@mastu3811: #ሀያት #furniture #creatorsearchinsights #ቁምሳጥን #foryou @አስቱ ወሬኛዋ @ማስቲ @adonaymada444 @እኔ እና ልጄ @Yohannes Fikade 👁 ዐይነኩሉ

ማስቲ ፍርኒቸር
ማስቲ ፍርኒቸር
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 August 2026 15:56:45 GMT
39724
3687
131
1626

Music

Download

Comments

binkades
Binka Des :
ደንቦች ይከፋፈሉታል ለመንግስት ገቢ የሚሆን ነገር የለም
2026-08-02 20:40:16
114
fatahialh
makismilianos :
መፍትሄው ተባብሮ ይሄን ጨቋኝ እና ዘራፊ መንግስት ማስወገድ ነው።
2026-08-03 06:58:31
144
.roza7327
Rozaበፂ :
ሙዝና ቲማቲም ወረዳ ወስጥ መድበው ይሸጣሉ
2026-08-03 11:26:12
13
habetugirmay
Habetu Girmay :
ay hagerrr mecheresha🤔🤔🤔🤔
2026-08-03 12:11:11
0
kyriya6
kirya m :
እኔ መስረቅ ልጀምር ነዉ አበረታቱኝ
2026-08-03 13:11:54
1
samiapo973
masti ena... :
ere wuuuuuuuu yet enhide
2026-08-02 16:09:51
0
user19986932500
hemda ali :
ቆየኮ ህግ ከተበላሸ
2026-08-03 04:00:09
24
ahmi_malcolmx
Ahmi_M :
ሰልፍ እንውጣ፡ እንታገል
2026-08-03 01:00:15
15
buldyourself
baruk midya :
ይሄ ዱርዬ መንግስት ካልወረደ ሰላም የለም
2026-08-03 10:20:31
1
brooknet0
brook :
ይሸጣል ሙዝ አራሱ ቢሆን ባለፈው ግብር ልንክፍል ብለን ወረዳ ሄደን በ 30ብር አራሳቸው ስከፋፈሉት ነበር
2026-08-03 05:29:26
10
craftassosaepoxy
CraftAssosa&Epoxy Resinart :
ayy ehite binalk desss nw yemilew esu
2026-08-02 20:35:38
7
pikel12345
User 24 :
mendenaw ekaw ehtia
2026-08-03 12:41:25
0
user8715274295305gifti
ፍርዶስ በቀለ :
ኣረብ ሃገር መሄዳችን ነው
2026-08-03 12:51:24
0
beyou2677
Lela sewሌላ ሰው :
ግራ የገባው ነገር ነው የት እንሂድ💔💔.💔
2026-08-02 18:49:43
12
enate21263
enate@21 :
ደንቦች ይከፋፈሉታል ማስቴ አይዞሽ እህቴ😌😌
2026-08-03 04:31:35
8
user5301105530386
tofik1921 :
እኔ አያገባኝም
2026-08-02 16:51:59
1
m756358
🎇ጎደሬዋ ነኝ❤️የፋኖወች እህት 🇨🇬💒🌻 :
የኔናት አይዞሽ 😭😭😭😭
2026-08-02 19:33:31
2
true1sweet
123mimi :
በአይኔ አይቻለሁ በቅናሽ ከደንብ ቢሮ ለራሳቸው ሲወሰዱት
2026-08-03 08:15:45
2
emuy434
Emuy :
በ,30 ብር ይቸበችቡታል ህዝቡም ተሰልፎ ይገዛል እግዚአብሔር ይድረስልን
2026-08-03 11:07:08
0
user3493481137945
Bin Habetamu :
ከዚህ የበላይ ምን ይመጣል ገቢወችን ተመጣጣኝ እርምጃ መውሠድ
2026-08-03 09:51:52
0
takelendalew4
T͟A͟K͟L͟E͟ E͟N͟D͟AL͟E͟W͟ :
ህዝቡ ደዝዟል ዝም ብሎ ነው የሚኖረው
2026-08-03 05:51:05
4
happy503gm8
አጠቃላይ የአሸንዳ ሥራ የስራ account ነው :
8.3million በጣብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 02:29:31
4
emrakelkale
Emrakel @kasu :
አይዞሽ አንደሱ መምረር ነው
2026-08-03 09:08:47
1
yobaba_29
ባፋንኩሎ𖣂 :
ሙዙንማ ኪሎው ሀያ ብር ለመንግስት ሰራተኞች ሲሸጥ አይቻለው😳....ገቢው ለ ኪሳቸው ነው
2026-08-03 09:21:43
0
natyman212121
Natyman :
mefhthhewu mefenen new
2026-08-02 18:09:18
0
To see more videos from user @mastu3811, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About