@with_nati: 📌 Made Donuts The first Donut Hose in Ethiopia Since 1980 Address - Lanchia behind global hotel

ውሎ ከNati ጋር
ውሎ ከNati ጋር
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 07:26:08 GMT
223629
11051
90
3364

Music

Download

Comments

truthisonly
ሀበሻ ፩፪⚡️ :
የእኛ ሰፈር የልጅነታችን ድምቀት
2026-08-03 22:04:45
43
made.donut.bet
Made Donut Bet :
Thank you for the amazing video! We truly appreciate the support. Looking forward to welcoming you back again soon! 🙏🏻
2026-08-04 06:17:19
28
nunumelkam
nunu melkam🙏 :
አሁንም አለ በጌታ በጣም ይለያል እኮ 😳😳😳😳 ጥፍጥናው
2026-08-03 15:28:32
7
yidnek.fanta
Yidnek Fanta :
ከየት ጎልጉላችሁ አወጣችሁት በጣም ይገርማል ብቻ አይገልጸውም ምን እንደምል አላውቅም የመጀመሪያ የፍቅር ጓደኛ ስጠብስ አብዮት ቅርስ ስማር የጋበዝኳት አዚህ ነው 1989 አ ም የ9 ክፍል ተማሪ እያለሁ በርግጠኛነት 12 ክፍል ስጨርስ ድረስ በጣም ተጠቃሚ ነበርኩ ከዛ ቦሀላም አልፎ አልፎ አመጣ ነበረ አሁን ሳየው እንዴት እንደደነገጥኩኝ ብዙ የማይረሱ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ በዛላይ ልጁ ሲገምጥ አብሬ ገመጥኩኝ በሐሳብ ብቻ አንደኛ ብቻ አይገልጸውም!!!
2026-08-10 13:14:49
4
bella89758
Bella sabella :
@Bella sabella:very bad donat 😢 dont go there unless u want to drink coffee, 😢
2026-08-13 07:20:58
1
asterdesalegnmesfin
Aster Desalegn :
ህብስት ነበር ስሙ የጂሴ ተማሪ ልዩ ዶናት ቤት ነበር🥰
2026-08-05 09:15:15
5
cantry693
cantry693 :
ይህ መስኮት አልነበረም (ህብስት) ዶናት ቤት ነበረ ዶናት 0.75ሳንቲ
2026-08-03 13:08:38
6
misteretekeleberh
Mistere Tekeleberhan :
በጣም ምርጥ በልተክ የማትጠግበው ዶናት
2026-08-10 07:54:25
1
fyori725
fyorii. fiiiiii 21 :
price
2026-08-03 07:58:31
8
betelhagod
ፌ :
የዛሬ 7 አመት ነበር የማቃቸው ካሉማ እመጣለው 🍩
2026-08-03 13:35:44
8
hiwot.jojo
Hiwot Jojo :
ስወደው የነበረ 🥰🥰🥰
2026-08-10 11:18:34
1
danielkinfe2
dani rook :
ወደ 80ቹ ነው አስተካክል
2026-08-10 11:33:18
1
user4096721241459
user4096721241459 :
ልጅ ሆነን ብቸኛው ሱሳችን ዶናት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬን አያርገውና ቁርሰ .... ብቻ ሳንበላ አንውልም ነበር ። ሳንቲሙ ትዝ አይለኝም ካልተሳሳትኩ 0.30ሳ ወይም 0.50 ነበር ። አንድ ብር እንኳ አይሞላም ነበር። የሰፈሬ ባለውለታ ቤት ነው ። ..... ደጉ ዘመን ......
2026-08-05 21:39:46
3
biruk40985
biruk :
ልጅነቴ
2026-08-03 12:52:33
2
ayukaka8
Ayu Ebrie :
ግሎባል ሆቴል በቀኝ በኩል።
2026-08-10 14:35:38
1
hemawit21
hemawit :
የልጅነቴ በተልይ ቴራሚሷቸው 👌
2026-08-03 15:37:46
2
bereka.jemal6
Bereka jemal :
የት ነው አድራሻው
2026-08-03 16:21:47
0
user960401839942
123456 :
ልጅነቴ
2026-08-03 19:41:39
1
dereje8127
Dereje :
አድራሻ በቅሎ ቤት ግሎባል ሆቴል ጀርባ ከ1972 ዓ ም ጀምሮ 1 አይነት ጣህም 1 አይነት ሳይዝ 1 አይነት ከለር ለ46 ዓመታት
2026-08-04 13:45:37
2
yordanos.endale.e
Yordanos endale Ejabo :
❤️❤️❤️ዋው ቅያሷ ውስጥ በስመአም 20 ያልፈኛል
2026-08-04 06:08:15
1
user972752376
Emu :
እኛም ሄደን በላን በማኪያቶ አንደኛ ነው🙏🙏🙏🙏
2026-08-04 16:33:57
1
vittorio2579gulla
Don Vito :
I know this house and family from day one of d
2026-08-04 08:15:19
1
user4804980624188
🤔🤔🤔🤔 :
ከ30 አመት በኋላ ቅርብ ጊዜ ሄጄ የልጅነት ትዝታዬን ቀስቅሼለሁ
2026-08-04 04:36:53
3
soli0427
Soliyana Yohannes :
it’s soooo bomb, i get a donut everyday!
2026-08-03 12:45:57
3
maysweetkg
sweet KGE :
ሰፈሬ ልጁነቴ ዶናት ቤት 🥰🥰🥰🥰
2026-08-03 12:26:51
2
To see more videos from user @with_nati, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About