ።
2026-08-02 08:12:44
0
user8118518436947
😭 :
ማለቴ የሚያስቀይም ነገር ልከሽልኝ ነበር
2026-08-02 08:12:15
1
To see more videos from user @meliktyohannes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About