@kenu_lemma: ከዘመኑ ወሲባዊ ቀውስ የሚያድኑን ሦስት መሠረታዊ እውነቶች፦ ሥጋ ከሥብዕና የተለየ አይደለም፣ ሥጋ የእግዚአብሔር ነውና ሥጋ ክቡር ነው የሚሉት ናቸው!!! ይህ ረዘም ያለ ቪድዮ የተሠራው ልጅቷን ከመታዘብ ይልቅ እርሷ ከተናገረችው ተነስተን ብንማማርበት መልካም ነው በሚል ነው። እርሷ አፍ አውጥታ ተናገረችው እንጂ የእርሷ ሐሳብ ዛሬ ላይ የብዙዎች ነው። በቴሌግራም እና መሰል ፕላትፎርሞች የሚደረገው ነገር እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው። ይህ ሁሉ ደግሞ በዚህ ቪድዮ ከተጠቀሱት ሦስት ፍልስፍናዊ ውድቀቶች የተገነባ መሆኑ ሊካድ አይችልም።#sexualpurity

Kenean Lemma
Kenean Lemma
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 August 2026 15:22:07 GMT
143
14
0
10

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @kenu_lemma, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About