@napo4780: #ቆላስይስ 3:1-17 1 እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፣ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ በተቀመጠበት በላይ ያሉ ነገሮችን እሹ፤ 2 አሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። 3 ሞታችኋልና፤ ሕይወታችሁም ከክርስቶስ ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ተሰውሯልና፤ 4 ሕይወታችሁ የሆነው ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ እናንተም በዚያን ጊዜ ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ። 5 ስለዚህ ምድራዊ ምኞቶቻችሁን ግደሉ፤ እነዚህም፦ ዝሙት፣ ርኩሰት፣ ፍትወት፣ ክፉ ምኞትና አምልኮተ ጣዖት የሆነው መጐምጀት ናቸው። 6 በእነዚህም ምክንያት የእግዚአብሔር ቍጣ በማይታዘዙት ላይ ይመጣል፤ 7 እናንተም ቀድሞ በኖራችሁበት ሕይወት በእነዚህ ትመላለሱ ነበር፤ 8 አሁን ግን ቍጣን፣ ንዴትን፣ ስድብን፣ ሐሜትንና አሳፋሪ ንግግርን የመሳሰሉትንም ሁሉ አስወግዱ፤ 9 አሮጌውን ሰው ከሥራው ጋር አውልቃችሁ ስለ ጣላችሁ እርስ በርሳችሁ ውሸት አትነጋገሩ። 10 የፈጣሪውን መልክ እንዲመስል በዕውቀት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችኋል፤ 11 በዚያ ግሪክ ወይም ይሁዲ፣ የተገረዘ ወይም ያልተገረዘ፣ አረማዊ ወይም እስኩቴስ፣ ባሪያ ወይም ጌታ ብሎ ልዩነት የለም፤ ነገር ግን ክርስቶስ ሁሉም ነው፤ በሁሉም ነው። 12 እንግዲህ የተቀደሳችሁና የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች እንደ መሆናችሁ ርኅራኄን፣ ቸርነትን፣ ትሕትናን፣ ጨዋነትንና ትዕግሥትን ልበሱ፤ 13 እርስ በርሳችሁ ተቻቻሉ፤ ከእናንተ አንዱ በሌላው ላይ ቅር የተሰኘበት ነገር ቢኖር ይቅር ተባባሉ፤ ጌታ ይቅር እንዳላችሁ እናንተም ሌላውን ይቅር በሉ። 14 በእነዚህ ሁሉ ላይ ሁሉን በፍጹም አንድነት የሚያስተሳስረውን ፍቅርን ልበሱት። 15 እንደ አንድ አካል ሆናችሁ የተጠራችሁበት የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይንገሥ፤ የምታመሰግኑም ሁኑ። 16 የክርስቶስ ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ እርስ በርሳችሁ በጥበብ ሁሉ ተማማሩ፤ ተመካከሩ፤ በመዝሙርና በማሕሌት፣ በመንፈሳዊም ቅኔ በማመስገን በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ። 17 በእርሱ በኩል ለእግዚአብሔር አብ ምስጋና እያቀረባችሁ፣ በቃልም ሆነ በተግባር የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉ ::@ታምራት ሃዕለ @@
Napo
Region: ZA
Monday 03 August 2026 09:15:48 GMT
Music
Download
Comments
titi beze :
amen
2026-08-04 19:50:17
1
@Degitu T :
amen ameen
2026-08-07 11:28:49
1
Bi✝️📚💗💕 :
Ameeeeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-09-12 13:48:37
0
የኔ ኑጉሥ እየሱስ ነው ❤️🔥👸 :
አሜን አሜን 🤲🤲🛐
2026-09-13 08:30:48
0
Tigisti Ayele :
2026-08-04 05:59:36
1
@markos12 :
Ameeeem
2026-09-09 19:07:46
0
rmktrading :
Amen 🙏
2026-08-03 14:09:07
1
Tiji :
amen
2026-08-05 09:18:21
1
Bayuu 💞🫰 :
2026-08-04 17:45:26
1
Jesus ❤️🩹 my Love :
2026-08-03 19:42:40
1
𝐇𝐚𝐟𝐢𝐢 𝐌𝐚𝐧 :
አሜን 👍
2026-09-14 22:02:15
0
ኢየሱስ አማላጅ ነዉ :
አሜን
2026-09-06 18:52:25
0
sara :
ameeen
2026-08-03 14:37:29
2
rmktrading :
Amen 🙏
2026-08-03 14:09:38
1
Mekdes :
❤️አሜንንን
2026-08-03 15:49:11
1
yousfe :
❤️❤️❤️amne
2026-08-03 21:52:16
1
sintu465 :
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
2026-08-03 17:12:13
1
𝓖𝓮𝓽𝓪, 𝓗𝓸𝔂 𝓗𝓪𝓭𝓮𝓻𝓪 :
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
2026-08-03 19:39:32
1
rmktrading :
Amen 🙏
2026-08-03 14:09:11
1
To see more videos from user @napo4780, please go to the Tikwm
homepage.