@kelaladeger: #ዚነት_ሙሀባ #nbc #nbcethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianmusic

ከለላ
ከለላ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 August 2026 21:38:05 GMT
49023
2411
95
557

Music

Download

Comments

user8343777457171
ABATE 🇪🇹 SETE :
በዚህ ዘመን እንድህ አይነት አገላለፅ የሚችል ጋዜጠኛ ያለ አይመስለኝም ነበር ክበሪልኝ !!!!👌👌👌👌 የዘመኔ የአገላለፅ ሀብታም ጋዜጠኛ 100% !!!!!!!!
2026-08-03 12:26:11
6
yimer6816
yimer :
እባዬ በጉንጨ ወረደ ለአቀራረብሽ ግን thanks
2026-08-03 19:47:13
4
user8456100393154
የባለ ቅኔው (ኣያ ሙሌ )ልጂ :
የኪነት ቡዲኑ ዲምቀት ዚነት ሙሀባ 👑ግን የዱሮ ዜማዎች በዛሬ ዘመን ሰዎች ባይሰራ መልካም ነበር ምክኒያቱም ዜማዎቹ ልጆቻቸው መታወሻቸው ናቸውና
2026-08-03 11:59:32
5
shumey84
shumey :
እዘጋጇን በጣም ነው እማመሰግንሽ
2026-08-03 09:39:08
10
fentahun397
ማር ቀመሱ :
በምትወጅው ነገር ብየ ልጠይቅ የኔ እህት ያነን አማልዱኝ ሚለውን ሙሉውን
2026-08-03 16:33:55
3
user3694858127923
m :
እሷ ዘነት ከማንም በላይ ምርጥ ሙዚቀኛ ነበረች የእሷ እንዳለ ሆኖ የአንቺ አገላለፅ ደግሞ የጥንቱን ዘመን አሁን አቅርበሽ ስላመጣሽው አድናቂሽ ነኝ።እውነት በዚህ ዘመን ይህን የመሰለ ውብ አቀራረብ አለ እንዴ አስባልሽን።አድናቂሽ ነኝ።
2026-08-03 17:50:21
7
asrarmohammed97
ያረዛቅ :
በጣም የሚገርመኝ ነገር የሷን ዘፈን ስሰማ በዚያ ግዜ ያለሁ ያህል ነው የሚሰማኝ
2026-08-03 19:00:25
5
surafel704
surafel704 :
👏👏👏👏👏👏👏 የሚገርም አገላለፅ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-03 18:07:02
4
abebegonderew1
Abebe Gonderew :
ምርጥ ትረካ
2026-08-03 18:06:43
5
seidmustefa12
ሰይድ ሙስጠፋ :
zinetu muhaba በአጭር የተቀጨች እንቁ ሙዚቀኛ ነበረች 🥰
2026-08-03 21:17:45
1
abebebesobelabcccc
መኖርስ በጤናነው :
አቅራቢዋ ምርጥ ባለተሰጦ አንደበተ ርቱዕ ፈጣንና ልዩ ዘጋቢ ነሽና እናመሠግናለን ።
2026-08-03 18:14:51
7
nuremohammed17
𝓷𝓾𝓻𝔂𝓮 :
ትችያለሺ
2026-08-03 17:21:05
3
ab.maya0
maya :
አንች ጉበዝ ነሺ
2026-08-03 18:01:10
4
umerab115
umerab115 :
ዜነት ሙሀባ በጣም ነው የምንወዳት መቼም አንረሳት አቺ ስላቀረብሺልን እናመሰግናለን እኖድሻለን ቤተሰቦቾንም አቅርቢልን
2026-08-03 19:01:15
2
.juliyet3
👸ኡመር የሱፍ :
ወዴሻለሁማሬ
2026-08-03 14:13:38
4
gizachewtarekegn8
gizachewtarekegn8 :
🥰
2026-08-03 19:55:52
1
belete0857
belete shifera :
ዋው እሚገርም አገላለጽ ነው በጣም እምገርሚ ጋዜጠኛ ነሽ እሚገርም ትረካ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️
2026-08-04 04:10:59
1
nardi.amharawit
ናርዶስ 💚💛❤ :
zinetu muhaba ❤️
2026-08-02 22:47:23
1
user7188815449031
ያረቢ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-03 18:02:28
1
hasbest7
hasen best :
2026-08-03 16:34:55
1
aliawelmohammed0
አሊ አወል :
ጎበዝ አዘጋጅ ነሽ ::
2026-08-03 06:43:44
4
user24276999867145
🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ 💚💛❤️ወሎየው 💓💓 :
ምርጥ አቀራረብ 🙏🙏
2026-08-03 08:46:23
2
user1044070196726
GOBA :
ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዜንዬዬዬዬዬዬዬ...ሞት ጨካኝ ነዉ
2026-08-03 17:23:44
2
hamudi46320
Hamudi :
ዚዚ ማሬ አላህ ይማርሽ
2026-08-03 17:40:05
1
To see more videos from user @kelaladeger, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About