@reynawp_13: Bagsak presyo na naman mga lippie ni JMCY sa Shopee help😭#jmcy #jmcyph #jmcylipstick #shopeehaul #shopeefindsph

Reynapro
Reynapro
Open In TikTok:
Region: PH
Wednesday 05 August 2026 04:00:24 GMT
190
14
3
5

Music

Download

Comments

leingh_gigs
Ging Shop :
maganda nga
2026-08-05 09:06:18
0
jaerox1
Jaerox :
🥰🥰🥰
2026-08-05 05:50:50
0
angelyn.magusara
Angelyn Mag-usara Cantorne :
🥰
2026-08-05 11:36:46
0
To see more videos from user @reynawp_13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

❤ልደታ ለማርያም🙏🙏 ✍️በር በገባ በአንድ ማናት ልደታ ለማርያም ናት እረዴት በረከቷ መልጃና ጸሎቷ አይለያችሁ አይለየን አሜን! ✍️ወር በገባ በ1 ልደታ ማርያም ናት እኳን አደረሳችሁ። . ✍️አለም ሳይፈጠር ለክብሩ መገለጫ ለዙፋኑ መቀመጫ ለአዳም ልጆች ከሲኦል ማምለጫ አድርጎ የፈጠራት ንፅህናዋ ማርኮ እናቱ ያደረጋት አማናዊት ጽዮን የአብ ቃል ማደርያ የወልድ እናቱ የመንፈስን ቅዱስ ቤቱ የሆነችው የልደታ_ለማርያም ወርአዊ የመታሰቢያ ክብረበዓሏን የምናስብበት እለት ነው። .    ❤ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤ .  ✍️አዛኝቷ እመቤት በዕለተ ቀኗ አለዉ ትበላችሁ ❤ይድረስ__ለልደታ ✍️ይድረስ ለልደታ ለሁሉ አዛኝቷ፣ ለሰዓሊተ ምሕረት ለእግዚእ ወላዲቷ፣ ይድረስ ለእመ ብርሀን ለወለላይቷ፣ ለኪዳነ ምሕረት ለአማላጂቷ፣ እንዴት ነሽ እናቴ፣አንቺ የልጅነቴ፣የታሪኬ ክፋይ፣የኑሮዬ ሲሳይ፣እግዚአብሔር ይመስገን;; ✍️እኔስ አለሁልሽ፣እንደፈራሁልሽ፣ እንደሰጋሁልሽ፣ልቤ እንደናፈቀሽ አይኔ እንደሳሳልሽ፣ወዳንቺ ለመምጣት እንደጓጓሁልሽ፣እንዴት ነሽ እናቴ፣አንቺ የልጅነቴ አንድም እመብርሀን ድንግል እመቤቴ፣ ✍️አንድም ልደትዬ ማህደረ ስብሀት፣የዘላለም ቤቴ፣ እንዴትነው ደጀፍሽ ጧፍ እጣን የሞላው፣ ደሀ የኔ ቢጤው በስምሽ ለምኖ እንጀራ ሚበላው፣እንደምነው በርሽ ያ እጅ መንሻዬ፣ስወጣ ስገባ ሳልፍና ሳገድም ፍቅሬን መግለጫዬ፣እንዴት ዋለ ይሆን እንደምን አደረ፣ደጀ ሰላም ቅጽርሽ ሰንበቴ ማህበሩስ ማን መጣ ማን ቀረ፣ እንዴት ሰነበተ ፉካ ገረገራው፣ ሾላና ባህርዛፍ ዋርካና ወይራው፣ ከእንቅልፍ የሚያነቃው እንዴት ነው ደወሉ፣ ቤተልሔሙና እቃቤት ጸበሉ፣ ✍️ሰንበት ትምህርት ቤት አውደ ምሕረቱ፣ እንዴት ከራረሙ እርግብ አእዋፋቱ፣ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ውስጥሽ እንደምነው፣አሁንስ አልቻልኩም ልቤን ባርባር አለው፣እጄም ራደብኝ፣ ተንቀጠቀጠብኝ፣አንጀቴ ተላውሶ ተንሰፈሰፈብኝ፣አይኔ ከእንባዬ ግብግብ ያዘብኝ፣ እየተናነቅኩኝ ከልቅሶዬ ጋራ እስኪ ልጠይቅሽ፣ እንዴት ነው መቅደስሽ??? ቅኔ ማህሌቱ ቅዱሳት ስእሉ፣ ኪዳኑ ቅዳሴው ግእዝና እዝሉ፣ እነ መሪጌታ እነ ሊቀጠበብት ናፈቀኝ ድምጻቸው፣አልቻልኩም እናቴ ካህናቶችሽስ ኧረ እንደምን ናቸው? እኔስ አለሁልሽ፣እንደሰጋሁልሽ፣ እንደፈራሁልሽ፣ከምህረቱ ብዛት ቀኑ ተራዝሞልኝ፣ እድሜን ለንስሀ ልጅሽ ጨምሮልኝ፣ ልመጣ ባስብም የበደሌ ብዛት መንገዱን ዘጋብኝ፣ ✍️ሀጢአቴ ከፋና አይኔን ጋረደብኝ፣ ይኸው አደረገኝ መቅደስሽን ናፋቂ፣ በሽታ እስኪጠፋ አዋጅን ጠባቂ፣ ይኸው እንደዋዛ ቀናት ተቆጠሩ፣ አባባና እማማ እነ እማሆይም እቤታቸው ቀሩ፣ ✍️ቀሳውስቱ ብቻ በጣት ተሰፈሩ፣ አእይንተ እግዚአብሄር በእንባ ተወረሩ፣ ይኸው እንደዋዛ ሆሳእና አለፈ ትንሳኤውም መጣ፣በልደትሽስ ቀን በግንቦት ልደታ ታቦትሽ ላይወጣ፣ ሆታና እልልታው ወዴት ይሄዳሉ ከየት ይደርሳሉ፣ከቁጥር አታጉይን ከእኛም አይጉደሉ፣እም ሀና ወያቄም ዮም ፍስሀ ኮነ፣በርሽ በነሱም ላይ ጨክኖ ሊያድር ነው እንደተከደነ?እባክሽ ታረቂን፣ከልጅሽ አስታርቂን፣ከመዓት ጠብቂን፣ መቅሰፍቱም ይለፈን በምልጃሽ አትራቂን፣ አደራ እመቤቴ፣ አንቺ የልጅነቴ፣ ልደትዬ እናቴ፣ በይ የልደትሽ ቀን፣ በቸር ያገናኘን። ✍️እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የአንቺ ልደት ልደታችን ነው፤ ልጅሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልኝ አሜን!! ❤ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር ይ..!አሜን

About