@ethio_hr_guide: ብዙ ሰራተኞች ስለ የአመት እረፍት መብታቸው በቂ መረጃ የላቸውም። በዚህ አጭር ቪዲዮ የአመት እረፍት መብት፣ የሚፈጸምበት ሁኔታ እና ማወቅ ያለብዎትን ዋና ነጥቦች በቀላሉ ይማራሉ። 💬 ይህ መረጃ ጠቃሚ ከሆነ ለሌሎችም ያጋሩ፣ ይከተሉን ለተጨማሪ የሕግ መረጃዎች። #የአመት_እረፍት #ethio_hr_guide #annualleave #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights

Ethio HR Guide
Ethio HR Guide
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 August 2026 16:38:51 GMT
118401
4404
76
617

Music

Download

Comments

www.tiktok.combereket3
ሁንያለው አይቀርም ✅ :
ሚስቴ ወልዳ ፈቃድ ስጠይቅ 3 ቀን ብቻ ተሰጠኝ አለ ጓደኛየ እንዴት ታዩታላችሁ
2026-08-08 09:02:57
2
user4827035968855
marye Goshe :
የግል ድርጅት ሰራተኛ የአመት እረፍት ስንት ነው
2026-08-03 12:15:20
2
abusinessconsultant
Consultant :
wushet. 16 new
2026-08-05 15:40:27
1
user39651728816306
Wonde gojeb :
20 ሆኖ በየዓመቱ 1 እየጨመረ ይሄዳል
2026-08-04 09:02:00
1
gizachew898
ቅርብ ወራጅ አትጫን❤❤❤ :
20
2026-08-04 07:46:13
1
gezahegnmuse
Gezahegn muse :
አንድ አመት ላገለገለ 14 ቀን አይደለም እንደ? 20 ማለት አልገባኝም ?
2026-08-03 12:36:29
1
danielsiyoumz
Danielsiyoumz :
ወጥቶ ለማያቅ ሰራተኛ ህጉ ምን ይደግፋል
2026-08-06 20:17:01
1
amvonew
እኔ የአንተ❤አንተ የኔ :
20 or 16 day?
2026-08-02 17:21:06
1
user46275817
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ :
የግል መስሪያ ቤትስ
2026-08-02 17:13:02
1
tiliksew.yizengaw
tiliksew yizengaw :
ቴሌግራም አካውንት ላኩልኝ!!!
2026-08-03 07:41:09
1
.abdi.kelil
ክብር ለሰው ልጅ👈👈👈በድጋሜ ክብር❤❤❤❤ :
ስለ አገልግሎትስ አሰኪ ንገረኝ ከሰንት ዓመት ቦሀለ ነው መጠየቅ የሚቻለው🙏
2026-08-06 18:57:40
1
user87155587829331
ኤፊ ዘማርያም :
16 ዓመት አገልግዬ በህመም ምክንያት ቀላል ስራ ስጡኝ ከአቅመ ጋር ስል ለቀሽ መዉጣት ነዋ የምሉትንስ ምን ትላላችሁ?
2026-08-05 11:58:43
1
tesfsh2030
Tesfsh :
how???
2026-08-03 12:37:49
1
fantaye232
FantayeⒻⒶ :
እናመሰግናለን በpdf እንዴት ማግኘት እንችላለን ስራ ለመልቀቅስ ምን ያስፈልገናል
2026-08-02 16:57:05
1
singu10nehi
singu & nehi :
1. የግል ድርጅት አመት እረፍት በአመት ስንት ነው? 2. ስቆጠርስ ከሀምሌ እስከ ሰኔ 30 ተብሎ ነው? አቆጣጠሩና አሰላሉ እንዴት ነው?
2026-08-05 06:39:18
0
messi71013176
messi7(10)(13)@17(6)17 :
labour proclamation 1156 16 20 ?
2026-08-04 08:57:51
0
endalkblene
Endalk@blene :
አንዳንድ ድርጅት ሰራተኛ ፍቃድ ሲጠይቅ በሳምንት አንድ ቀን/በሳምንት ሁለት ቀን እየተባለ እንጂ ያለው የዓመት ፍቃድ በአንዴ መውጣት አይቻልም ይላሉ እንደዚህ አይነት አሰራር ህጋዊ ነው?
2026-08-03 16:34:47
1
user4139115561954
Belen :
ከ 30 አመት በላይ 20 ,ቀን ነዉ የሚፈቀድ ብለዉ የሚከራከሩ HR አሉ ምን ትላለህ
2026-08-04 13:53:02
0
edom_kassahun1221
ኤዶም ካሳሁን (ሄመን) :
የአመት ፍቃድ መቼ ነዉ የሚበላሸዉ?
2026-10-01 18:51:22
0
abera.amano
Abera amano :
ጠቅላላ ዕውቀት እናመሰግናለን ነገር ግን መተዳደሪያ ደንብ ለይ ነው ወይስ አዋጅ ላይ ነው ማስረጃ እፈልጋለሁ እኔ 10 ዓመት መሉ ዓመት ፍቃድ ወጥቼ አላውቅም እና እረዳታህ እፈልጋለሁ ወንድሜ
2026-09-11 11:42:05
0
user6176171165746
Asche :
hi
2026-09-15 14:23:48
0
user9973734354472
እያሙወዳጅ :
hi
2026-09-08 17:44:07
1
mahir_ahmedin
Goal Ethiopia :
ኩንትራት ሰራተኛ ዓመታዊ ፍቃድ ክፍያ ይኖረዋል።
2026-09-27 15:15:37
0
amare0604
Amare @1983 :
አንድ የፋብሪካ ሠራተኛ ድርጅቱ ለበዓል ቦነስ ሲሠጠው ታክስ ውስጥ ለምን ይገባል ? ከገባስ አሰላሉ እንዴት ነው
2026-09-11 13:44:57
0
amanaman321321
Aman Aman :
የአመት እረፍት ወስጄ አላውቅም አይሰጡም፡ ከ7አመት በላይ በህክምና ሰርቻለሁ
2026-08-02 17:42:00
0
To see more videos from user @ethio_hr_guide, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About