@.mergt45: 👉 ከዓይነ ጥላ መንፈስ በአጭር ጊዜ ማለትም ከ14-28 (፲፬-፳፰) ቀን ይገላገሉ     #የዓይነ ጥላ ተጽኗቸው ምንድነው ? 👉 ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል ) 👉 ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል 👉 በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል 👉 ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል 👉 የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር 👉 ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል 👉 የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል 👉 የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል 👉 የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል 👉 የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል 👉 የማህፀን እጢ ያመጣል 👉 የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል) ➪ የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) ➪ የወገብ ሕመም ይፈጥራል ➪ የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም ያመጣል ➪ የራስ ሕመም (ማይግሪን) ያመጣል ➪ መጥፎ የሰውነት ጠረን  ያመጣል ➪ መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል ➪ ቁርጥማት ያመጣል ➪ እግር ሰብስቦ ይይዛል ➪ ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን ✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል ✳ ስንፈተ ወሲብ ፣የብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስን) ያመጣል ✳ የትዳር ማስጠላት ✳ ፆታዊ ግንኙነት ያስጠላል ✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል (በሱስ መጥመድ) ✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት ✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን ⏩ የበታችነት ስሜት መሰማት ⏩ ሀገር ለሀገር ማዞር ⏩ የምግብ ፍላጎት መዝጋት ⏩ ማክሳት (ማቅጨጭ) ⏩ጭንቀት ፣ ድብርት ⏩ እራስን አጥፉ አጥፉ ማለት ⏩ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ ፣ በሕልም ማስጨነቅ ⏩ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት ⏩ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ ⏩ ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት        ✅#መፍትሔ ፩, ከርቤ እጣን ፪, የጊዜዋ ሥር ፫, የአጋም ሥሩን ፬, የቀጠጥና ሥር እነዚህን ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል ከመጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት

መሪጌታ 0955563830
መሪጌታ 0955563830
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 August 2026 12:15:38 GMT
36255
459
5
44

Music

Download

Comments

eyerusalmme
Jery ye Abel mist :
sishetgi yasemelsegial lmndenew
2026-08-03 12:06:46
0
user9034210061324
user9034210061324 :
እውንትነውውውውው🙏🙏🙏
2026-08-03 21:00:18
0
adgnashe.demise
sameya :
ቀበርቾ የአጋንንት መሳቢያ ነው እኔ በማውቀው ሌላ የገበያ መሳቢያ ነው እኔ ባደከኰበት ህብረተሰብ። አንቺ የምትይው ይገርመኛል
2026-08-02 20:50:16
0
richo.649
Rich_@21 :
ኧረ እኔ ሳልወድ በግድ ሽታው እያስጠላኝ ስንት ቀን ታጠንኩት ግን አይለቅም
2026-08-03 18:36:01
0
wubalem9064
wubalem :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-03 17:26:51
0
To see more videos from user @.mergt45, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About