@2121wase: #የቻይና ጥበብ part 4#26 /11/18💚💛❤️#

Wase+ዋሴ 🍋🇪🇹
Wase+ዋሴ 🍋🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 August 2026 15:36:18 GMT
70442
4087
54
816

Music

Download

Comments

user61037176757737
ሁሉ ባንተ :
የኢትዮጵያን አሳየን 😁
2026-08-09 17:59:57
1
woloyewuyegonder
የፍቅር ዴራሲው :
ቻይና ግን በዚ ስራዋ ከሲኦል መውጫ ም ብትሰራልን ባይ ነኝ😳😳😳
2026-08-09 01:35:58
3
lozazayti
Zayti :
መሬት ሰፊ እያለ ለምን ግን
2026-08-10 20:14:27
0
worldfidel
fidel :
እግዚአብሄር ግን ጥበብን የሰጠው ለሰለሞን ነው ለቻይና??ይሄ ነገር መጽሀፉ እንደገና ቢተረጎም ። ምናልባት ስለምን ቻይናዊ ይሆን እንዴ??
2026-08-09 10:51:34
3
feredegn2
Feredegn :
እኛ ይህን ሁሉ የሚታረስ መሬት ይዘን ለመብላት ተቸግረናል
2026-08-09 17:04:37
1
husen.ymer1
Husen Ymer :
ወላሂ ቻይና ትለያለች
2026-08-06 20:34:30
2
oneamahra
ሰው አይናቅም የነገ መድረሻው አይታወቅም :
አይ እኛ ኢትዮጵያውያን ተንኮላችን ቂማችን ሀሜታችን ጭካኒአችን እረ ስንቱ 😭😭😭
2026-08-09 19:01:33
1
user7499247960
K H :
ወደ እኛ ስትመጣ መንግስት ከስልጣን አውርዶ ወደ ስልጣን መውጣት ከዚያ ሀብት መሰብሰብ
2026-08-07 04:54:22
1
user3272990458239
sነኝ የማያልፍየለም ሁሉም አላፊነዉ :
አምሳአመት ያሳታል ቻይና በጣምትችልአለች
2026-08-12 13:47:35
0
user8363794717961
ከፍ በይ ሀገሬ :
እር እኛ መሸ ነው ቻይና የምንሆነው
2026-08-11 18:11:32
0
user4043523408114
user4043523408114 :
best
2026-08-10 08:12:04
0
abebezeroha
ገብረ መስቀል :
2026-08-02 18:03:57
0
42girmetadesse
ግርማኤል :
ቻይና ትችላለች
2026-08-12 06:01:04
0
user608676509634
133490 :
አዎ ቀድማናለች
2026-08-11 17:30:46
0
jemalali372
mama :
ትለያለች
2026-08-09 11:33:14
1
alachewmaledeayel
Alachew Malede Ayelign :
ትክክል ቀድማ ሂዳለች
2026-08-10 12:13:19
0
tizazumaru1
areucdfkd :
ai ነው ወንድሜ
2026-08-09 17:08:35
0
2121wase
Wase+ዋሴ 🍋🇪🇹 :
አሜን አሜን አሜን 🙏
2026-08-02 19:40:53
1
getachewabebaw802
Gech :
ዌው
2026-08-09 16:27:29
0
lulululu74820
ንጉስ ሰለሞን :
ቻይናማ በጣም ትለያለች
2026-08-02 23:30:46
0
nebrikiros
yaru@nebri :
እኔማ የተወሰነውን በአይኔ አይቼው ተጉዤበት ተገርሜ ተደንቄ እእምሮየና ልቤ ደስታ ብዛት ልፈነዳ ተቃርቤ ነበር
2026-08-12 14:55:56
0
zeray492
zeray :
ይገርማል@
2026-08-09 17:03:25
0
habtamu.alamnew
👉 ከጄመራችሁ ጨርሱኝ 💚💛❤️💪🇪🇹 ኢ :
ውሸትኮ ነው ቅንብር ነው ለላይክ ነው
2026-08-09 17:08:23
0
mohammed.bushira7
A/S :
ቻይና ጋር ዘር ጎሳ የሚባል ህዝብን የሚከፋፍል ነገር አይታወቅም
2026-08-09 15:06:21
0
abebezeroha
ገብረ መስቀል :
2026-08-02 18:04:01
0
To see more videos from user @2121wase, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About