@shawqtravel: "ጦይባ ዚያራ ቁበተል ኸድራ " #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሸውቅ💚 #shewq #umrahpackage #shawqtravel

SHAWQ TRAVEL
SHAWQ TRAVEL
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 02 August 2026 09:17:11 GMT
151454
30674
1409
1616

Music

Download

Comments

allahye49
ፋጡማ :
ያረቢ ሙሉ ኣፍያውን መልስለት😭😭😭😭
2026-08-02 10:48:15
304
chuchuemaynafky
ዱዱ 💜💒🙏 :
የሰዉን ደስታ ከማየት ዉጭ ምን እሜያስደስት አለ እ ኦርቶዶክስ ነኝ ምኞቱ ፍላጎቱ ማየቴ ደስ ብሎኛል ጌታን🙏🙏🙏
2026-08-02 12:22:21
74
nurit.hasan
አህባሿ ነኝ ለዲኗ ሟች :
እንደኔ አብሮ ያለቀሰ
2026-08-02 09:24:50
189
hawagashawu
susu 🌺🌺🌺 :
አላህ አፊያህን ይመልስልህ እሱ አቸግረውም ያረብ🥺🥺🥺🥺
2026-08-02 09:44:16
71
mohammed09178
መሀለቅ :
የመዲና ነገር ናፍቆት ብቻ ምን ይሆን መጨረሻየ አሏህየ ወፍቀኚ😭
2026-08-02 09:26:57
212
zedozm
zelalem D :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሀምዛው ሳይ ልቤ ይነካል ሰው ያሰብው ሲሳካ ፈጣሪ ፈቅዶለት አቤቱ እኔም ያሰብኩት ይሳካ
2026-08-02 09:57:14
39
user26137181361967
𝕘𝕒𝕫𝕒 💔 🇵🇸🇪🇹🧕🦋 :
ታድለህ 🥺🥺 እኔስ ለኡሚ ነዉ ምኞቴ 💝💝💝
2026-08-02 10:18:48
17
samirashafi29
Samu tii$💫 :
Yene abat😥😥
2026-08-02 14:17:06
0
user4880009706274
احمد من اثيوبيا🇪🇹 :
ቀረፃዉ ለምድነዉ ግን አጅብ
2026-08-02 10:00:37
17
edele.edele6
ብሩቱካን ተራመዲ :
ዱአ አዲርጉ በዛዉ ሐገራችንን ፈጣሪ ሠላም ይዲርግልን🙏🙏🙏
2026-08-02 11:41:30
10
saadas979
ተናዳፊዋ🦅🤙🇦🇪🔐🌎 :
ማነዉ እደኔ ያለቀሰ🥺😭
2026-08-02 11:13:02
8
yashi.awol
ሂባ ሂባ :
abshere
2026-08-02 13:27:10
0
najat.hasan82
𝙶𝚊𝚗𝚊𝚖𝚎 𝙷𝚊𝚜𝚊𝚗 𝟽𝟻𝟸 :
ana bossisu male😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-02 14:33:47
0
abu.reyan213
abu reyan❤ :
ሐቢቢ ተሽሎህ ሁሉም ሰው ሐምዛ ሐምዛ ያስብልልህ
2026-08-02 11:01:42
30
mekiya.shemsu5
መኪያ ነኝ የቡታጀራዋ :
የኔ አባት 😥😥😥
2026-08-02 10:57:00
5
mame_offical716
ማሜ👑የበረሀዉ🐪🇨🇬🇸🇦 :
አቦ አፊያውን ይመልስለት ወላሂ😭😭
2026-08-02 10:00:25
23
enate61
hass :
መገን 🥺🥺 ወላሂ ሰዉነቴን ነዘረኝ🥺🥺🥺
2026-08-02 09:33:53
32
asmf6977
ASMF Ajaebe butaa🇪🇹🇿🇦🇪🇹 :
Egru yetakme challenge jemeru??
2026-08-02 10:00:53
11
user6v4rael8k6
T ነኝ💖💖💖የH 💙 ናፋቂ 💙💙 :
አላህ ሙሉ አፋያህን ይመልስልህ
2026-08-02 09:50:28
6
abdurahman.ahmed398
🇪🇹:أ :
እሱ አልቅሶ እኛንም አስለቀሰን ዚያራህን አላህ ይቀበልህ እኛንም የዚያራውን ተውፊቁን አላህ ይግጠመን🤲🤲🤲
2026-08-02 09:49:30
5
aminat.abdu018
Ami :
አይኝ መገን ሙሀባ ደህና ልብ ይኑረን ሌላው ጥቅም የለውም😭😭😭
2026-08-02 10:02:02
8
fatuma.fatuma3622
الحمد لله كل شيء من الله☝️ :
ቃል ያጣ ምሥጋና ያአላህ አላህየ አተሁሌም ልክ ነህ አሁንም አተዉ አፊያዉን መልሥለት💝💝
2026-08-02 10:21:53
10
fatuma.mehammed5
ልኑር ለሚወደኝ :
እረኔ አልቅሸ ልሞት ነዉ ባየሑሕ ቁጥር አየይ😭😭😭😭😭
2026-08-02 10:06:44
10
ze.zu26
zu zu 🧕 :
ወላሂ አላህዬ እኮ ጥሎ አይጥልም ከልብ ከለመንከው የፈለከውን ያደርግልካል አጀብ ወላሂ አላህ አፊያክን ይመልስልክ ያረብ 🙏😢
2026-08-02 09:50:52
6
To see more videos from user @shawqtravel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About