@seifushowebs: #seifushow #seifufantahun #fypシ゚viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #seifuonebs💃🏼 #habeshatiktokforyou #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #seifuonebs #ethiopiantiktok #virał @wendimujira

seifu on ebs official
seifu on ebs official
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 09:00:00 GMT
428605
68176
417
2540

Music

Download

Comments

sanjawkidu
የድሬዋ እብድ :
ለምንድነው ግን የማፈቅርህ 🥺🥺🥺
2026-08-03 16:35:17
553
enat5181
ስለ እኛ ፀልዩ :
እባክህ ከፍ እንዲል የቻልከውን እርዳው ምርጥ ድምፃዊ ነው ያሳዝናል ሁሉም አልፎለታል እኮ
2026-08-03 09:07:35
830
nmhh13
i and me :
እምፈራው ሙዚቃ
2026-08-03 18:18:04
753
hair7527
𝖇𝖑𝖆𝖐𝖎 ℎ𝑎𝑖𝑟stylist :
በማንኛው ሰአት ማዜም የሚችል ሰው ነው🙏
2026-08-03 15:13:09
659
user4084684800522
user4084684800522 :
ምርጥ ሰራ ለምን በድካሙ ልክ ከፍ ያላለ
2026-08-03 09:29:56
161
b.girma5
B :
ድሮ ነበር አሁን አይሰራም
2026-08-03 18:51:53
75
mulugeta.tadese
Mulugeta Tadese :
ለመንግስት የተዘፈነ ነው የሚመስለኝ !
2026-08-03 19:06:20
46
ebrahimhenryebro
user8449672650659 :
በነገራችን ላይ ወንድሙ ጅራ ዲግሪውን በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ በባህርዳር ዩኒቨርስቲ (ፓሊ ግቢ) ነው የሰራው ቀን ትምህርቱን ማታ ማታ ናይት ክለብ እየሰራ ነበር ያሳለፈው
2026-08-03 21:46:49
55
mihert1467
Mihert1467 :
እውነት ነው በጣም የምወድለት ሙዚቃ ነው🥰🥰🥰
2026-08-03 14:38:20
33
wese811
wese :
ድምፁ እኮ ይለያል
2026-08-03 19:23:17
22
shalohem22
shalom :
ሰይፉ እባክ ልጄ እንደመታከም ተባበረኝ
2026-08-04 14:58:41
26
dagigegi0
Dagigegi :
በጣም የምወደው ሙዚቃ🥰🥰🥰🥰
2026-08-04 17:18:12
12
takefurniture
TAKE FURNITURE :
መቼም የማይሞት ድምፅ
2026-08-03 15:37:14
18
zeki_man.1
𝙯𝙚𝙠𝙞 𝙢𝙖𝙣 👣 :
2026-08-03 09:38:52
65
solimak123
selu🍫🍫 :
እውነት የሆነ ዘፈን
2026-08-03 15:27:36
17
kiru7258170618503
kiru26 :
ደስ ይላል የሚለው ዘፈን ይለያል
2026-08-04 16:49:06
7
ebrahimhenryebro
user8449672650659 :
ዝም ብዬ ሳየው የሚያሳዝነኝ ነገር
2026-08-03 21:43:34
11
ephi19_
ኤfi 🍰 :
ነሀሴ 21 ልደቴ ነው
2026-08-04 19:51:44
7
ermilala02
ermilala ዱነግ :
እሄ ዘፈን ግን መዝሙር ነው እንዴ በጣም ነው ምወደው የምር
2026-08-03 18:18:33
15
zelalem.bekele905
𝔃𝓮𝓵𝓪𝓵𝓮𝓶 :
ከተማ ተወለድ
2026-08-03 10:09:55
8
melehek265
ደራሲ መልህቅ ጌታቸው ⚓️ :
ውድ የሆነ ሰው አምላኬ ያሰበውን አርግለት🥰🥰🥰
2026-08-04 03:32:40
5
user71502870350283miki
ayu :
ይቀመጣል እንዳደራ ሰው ደግም ሰራ ክፉም ሰራ ሁሉም የእጁን ያገኛል ቢቆይ እንጂ መች ይቀራል (ወንድሙ ጅራ ) አይ ዘመን ግን ብዙ ታስተምራለች ለተማረባት ሰው ባለፈው ሕይወቴ እንደ መፅሐፍ እየገለፅኩ ከተማርኩባቸው ሰዎች (ሙዚቀኞች) ውስጥ አንዱ ወንድሙ ጅራ ነው፣ እነ እዮብ መኮንን ተጠቅሰው አያልቁም በተለይ ከእዮብ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት፤ ስለዚህ ውዶችዬ በሕይወት ውስጥ መልካም እንሁን (ፅድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም) ከኛ ምንም ሚቀንሰው ነገር ስለሆነ ደግ እንሁን
2026-08-04 08:21:22
11
seble.mamo21
Sebel Mamo🏋🏻‍♀️⏰ :
ይቀመጣል እንደ አደራ👍
2026-08-03 13:30:34
5
user7925668000571
user74997364213 :
2026-08-05 12:19:04
1
To see more videos from user @seifushowebs, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About