@news2323: ሰበር ዜና‼️ (Breaking news) ===================== የህወሓት ወራሪ ኃይል ጦርነት ጀምሯል‼️ ረጅም ጊዜ ሲያደርገው የቆየውን ወተሃደራዊ ዝግጅት በማጠናቀቅ የትግራይ ቡድን (TPLF) ዛሬ ጥዋት በምዕራብ ትግራይ አቅጣጫ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጦርነት በይፋ ከፍቷል። የተቃጣው ጥቃት በብቃት ተመቷል፡ በሁመራ አቅጣጫ ሸረሪና ላይ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሙከራ ያደረገው የህወሓት «አርሚ 15» መካናይዝድ ሃይል (ኮር 153) ሙሉ በሙሉ እንደተደመሰሰ ተሰምቷል። ከባድ ጉዳት ደርሷል፡ ከአርሚ 70 ጋር ተቀላቅሎ ገባ የተባለው የሱዳን እግረኛ ወታደርም ከባድ ምት እንደደረሰበት ተነግሯል። በተጨማሪም ተተኳሽ ጫኝ ከባድ መኪኖች ላይ በደረሰ ጥቃት በፈነዳ ከፍተኛ ፍንዳታ በህወሓት አርሚ 70 እና አርሚ 15 (ኮር 152) እግረኛ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል።
Ethio
Region: ET
Sunday 02 August 2026 16:57:16 GMT
Music
Download
Comments
higawi :
ofkors !!!! A true histry
2026-08-03 19:05:29
0
Ashenafi Degefa :
really
2026-08-03 16:19:20
0
d/c kukas _official :
እነሱ ያጨበጭባሉ የሚሞተው ግን የድሀ ልጂ ነው
2026-08-03 08:49:16
18
Ifa&kena :
Because we are Ethiopian👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
2026-08-03 05:28:22
0
deve :
frhat new
2026-08-03 04:20:40
0
Mesi (kulbi) bonda :
እኛ ጦርነት አንፈልግም
2026-08-03 08:31:20
3
🫣ሙሀመዱ በ🔥🔥🔥🔥 :
2026-08-03 07:06:57
4
Thomi ወጣትነት ለክርስቶስ :
እዛ የምጨበጨቡ ሰወች ግን የራሳቸውን ልጅ ለውግያ/ለጦርነት ይልካሉ?
2026-08-03 10:26:43
2
ARSENAL :
2026-08-03 17:28:49
1
user1694790281757 :
ቲክቶከር ነዉ የመንግስት ሃ/ማሪያም መንገድ ይከተላል ሰለ ተናገረ አይደለም በኡነት ህዝብን የሚጨርስ መንግስት ነው አትመኑት ዘበት ዘበት የማይሆን ነገርነነዉ
2026-08-02 23:08:31
7
user3839389633415 :
ኢትዮጵያ ማንም ወራሪ አያሼንፋትም
2026-08-03 07:33:12
8
kusse hagos :
ኑርልን
2026-08-03 13:11:15
2
sparta :
ማንም፣፣አብይን፣፣መሆን፣አይችልም
2026-08-02 17:09:33
15
ቅንነት ሐብት ነው :
የነሡ ጦረነት old fasheion new ትክክል
2026-08-03 06:32:40
6
alganeshtefera :
ትክክል
2026-08-03 06:33:58
4
TG Love :
ማንም ቢመጣ እንደ ኣቢይ ኣይመጣም
2026-08-03 07:23:37
5
Lubaba Abdulahi :
አቢቹ
2026-08-02 19:04:40
5
Nebi🍫🍫 :
እሚያጨበጭቡት ነገርስ
2026-08-03 06:02:38
7
m😍m :
adenkh alew
2026-08-03 06:20:59
1
emu emuye :
እረሰላምኣምጡልን
2026-08-03 08:43:22
1
Tesfalem :
yhunlh guregna
2026-08-03 04:22:49
2
seneduaraya :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጌታ ጸጋ ያብዛልህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
2026-08-03 06:51:53
3
monet mi eesso :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍nuf jiradhu lencaa Kenya
2026-08-02 17:05:17
1
To see more videos from user @news2323, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.