@tigist_habeshawit_12: ያው ሁሌ እንደምላችሁ እኔ እምነቴ በፈጣሪ እንጅ በሰው አይደለም 🦾❤️‍🔥

ባላገሯ የዘሜ እህት 🕊️
ባላገሯ የዘሜ እህት 🕊️
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 03 August 2026 06:41:41 GMT
97944
9473
250
184

Music

Download

Comments

user7938172639812
ስስልህ ነጋብኝ 🤭 :
በመዝሙር ብታደርጊው እህቴ
2026-08-03 06:53:03
170
yytttttthhhgg
ባለማህተቧ ነኝ ✝️ሳይንቴዋ😘 :
እና ለእግዚብብሔር ምስጋና ሙዚቃ 🥹😓😓🙏🙏
2026-08-03 12:31:45
18
kal_618
ቃል⛪️ሙሉ ሸዋ🦋 :
እህታችን መጀመሪያ የፈጣሪ ስም ከሙዚቃ ጋር አይሄድም በመቀጠል እግዚአብሔር ብለሽ በትክክል ፃፊ እንፃፍ🙏
2026-08-04 01:59:19
10
rahilemariyameenate
ራሄል :
በመዝሙር ቢሆን ጥሩ ነበር 😢😢😢
2026-08-03 13:08:41
27
lijkal35
lijⓀያባቷልጅ😘ባለማህተቧ፮🌿 እናቴ✝️⛪️🛐 :
ክብሩን ይውሰድ የድግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ሁላችንም እሱ ስላለልን እንጂ አንኖርም ነበር እኮ 🥺አጣችው ጠቆራችው ከሳችው የማይል የማይተው አባት እደሰው ያልሆነ እደሸበቆ የማይሰበር ሀይል ብርታት ጉልበት ፅናትን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘለአለም ይክበር ይመስገን 🙏
2026-08-03 07:48:50
12
mam33909
Kidu Gondriwa🌸💃⓳🤲🙏 :
ሁላችንም እሱ ነው ሚያነሳነ እህቴ በርችልኝ ቲጅየ❤❤❤❤🙏
2026-08-03 06:52:46
15
mita.begashewu
mita /ሙሉ ሸዋ/❤ :
ምናለ በመዝሙር ብታረጊዉ🥺😳
2026-08-03 14:39:22
8
algnashe12
A💜💞💞💞 :
የዙመን ጅግና ሴት ብየሻለሁ እህቴ
2026-08-03 06:44:28
0
yesemenkokeb
Beti A🎧🎼 :
በዘፈን😢😢
2026-08-03 19:26:34
4
hanii122119
Hani-love :
ምቀኛ ከለለ እድገት የለም ቲጅየ የእኔ ንግስት አንች ሁሌም ንግስት ነሽ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
2026-08-03 06:49:48
4
queen_amhra27
Queen_amhara💎🇨🇬👸 :
ሰውን ከመደገፍ ያውም ተሰባሪውን እግዚአብሔርን መደገፍ ዋጋ አለው🤗
2026-08-03 07:42:16
2
19kal19
የገብሬኤል ልጅ ነኝ!ለእናቷ ሟች! :
እኮ ለሱ ምስጋነው መዝሙር ነበር🙏🙏🙏
2026-08-03 08:53:25
4
atilove21
አቲ 21 🥰🙏🥰 :
የኔ ወርቅ ሁሌም ደገፍ ያድርግሺ♥️
2026-08-03 06:45:14
2
metigonderwa2
M𝚎𝚝𝚒 G𝚘𝚗𝚍𝚎𝚛𝚠𝚊🇦🇹 :
ደርባባዬ አንች ብቻ ቅበጭበት ፈቅደንልሻል💝✍️እንደወ ለምን እንደሆነ ከፍቶሽ ሳይ ይከፍኛል እስኪ ፈገግ ብለሽ ግደያቸወ💫🦋
2026-08-03 06:45:06
3
hanabasazn
ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም አድለኝ 🙏 :
የኔ ሴት በመዝሙር አርጊዉ 🥹🙏
2026-08-03 11:21:11
2
hnanhg
hani💒 :
በነገራችለይ ማንም እዲናገርሽ አንፈልግም የኔ ሴት 🥰🥰
2026-08-03 12:27:20
1
user8400612681161
ሰዉ በቃኝ!❤ :
ቲጅ እኔግን ቅር ብሎኛል የትኛዉም ቦታ የሀገር ስም እያነሱ ሲራገጡ ሪፖስት የምታረጊዉ ነገር ደስ አይልም ከምር 😢
2026-08-03 16:27:05
1
wouldyou5minutes7de1
🫴ኪያ👸ያባቷ🫰 ልጂ🍫 :
አላቅሽም ግን ስወድሽ🥺🥰🥰
2026-08-03 06:44:01
1
llllt507
ጎይተት ጓል ራያ ራዩማ 🌽🌽 :
የኔ ሴት የሴቴቹ በላይ የምወድሽ🥰🥰🥰🥰
2026-08-03 07:21:59
1
trngo9374
@Tg Love :
በሙዚቃ የእዚአብሔር ስም አይጠራም እህት ከቻልሽ በመዝሙር አርጊው ካጠፋሁ ይቅርታ
2026-08-03 16:36:08
1
user8746799662036
user8746799662036 :
የሹርበዉጉጉንአሁንአሁንአለኝእኔሥአረሣዉየደኩበትንሠፈር
2026-08-05 15:01:03
0
user3571794763966
@Emu ❤❤ 2775 :
ቲጅ አይዞሽ በርችልኝ የኔ ጠንካራራራራ
2026-08-05 17:25:48
0
user1470041959377
ሠላም ለሠው ልጅ በሙሉ :
እኮ
2026-08-03 06:43:04
0
To see more videos from user @tigist_habeshawit_12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About