@selam.creation: ⛪:Orthodox 📸:Style inspiration 👕:Vibe check 💸:Layering techniques 📖:Personal style tips……..#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodox #fppppppppppppppppppp

༺𝐒𝐞𝐥𝐚𝐦 𝐆𝐫𝐚𝐜𝐞 ✞༻
༺𝐒𝐞𝐥𝐚𝐦 𝐆𝐫𝐚𝐜𝐞 ✞༻
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 02 August 2026 22:12:59 GMT
25606
1356
23
442

Music

Download

Comments

bekele2240
bekele :
1ኛጠዋት 12ሰአት የተፈጠረበት ሰዓት ነው የሚለው ማነው የተፈጠረው
2026-08-07 17:48:56
0
aguf977
መዝሙር ፺፬÷፩ ኑ" በአግዚአብሔር ደስ ይበለን" :
ለሊት 6 ስአት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተነሳበት እርግጠኛ አይደለሁም🥰🥰🥰
2026-08-02 23:01:09
4
alem.gete8
አለሁ እንደናፈቀኝ :
በጣም እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-07 16:31:35
1
slemaynegerstotawegzabha
Kal Balemahteba :
ለሊት 6 ሰአት ብርሀን የምናይበት 9 ሰአትደም የተነሳበት ነው መሰል ከመልሱልማር
2026-08-02 23:14:40
7
abebe0256
መልካም ስራ የክፉቀን ስንቅ ነው :
7/የጌታን ዳግም ምፅአት በመጠበቅ የሚፀለይበት ሰአት 🙏🙏🙏🙏ከተሳሳትሁ ከመልሱ ልማር
2026-08-03 18:45:03
5
user0910553344
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል 🤲🤲🤲🤲 :
ለሊት 9 ሰአት
2026-08-06 18:46:03
2
mango5514
እንተ ውዕቱ አምላከ አማልዕክት(27) :
7) 6ስአት🥰 ለሊት🥰መቃብረን ድል ተነስቷል 🥰
2026-08-07 18:24:09
0
k675293
እርዳኝና ይመር ፍፂሜዬ :
ለሊት6ስአት
2026-08-06 23:44:14
0
misab316
ሚስ // የእመብረሓን ባሪያ/21/ :
6 ስዓት
2026-08-06 17:33:38
0
kalnet3
❥︎ባለ ማህተቧ✞︎ꨄ︎ :
ሌልት 6ሰአት ክርስቶስ ለፍርድ ይመጣል ተብሎ የሚታመንበት ሰአት ነቅተን እንጠብቀዋለን ፀጋዉን ያብዛልሽ ከተሣሣትኩ አርሚኝ
2026-08-06 22:30:10
0
bekele2240
bekele :
7ኛ መልስ ጌታ የተነሳበት ዳም ለፊሪዲ የሚመጣበት ነው
2026-08-07 17:53:19
0
mulu122119
Mulu12❤️ :
መንፈቀ ሌሊት : ሙስና መቃብርን ድል አድርጎ የተነሳበት በዕለተ ምጽአትም ዳግመኛም ወደዚህ ዓለም የሚመጣበት
2026-08-03 08:22:19
7
kokobe8136
haset dereje :
ሌልት 6ሰአት ክርስቶስ ለፍርድ ይመጣል ተብሎ የሚታመንበት ሰአት ነቅተን እንጠብቀዋለን
2026-08-03 14:37:41
1
user7445436111879
ገብርኤል አባቴ🕊🍃 :
መንፈቀ ሌሊት ጌታ የተወለደበት ፣የተጠመቀበት ዳግም የሚሚመጣበት ያን በማሰብ እንጸልያለን ሁለተኛ ደግሞ ጰውሎስ እና ሲላስ መንፈቀ ሌሊት እየጸለዩ እግዚአብሔር በዜማ ያመሠግኑ ነበር እስረኞችም ያደምጧቸው ነበር የሐዋ ሥራ16፥22።
2026-08-06 17:29:44
0
aynye.aynye72
Aynye Aynye :
የተወለደበት ሙስናመቃብርን ድልአርጎ የተነሣበት እና ቅዱስ ዳዊት አመሰግንህ ዘድ በመንፈቀ ለሊት እነሳለሁ እንዳለ ጳውሎስ ሲናስ ሆነው ወደ እግዚአብሔር የፀለይበት ሰአትነው✝️✝️ቃለ ሂወት ያሠማልን ከመልሱ እማራለሁ
2026-08-07 13:17:24
0
user1983612188320
ሁሉ በርሱ ፋቃድ ይሁን :
ከለሊቱ 6 ሰዓት ዳግም ምፀአቱ የሚታሰብበት
2026-08-07 17:41:10
0
asmamaw.aed
Asm&% :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-05 19:20:28
0
user4592242866961
✝️asine✝️,ye✝️,211219✝️ :
❤️❤️❤️
2026-08-07 16:50:41
0
kidanhibretiinate
ofin bontu intaala Darra :
🥰🥰🥰
2026-08-03 09:37:31
0
user9149015594006
ሁሉም ያልፋል ከእግዚአብሔረ ጋ :
🙏🙏🙏
2026-08-03 18:27:33
0
aytfred4
🅰ይ🆃ፍ🆁🅴ድ 🅺🅴ይ🆃ፍ🆁🅴ድ 👈 :
🙏🙏🙏
2026-08-04 14:09:19
0
To see more videos from user @selam.creation, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About