@tsionzion2020:

Voice of Mount Zion (Lutheran)
Voice of Mount Zion (Lutheran)
Open In TikTok:
Region: US
Monday 03 August 2026 02:46:59 GMT
1708
15
4
3

Music

Download

Comments

1ma_me
محمد :
7 መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል ለነሣው በእግዚአብሔር ገነት ካለው ከሕይወት ዛፍ እንዲበላ እሰጠዋለሁ። ዩሀንስ ራእይ 2:7
2026-08-03 10:32:21
0
1ma_me
محمد :
ይህ የለጠፍኩልሽ ጥቅስ ይበቅቃሻል። ለወደፊቱ የሰውን አቋሽሸ ከመናገርሽ በፊት የኔ ምን ይላል ብለሽ አንብቢ።
2026-08-03 10:37:17
0
1ma_me
محمد :
29 ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በአባቴ መንግሥት ከእናንተ ጋር ከዚህ ከወይን ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ከዛሬ ጀምሬ አልጠጣውም። ማቲዮስ 26:29 ይኸው እየሱስሽ ራሱ መጠጥ ይጠጣል እያለሽ ነው።
2026-08-03 10:28:21
0
1ma_me
محمد :
29-30 አባቴ እኔን እንደ ሾመኝ እኔ ደግሞ በመንግሥቴ ከማዕዴ ትበሉና ትጠጡ ዘንድ፥ በአሥራ ሁለቱ በእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በዙፋኖች ትቀመጡ ዘንድ ለመንግሥት እሾማችኋለሁ። ሉቃስ 22:30 ሌላም ልጨምርልሽ
2026-08-03 10:24:11
0
1ma_me
محمد :
ምነው ፊትሽን ሸፍነሽ ቂጥሽን ትገላልቢያለሽ። መጽሀፍ ቁዱስሽም ይበላል ይጠጣል ይላል። ቆይ ጥቅሶቹን ላውርድልሽ። ቂጥሽን ትሸፍኝበታለሽ።
2026-08-03 10:22:10
0
user4969256092060
አንዳርጌ ታደሰ :
23. በዚያን ቀን። ትንሣኤ ሙታን የለም የሚሉ ሰዱቃውያን ወደ እርሱ ቀረቡ፥ 24. እንዲህም ብለው ጠየቁት። መምህር ሆይ፥ ሙሴ አንድ ሰው ልጅ ሳይወልድ ሲሞት ወንድሙ ሚስቱን አግብቶ ለወንድሙ ዘር ይተካ አለ። 25. ሰባት ወንድማማች በእኛ ዘንድ ነበሩ፤ ፊተኛውም ሚስት አግብቶ ሞተ፥ ዘርም ስለሌለው ሚስቱን ለወንድሙ ተወለት፤ 26. እንዲሁ ደግሞ ሁለተኛው ሦስተኛውም፥ እስከ ሰባተኛው ድረስ። 27. ከሁሉም በኋላ ሴቲቱ ሞተች። 28. ሁሉ አግብተዋታልና በትንሣኤ ቀንስ፥ ከሰባቱ ለማናቸው ሚስት ትሆናለች? 29. ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው። መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ። 30. በትንሣኤስ እንደ እግዚአብሔር መላእክት በሰማይ ይሆናሉ እንጂ አያገቡም አይጋቡምም። ማቴዎስ 22:23-30 ወዳጄ በመፅሃፍ ቅዱስ ስለ መብል መጠጥ ትርጒሙ .... ደስታን እንጂ እዚህ ምድር የሚበሉ ነገሮች እንደም ናየው አይደለም እንደ መላዕክት ነው እንጂ ስለዚህ ኢትድከሚ ክርስቲያችን ለማምታት ☝️
2026-08-03 12:10:49
0
mehariwtsadik
mehari :
ትበላለህ
2026-08-03 04:18:28
0
knownqbzcnq
ፊልጵስዩስ 4÷4 ይነበብ :
😂😂😂
2026-08-03 03:44:18
1
user4758187315305
ነፃናት✝️✝️✝️ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን :
😁😁😁😁
2026-08-03 04:23:22
0
To see more videos from user @tsionzion2020, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About