Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@robel.hd6: #ethiopian_tik_tok #fyp #viral #fypシ゚ #fypシ゚viral🖤tiktok ኢትዮጵያ... more
༒︎ℝ𝙾𝐛𝕖𝐥★➪ℍ𝔻✌︎☯︎𖣘
Open In TikTok:
Region: ZA
Sunday 02 August 2026 20:03:53 GMT
972573
102185
1403
6311
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.42MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.42MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ኪነአብ ሚላንኮ :
ጀለስ ግን በፕራንክ አስመስሎ ቁርስ፣ምሳና እራቱን በነፃ እያጫወተ ነው😂😂
2026-08-03 08:58:23
1866
Danawit Adino :
እነሱ ግን በጣም ደስ ሲሉ😘😘😘
2026-08-03 01:42:47
1492
Ahmed Habeshe :
ጥዶቹ ያምራሉ ዋው🥰
2026-08-03 07:32:30
572
𝓵𝓲𝓳 𝓰𝓮𝓽𝔂𝓪𝓼 :
ማርያምን ሰዎች ግን
2026-08-03 05:41:49
326
ወለተ ሰማዕት :
ልጆቹ ደስ ሲሉ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-02 21:42:30
228
Zola betel :
በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ይጨመራል ብላ
2026-08-03 04:36:00
128
መቅደስ ከጎጃም :
ውይ የኔውዶች ደስሲሉ🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-03 06:21:11
200
Melek B :
ዛሬ ቀንቶታል አልተደበደበም። ጥሩ ጥንዶች አገኘ።
2026-08-09 04:54:39
37
bee🐝 :
ጨዋ ያሳደጋቸዉ ምርጥ ጥንዶች ይመቻቹ
2026-08-05 20:42:07
41
tg.tg :
እኔ ግን ሰወቹ ወደድኳቸው ደስ ሲሉ🥰🥰🥰
2026-08-03 14:32:40
19
the Best of Best :
ተመቹኝ በጣም አራዳ ናቸው ባልና ሚስት
2026-08-08 13:20:34
18
ብስራት :
ያራዳ ልጅ
2026-08-03 05:05:24
29
Jireenyaa Abdetaa (ጅሬኛ አብደታ) :
በጣም ነው የተመቻችውኝ ሁላችውም። ፍቅረኛዋም ቅን ፣አስተዋይና ክበ ንፁህ ። እሷም የምትረዳውና የምትደግፈው መሆኗ የሚያስታውቅ÷ ለነገር ችኩል ያልሆነች የተረጋጋች። ልጂም ወጣት አጉል ሰዎችን የሚያስደነቅጡና ለአደጋ ጭምር የሚዳርጉ ሳይሆን አዝናኝ ና አቀራራቢ ኮሜዲ ያቀርባል ። ይመቻችው!
2026-08-10 07:58:54
9
ወሎነው ሀገሬ :
በጣም አደነኳቸው ደስ ሲሉ አይለያያችሁ
2026-08-03 10:34:37
52
The Long Walker :
ሰዎቹ ግን ክሳቸው ሙሉ ሊሆን ይችላል፣ ከዚያ በላይ ግን ልባቸው ነው ሙሉ።ማርያም👏👏👏👏 ተባረኩልኝ
2026-08-06 17:15:59
5
Tigist melkamu🌹🌹🥀🌹 :
የት ጠፋ ግን ይህ ልጅ😁😁😁
2026-08-03 03:28:36
61
Tsi21 :
ሰዎቹ በጣም የዋህ ናቸው
2026-08-08 19:09:42
7
ለ 1😍 ህይወት 😍1000 😍ፈተና😍 :
በጣም ነው ደስ የምትሉት
2026-08-03 04:48:55
19
ዥንጉርጉር እዩ ናብራ :
የነሱ ዝምታ ግን ይለያል
2026-08-05 10:25:42
12
Addis :
የልጆቹ ሳቅ ነው ያሳቀኝ ይመቻችሁ
2026-08-04 16:27:53
9
ጥሌ ነኝ የጣደሌው :
እዴት እደምትመቼኝ ማዝናናትህ
2026-08-03 06:22:46
25
amen12zane :
ዋዉ ጕደኛሞቹ ደስ ሲሉ ሌላ ቢሆን ኑሮ አጠናግሮህ ነበር 😄😄
2026-08-03 05:14:29
11
I born to love in Christi☦️ :
በዚህ አጋጣሚ ኢየሱስ ሳትቀበሉ እንዳት ሞቱ ኢየሱስ ጌታ ነው🥰🥰🥰🥰
2026-08-03 21:10:50
6
Uma Tessema :
ሞተች በሳቅ ❤🎷
2026-08-03 02:51:29
8
Hawii Gizawu :
ማርያምን ጥንዶቹ ግን የገባቸዉ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
2026-08-03 17:45:45
12
To see more videos from user @robel.hd6, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Thank you @ethan for the hidden tech #67
never #MLB #parati #humor #fyp #miraculous yo los amoooo son mi ship fav aparte del ladynoir😁❣️ pero aún no perdono a nath por haberle roto la libretita a mi marcsito
وَكَذَٰلِكَ جَعَلْنَاكُمْ أُمَّةً وَسَطًا .... #wacdi_iyo_waano #islamic_video #foryoupage
Part 143__" এই শহরে ভালো নেই আমি-!❤️🩹🕊️ #foryoupage #viralvideo #emotionalcaption #bdtiktokofficial #trending #unfrezzmyaccount #100kviews #fypシ゚viral @tiktok @bdtiktokofficial
how to get king verity in #tinyuniverse
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy