@officialrahelnews: 🚨 በኦሮሚያ ክልል ወጣቶች በገፍ እየታፈሱ መሆኑ ተገለፀ! በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ወጣቶች በግዳጅ እና በሃይል አማራጭ እየታፈሱ መሆናቸውን ቦርከና ዘግቧል። አፈሳው በዘመቻ መልክ ከተጀመረ ከሳምንት በላይ መሆኑን የጠቀሰው ዘገባው፤ ድርጊቱ የሚፈጸመው በሚሊሺያ አባላት መሆኑን የአይን እማኞችን ጠቅሶ አስረድቷል። በማሳያነትም ድርጊቱ በስፋት እየተፈጸመባቸው ከሚገኙ ከተሞች መካከል፦ ሱሉልታ አዳማ እና ሻሸመኔ ይገኙበታል። እንደ ቦርከና ምንጮች ገለጻ፤ ከታፈሱት ወጣቶች መካከል አብዛኛዎቹ በቀን ስራ ላይ የተሰማሩ ሲሆኑ፣ አፈሳው የሚፈጸመው በዋናነት ምሽት አካባቢ ነው። ከታፈሱት ውስጥ የመንግስት ሰራተኞችን እያጣሩ መመለስ የተጀመረ ሲሆን፤ በግል ስራ ላይ የተሰማሩትን ግን ከፍተኛ ገንዘብ እያስከፈሉ በመልቀቅ ላይ እንደሚገኙ ተነግሯል።#ethiopiannews #breakingnews #rahelnews #oromotiktok #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok

📰Rahel News
📰Rahel News
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 August 2026 19:55:07 GMT
295979
15943
408
4736

Music

Download

Comments

aishyoman
Aishy Oman :
Ba tikikl ewnat new
2026-08-11 09:33:52
0
user8487610665307
hundachin@ :
abet wushat
2026-08-12 13:31:23
0
yonas.bekele97
Yonas Bekele :
ዛሬ አዳማ አይቻለሁ እኔ እያነከስኩ አለፍኩ
2026-08-02 22:20:41
269
yared.beyajuu
🆈︎🅰︎🅳︎🅳︎🅰︎🅰︎ :
bechiroo mesrat alchalnimko
2026-08-11 20:08:02
0
tasfu971
tesfu :
unat new
2026-08-11 19:12:59
0
nagaash11
NK3494 :
be shashamane yiseraln pls 🥰🥰🥰🥰
2026-08-11 11:27:09
2
ashukaw16
Dn Ashanit :
ጅማ ራሱ እየተሰቃየን ነዉ
2026-08-12 05:26:21
58
deva12584
deva :
ቤት ለቤትም ተጀምሯ
2026-08-11 18:08:48
30
user4615742793768
SANCTA MARIA :
ፍትህ የአዳማ ወጣት
2026-08-12 07:41:17
28
kalifa0810
Kalifa ❤️💚 :
Aw JIMMA batam yasferal
2026-08-10 16:13:55
23
seli6646
seli ye ፳፮ :
Yemr arsi Asella. m ale 😳
2026-08-10 18:02:37
20
ermias.abriham
𝐄𝐫𝐦𝐢 ነኝ የደሙ ፍሬ :
እግዚአብሔር ይፍረድ እኔም 40.000ብር ከፍዬ ነው የወጣሁት 😭😭😭አዳማ
2026-08-10 16:16:49
38
user8486872958678
Abdi boss :
ሌላ ኦሮሚያ አለዴ?
2026-08-03 05:31:43
15
kal.man42
Kal man 👑 :
ዱካምም አለ ህዝቡ ተሰቃየ
2026-08-11 22:10:48
6
mekdes.eshete
mekdes eshete :
እውነት ነው በተለይ አዳማ
2026-08-11 06:27:01
9
islam123gmail.com5
smart123 :
ኦው በኀይለኛው ወለቴ ፍሪ ኖክ ኬንቴሪም በርትቷል
2026-08-03 05:39:05
15
yaarswa
🥋የሰፊሯ ቀበጥ👸💃 :
slk gzulgn 🥺
2026-08-10 18:02:04
6
izdin10
ዞኢ :
ትክክል
2026-08-09 17:35:28
5
eshetu.2421
Eshetu 2421 :
ደም የጤንነት ጉዳይ እራሱ አይረዱም አፋስው የወሰዱት ወጣት አንድ ቀን ስለአለበት ሁኔታ ያልጠየቁት ለጦርነት ሊማግዱት ይወስዶታል የቱ የውጭ ጠላት መጥቶብ ነው ለወንበራቹ ብላው ህዝብ የሚጨፈጭፉ ፖለቲከኞች መች ነው ወደ ቀልበጨብቻው የሚመለሱት
2026-08-03 08:44:24
5
doctor.elyas3
Doctor Elyas :
wushet wushet are efarii???
2026-08-06 21:06:57
0
user904290998326
ፊደል ካስትሮ :
ዉሸት ነው
2026-08-12 13:58:25
0
miskan202
T. A :
2026-08-11 20:46:07
1
user6136260657667fiqe
mame car marketi :
ውሸት new
2026-08-03 15:01:55
3
000hg4
ጎንደሬው :
ውሸት ነው
2026-08-03 18:49:03
0
To see more videos from user @officialrahelnews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About