@asshdan: #fyp #tiktok #efremtamiru

assh dan
assh dan
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 August 2026 19:17:12 GMT
431330
53392
314
2976

Music

Download

Comments

anatuanadha
Anatu Ana Dha :
የህይወታችሁን ምርጡን ጊዜ ነው እያሳለፋችሁ ያላችሁት...Just Enjoy it!!!
2026-08-03 10:46:32
4965
bgcnc1
Bing C :
Click bait 100
2026-08-06 20:39:47
0
user1355862274791
Misha :
ድሮ መጠለያ እንደልብ ነበር
2026-08-03 09:36:42
2428
temesgn.aragie
Temesgn Aragie :
እቤት ገብተው ያለውን እንክብካቤ ስለሚወዱት እኮ ነው
2026-08-03 06:17:40
1367
uniqaddiss
Metro.addiss :
they r happy 😊
2026-08-05 09:02:07
0
yonas.1256
bura :
efrem music tell me the name
2026-08-05 10:08:08
0
fethi_1441
Fethi Hussen :
የት ነው ለልጁ ጫማ ልግዛለት የቀረፅከው ልጅ ታገኘዋለህ ? በናትህ
2026-08-05 15:19:59
140
wagaw17
Logical price :
🥰🥰🥰👌👌👌 ልጅነቴ ታወሰኝ ደስ ሲል ጥላ ግን አልነበረንም 🤣
2026-08-03 02:23:00
507
bekaludagnachew3
kal ye'maryam lij :
ለእውቀት የተከፈለ መሰዋዕትነት 👍👍👍
2026-08-03 05:28:45
246
wubetdebebe
wubetdebebe :
ቢቀሩስ ባይሄዱ ሆ
2026-08-03 05:14:27
72
joni_yeset_lij
🇪🇹YOTOR YOHANNES🇪🇹¹² :
እንደዚህም ሆነው class ሲደርሱ maths አስተማሪ
2026-08-03 10:01:20
1074
nahimi_16
🫧 :
ምርጡን ጊዜ እያሳለፋ እንደሆነ አያቁም እኮ🥹
2026-08-05 11:19:26
31
melekumojes
ማሙሽ እና ጥላሁን ጋራዥ :
ደስተኛ ናቸው መታደልኮነው።
2026-08-02 21:56:50
187
user086845687
king haroon :
ያለ የለለኝ ሁሉ ከፍዬ ተመልሶ ባገኘው የምመኘው እድሜ enjoy it dude
2026-08-04 09:37:13
63
beki_990
⚽Bruk :
ኧረ በየመንገዱ ያለፍቃድ Video መቅረፅ ይቅር ማዝናናቱን ብቻ አትዮ ችግርም ሊፈጥር ይችላል
2026-08-04 06:13:41
121
nejj908
🧕نجات :
በህይወታቹ የማትረሱት ምርጥ ጊዜ ነው የሚሆነው
2026-08-03 21:46:48
46
abrhmkasim
abrhmkasim :
በዕድሜህ የሚናፈቅ ትዝታ
2026-08-03 10:23:58
18
user174118986
Hana :
በልጅነት የምንወደው ዝናብ 😁🥰🥰
2026-08-03 09:41:50
16
maklovemaki
❦︎꧁🌷 𝗠𝗔𝗞 𝗟𝗢𝐕 🌷꧂❦︎(HDC) :
ታድላችሁ ትዝታ በቪዲዮ አላችሁ
2026-08-04 13:49:12
9
user38299594769238
22 :
እሚያምር የልጅነት ጊዜ
2026-08-04 10:20:37
5
haf1900
@haf :
ፍቅር እንጂ ጥላው ኣላጠለላቸውም
2026-08-04 05:35:13
11
user1149818629052
.... :
ያን ጊዜ ዝናብ በመንገድ ዚይዘኝ የሚያሳስበኝ ደብተሬ እንዳይበላሽ ነበር ስለኔ በዝናብ መመታት አያሳስበኝም ነበር😁😁 ይቅርታ ለራሴ😢😢😁
2026-08-04 12:01:18
24
umer7h
UMER :
ሲስቁ ደስ ሲሉ
2026-08-02 20:27:29
24
helenzenebe6
Helen :
ልጄነቴ አስታወሳቹኝ🥰🥰
2026-08-03 06:32:58
11
To see more videos from user @asshdan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About