@assylskiy: Аллея & Алия - тг канал assylskiy #липсинг #музыка #music #song #remix

треки в тг assylskiy
треки в тг assylskiy
Open In TikTok:
Region: KZ
Monday 03 August 2026 08:52:45 GMT
32952
3871
11
77

Music

Download

Comments

jxtrade_3
xtime097 :
опять первый 🫴
2026-08-03 08:55:33
6
anisa_ali_10.11
ANİSA_ALİ :
2026-08-04 04:46:17
4
nusali2
Alibek🤴🏻 :
Базар жоқ песня🫦
2026-08-04 05:00:08
5
sss_aii08
Сары💛 :
Ооууу ляхмееееет😭😍
2026-08-04 17:07:25
1
user107208148461
Саня бельй Иким :
💪💪💪💪
2026-08-04 20:29:45
0
To see more videos from user @assylskiy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቂም አልይዝም ባንቺ 🤒 ✍️
ቂም አልይዝም ባንቺ 🤒 ✍️"ፍቅር በደልን አይቆጥርም " ማለት አይሮፕላን ሰው አይገጭም እንደማለት ነው ! ምክንያቱም ከፍ ብሎ ስለሚበር ! ከፍ እያልክ ስትሄድ ነገሮች ትንንሽ መሆን ይጀምራሉ " የሚለው ድንቅ አባባል በዘፈን ጥበብ ሲገለጥ ! በይልማ ገ/አብ ብዕር ተወልዶ በሞገስ ተካ የዜማ ባህር በኤፍሬም ታምሩ ድምፅ የተጠመቀ ጥንቅቅ ያለ የፍቅርና የይቅር ባይ "ልብ " የመጨረሻው ጥግ ! ማሳያ ነፍስ ያለው ሙዚቃ👌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ የ70ዎቹን ሙዚቃ አብዝቶ ይወድ ነበርና ከ1970ዎቹ ጀምሮ ገናና ስም የነበረውን ኤፍሬም ታምሩ እንዲያዜምለት በልዩነት መረጠ ለወትሮውም ዜማ እና ግጥምን በጥንቃቄ በመምረጥ እና ለአድማጭ በመጠንቀቅ የሚሰራው አንጋፋው ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ ጊዜያዊ መኖሪያውን ካደረገበት ሀገረ አሜሪካ የሙዚቃ አልበም ለመስራት ወደሀገሩ የመጣበት ወቅት ስለነበር ይህን ማራኪ ግጥም እና ዜማ በመቀበል በታሪኩ ባለቤት አማኑኤል ይልማ እና በታላቁ የሙዚቃ አቀናባሪ አበጋዝ ክብረወርቅ አቀናባሪነት በግሩም ሁኔታ ተሰርቶ የአልበሙ መጠሪያ ለመሆን በቃ ። በእውነተኛ ታሪክ ላይ በተመሰረተው ሙዚቃ የተመሰረተው "ኋላ እንዳይቆጭሽ" አልበም ይህ በ1998 አ.ም መገባደጃ በኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ለአድማጭ የደረሰው የኤፍሬም ታምሩ አልበም ልክ ዛሬ እንደጋበዝኳቹ ቂም አልይዝም ባንቺ ሁሉ በታላቁ የግጥም ደራሲ ይልማ ገ/አብ ተደርሶ ዜማው በሞገስ ተካ የተሰራው በማህበራዊ ኑሮ ደስታ እና መከራ መውረድ እና መውጣት ማግኘት እና ማጣት ላይ መሰረቱን አድርጎ ሁሌ በከፍታ ሁሌም በዝቅታ መኖር እንደሌለ ከሁሉም በላይ ሀያል በሆነው በጊዜ ውስጥ ሁሉም ተለዋዋጭ ስለመሆኑ የሚያስረዳው “ሰው መሰረቱ” አይነት ተወዳጅ ሙዚቃዎችን ይዟል ይህ አልበም በፍቅር ውስጥ ቁንጅናን፣ መለየትን፣ ናፍቆትን፣ በደለን፣ ይቅርታን፣ አግራሞትን እና እድለኝነትን መሰረት ያደረጉ 12 ሙዚቃዎችን አካቶ የያዘ በእጅጉ ተደማጭ የሆነ እንዲሁም በሀገራችን ሙዚቃ ትልቅ ስም እና አሻራ ያላቸው ባለሙያዎች የተጣመሩበት በእጅጉ የተዋጣለት አልበም ነው ይልማ ገ/አብ፣ ሀብታሙ ቦጋለ፣ መሠለ ጌታሁን፣ አማኑኤል ይልማ በግጥም ቴዲ አፍሮ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ሞገስ ተካ፣ እንዳለ አድምቄ፣ ፋንታሁን ወጨፎ በዜማ እንዲሁም ታላቁ የሙዚቃ አቀናባሪ አበጋዝ ክብረወርቅ ጨምሮ አማኑኤል ይልማ፣ሳምሶን ጎሳዬ በቅንብር የተሳተፉበት ሲሆን እራሱ አንጋፋው ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ ሳላስበው፣ሙሉ ጎጃም፣ ቂም አልይዝም ባንቺ በተሰኙ በ3 ስራዎች ላይ በሙዚቃ ማቀናበርም ተሳትፎበታል ። 📌የአይንሽ ዛጎላማ ነው የደሞ ጀመረኝ የኋላ እንዳይቆጭሽ .... ኤፊያችን ባህርዳር ቢወለድም አብዛኛው የህይወት ትዝታው የከተመው ግን ከአባትና እናቱ አገር ደጀን ነው፡፡ የፖስታ ቤት ስራ አስኪያጅ የነበሩት አባቱ የሥራ ዝውውር ምክንያት ከአንደኛ እስከ አምስተኛ ክፍል ያለውን ጊዜውን ባህር ዳር፤ደብረማርቆስ፤ዲላ፤ወሎ ጠቅላይ ግዛት፤ አዲስ አበባ በመዘዋወር ተምሯል፡፡ በአባቱ የጤና እክል ምክንያት ቤተሰቡ ወደ ደጀን ተመልሶ ትምህርቱን እዛው ቢቀጥልም በስካውት ; የትያትርና የሙዚቃ ክለቦችም በመሳተፍ የነፍሱ ጥሪ የሆነውን የሙዚቃ ችሎታውን የተረዳበት ወቅትም ነበር፡: በወቅቱ የተለያዩ ከተሞችን በመዘዋወር የሙዚቃ ስራቸውን ከሚያቀርቡ ባንዶች ጋር ከቤተሰቡ በመደበቅ የክረምትን ሁለት ወራትን አብሮ ያሳልፍ ነበር ፡፡ የቤተክርስቲያን ሰዎች የነበሩት ወላጆቹ በተለይም አባቱ ይህንን በመቃወም በእግር ብረት እስከማሰር ቢደርሱም ሙዚቃ በቤቷ ልታነግሰው ወዳለችና በቀጣይ ክረምቶችን በተመሳሳይ የሙዚቃ ስራ ያሳልፍ ነበር፡፡ በአንድ ወቅት በጎጃም 7ቱም አውራጃዎች መካከል በዘመናዊና ባህላዊ ሙዚቃ ውድድር ሲደረግ በዘመናዊ ሙዚቃ አንደኛ በመውጣቱ በደብረማርቆስ ሃይስኩል ውስጥ የነበረው የብሉናይል ኦርኬስትራ ይህንን በማየት ቀጥሮት ከባንዱ ገቢ 18 ፐርሰንት እየተከፈለው ከደጀን ደብረማርቆስ እየተመላለሰ የጥላሁን ገሰሰን ሙዚቃ ያቀርብ ነበር፡፡ ዝነኛው ኤፍሬም ታምሩ የሚለው ስያሜም ከዛን ወቅት ጀምሮ ያገኘው ይመስላል፡፡ በህይወቱ ትልቅ ቦታ እንዳለው የሚመሰክርለት ድምፃዊ አያሌው መስፍን ጋር ለመስራት ባገኘው አጋጣሚ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ዛምቤዚክ የተባለ የምሽት ክለብ ስራ ጀመረ፡፡ በታዋቂው የኦሮምኛ ሙዚቃ ድምፃዊ አሊ ቢራ ፈታኝነት በቀን 3 ብር ደሞዝ የተጀመረው የሥራ ህይወቱ ቬነስ ክለብ፤ ሆቴል ዲ-አፍሪክ ፤ ራስ ሆቴል ፤ ጊዮን ሆቴል ፤ሂልተን ሆቴል፤ በመጫወት ቀጥሏል:: “ገና ልጅ ነኝ ጋሜ“ የመጀመሪያ አልበሙ ሲሆን ከታዋቂዎቹ የግጥምና ዜማ ደራሲዎች ይልማ ገ/አብ እና ዶ/ር አበበ መለሰ ጋር የሰራው “ነይልኝ“ ከህዝብ ጋር የተዋወቀበት የምንግዜም ልዩ ስራው ነው፡፡ ለአድናቂዎቹ ባበረከታቸው 12 አልበሞች ፍቅር፤ትዝታ፤ሀገር፤ናፍቆት፤መለያየት:ይቅርታ በማራኪ ጥበብ በድምፁ ተዘክረዋል፡፡ አድናቂዎቹ የድምጻዊው ስራዎች የፍቅር ህይወታቸው አጋፋሪ፤ የትዝታ መሰላል; የሃዘን ማስረሻ እንደሆኑላቸው ይመሰክራሉ እኔን ጨምሮ ለዛም ነው ዛሬ እናመሰግነው ዘንድ ይሄን ሙዚቃ ከ11ኛ አልበሙ "ኋላ እንዳይቆጭሽ" ላይ መርጬ ጋበዝኳቹ ፈጣሪ ዕድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ እናመሰግንሃለን 🙌🥰 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ኤፍሬምታምሩ #ቂምአልይዝምባንቺ #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About