@asumar21: #እዉነተኛ መሪነት እምለካዉ በፈሰሰዉ ደም ብዛት ሳይሆን በቆጠበዉ የሰዉ ህይዉት ነዉ ሰላላም ማስተዳደር ያቃተዉ አምሮ በጦረነት ዉስጥ ድልን ፍለጋ ቢባዚን መጨረሻዉ ያምራለ። ሽንፈት ነዉ በሰዉ ህይዉት የሚመጣ ድል ሳይሆን ታሪካዋ ወንጅልነዉ ዛሬ ላይ ቆም ብለን እራሳችን እንጠይቅ ሀገር እሚመራዉ በበሰለች ጭንቅላት ነዉ ወይስ በክላን ኮቨን እዉነትን መጋፈጥ እምትችሉ ሀሳባቹህን ኮሜት ላይ አስፍሩ 😘

A   ,B
A ,B
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 09:30:48 GMT
199867
26857
994
5423

Music

Download

Comments

ilyaaswagrisa
Illa@12 :
ewnet now
2026-08-06 11:49:49
0
habtamu.abera801
habtamu abera :
wantshanw
2026-08-07 14:16:52
1
yesetoch.kumlache
yesetoch kumlachew :
ምን አይነት ጀግና ነህ ቀናሁብህ
2026-08-04 17:42:21
120
user1125755597603
bahran :
Amizing
2026-08-07 18:36:00
0
someonepn5
Alex tadese :
a i wes sew?
2026-08-06 11:19:45
2
m1fekir
clash :
የት ሁነሽ ግን የልብሽን የምታወሪው
2026-08-07 10:32:48
6
kinkdom256
Double face :
yes indeed
2026-08-08 00:44:26
1
user830617108476
lemmayifru :
100% real.
2026-08-07 15:24:49
1
user5477141542285
ሚካኤል አባቴ :
ለምን አትመራንም
2026-08-03 19:54:26
29
mos62733
mos :
ወገን ይህን ልጅ ጠብቁ
2026-08-06 04:11:40
23
putin5903
Putin :
100%እውነት ነው
2026-08-06 08:41:28
18
matiwos.engidaw
Matiwos Engidaw :
የምር ንግግሩ Ai ነው የሚመስለው በርታ ወንድማችን
2026-08-06 07:39:16
13
user7545728424945
Zinatu :
ጠቅላይ ሚኒስትር ይሁን የምትሉ ላይክ
2026-08-06 08:33:04
10
tarikegnawuzemen0
🇲🇱+ኢትዮ=--- :
ይህ መልእክት ለመከላከያ አድርሱልኝ መጀመሪያ የፓለቲካ አመራር የሆነ ግለሰብ የመከላከያ አዛዥ ሊሆን አይችልም ነበር አስባችሁታል በዘንድሮው ምርጫ ሚሊተሪ ለብሶ ሢመርጥ የነበረ የፀጥታ አካል እንደት ነው ለሀገር ነው የወጣሁት የሚለው እባካችሁ መከላከያ የሆናችሁ ከእግረኛ እስከ አመራር እራሣችሁን ከፓለቲካ ነፃ ውጡና በቃህ ለማለት ሞክሩ
2026-08-03 14:53:52
20
nurumuhamed9031
NURU STAR⭐ ጌም ኤጀንሲ🇹🇷🇪🇹 :
ጀግና ነህ የምሬን ነው ወንድሜ ትችላለህ 100%ትክክል ብለሀል🥰🥰🥰
2026-08-04 07:19:24
7
user7986057734234
ያለው :
ምን ጥያቄ አለው አንተ ሁሌም ልክ ነክ ወንድማችን
2026-08-04 05:16:32
12
user4243333944984
tarye :
እውቀት እደዚህ ነው እናመሰግናለን
2026-08-04 10:25:19
11
fmt4982727
የቆየሰው :
ወንጀል ነው ።በትክክል
2026-08-04 05:56:17
14
.65132723620176
አይ ሠው ሞት እያለ ክፋት🇲🇱🇲🇱🇲🇱 :
እውነት ነው ሠላም ጥበብን ትጠይቃለች
2026-08-04 10:10:14
6
user70999560275020
2112 :
በምድርም በሠማይም ወንጀል ነው
2026-08-06 04:18:45
7
user168413261269
ዛክሲ ማዉንት :
እዉነትን እነደዚህ ነዉ! !! ለምን ብሎ የጠየቀን ብቻ ሳይሆን የገዳም መነኩሴ ሚያርድ እና ተኩሶ ሚመታ መሪ በፍፁም የለም !!!
2026-08-03 22:42:30
5
2921tt
tigabuhulgizie :
ኮሜንት ከወታደር አፈልጋለሁ
2026-08-05 09:33:41
11
user37920166901810
user37920166901810 :
እስካሁን የትነበርህ ወድሜ የሚሠማህ ቢኖር አሁንም ልክነህ ግን የሚሠማ የለም የእውነት አተ ትለያለህ በርታ አደዚህ አይነት ሠው ነው የጠፍው
2026-08-06 03:58:26
5
henokmisgana
#henok hari 2119 :
የት ነህ ግን
2026-08-05 17:57:54
8
user81756005529017
ቀናበል ቀን አለ :
በጣም ጥሩ ሀይምሮ አለህ በርታ!!!!!
2026-08-06 06:35:25
2
To see more videos from user @asumar21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About