@sume7202: #CapCut #አልሃምዱሊላህ ...... . ከአቡ ሁረይራ (ረዐ) እንደተዘገበ፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ "ማንኛውም ሰው ከአንድ ሙእሚን ላይ ከዱንያ ጭንቀቶች አንዱን ቢያስወግድ፣ አላህ በቂያማ ቀን ከጭንቀቶቹ አንዱን ያስወግድለታል። በችግር ላይ ላለ ሰው ማንም ነገር ቢያቀልለት፣ አላህ በዱንያም በአኺራም ያቀልለታል። የሙስሊምን ስህተት የሚሸፍን ሰው፣ አላህም በዱንያና በአኺራ ይሸፍነዋል። ባሪያው ወንድሙን እየረዳ እስካለ ድረስ፣ አላህም እርሱን ይረዳዋል።
سمية 🧕🦋🤌Sumeya
Region: SA
Monday 03 August 2026 09:42:52 GMT
Music
Download
Comments
ዙዙ የረኞች እህት💪🔥🦋 :
ለምን ዝም እላለሁ የተሰማኘን እኮምታለሁ ማንም አይመለከተው ሆሆሆሆ😂😂
2026-08-03 15:19:02
174
MAKIII oro :
min huna new wudoche
2026-08-03 17:44:36
0
Insha Allah one day____✨ :
ትሥራ 😳ወላሂ እኔ በህመም እየተሠቃየሁ እኮን እየሠራሁ ነው ሠርቸ ለህክምና የሠው ፊት አላይም ብየ
2026-08-03 14:53:21
33
سبحان اللہ :
mini hona new
2026-08-03 17:12:10
0
Feti 🦋 :
እብዛኞቻችን ስደት ላይ ቤተሰብ አጥተናል መዳም ቤት ገብታ አትሰራም
2026-08-03 15:50:36
33
𝙨𝙚𝙗𝙡𝙚🌸🌸🌸 :
ሰዎችየ የሰውን ቀልብ ከመስበር ሳንረዳም ዝም ማለት ይቻላል። ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ🥺
2026-08-03 15:14:18
56
Haasna🦋🤍 :
የለንምጂ ቢኖረን ለምንሠጠዉ ሠዉ መቸ አጣን😂
2026-08-03 14:38:46
87
🦋lulu🦋 :
ውዴ አላማ አለኝ አልችልም 😁😁😁😁
2026-08-03 15:47:24
21
ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ🤙🌼 :
ዝምያለ ነጃወጣ አሉ የኛውድ ነቢ
2026-08-03 11:58:02
23
?? :
ኮሜንት የተቀመጠዉ ሀሳብ ለመግለፅ መሰለኝ😁
2026-08-03 16:16:21
23
𝚑𝔦𝖗𝖆ከወሎ📸 :
መኪናየለኝምኮ በግሬነውእምጓዘው😳
2026-08-03 14:25:01
8
ደሀ አይዋሽም :
አላግዝም😂😂😂😂
2026-08-03 14:59:28
19
makiyee🍫🌸🇨🇳 :
ለኔም ቤት ግዙልኝ😭😭😭
2026-08-03 17:42:08
9
Semi🦋 :
እኔን ጥያቄ የሆነብኝ እናቷን በቪድዮ አውርታት አታውቅም ማለት ምንማለትነው🤔10አመት ሙሉ
2026-08-03 16:49:24
6
ኢተቂላ ነብሴ አፈርነው ትራሴ :
እናተም ክፉ አታናግሩን ከቻላቹ በውስጥ አግዙዋት እኛ የማገዝ አቅም ካለን የምናግዘው ጥቅቀን እናቃለን ልስራ እያለ አፊያ ያጣ አባትና እናቶች ሆነው መጦሪያ ያጡ አሉና ስንት አሉና እኛ በሂወታችን እሱ አይተን በሞትን ብለን ምንጓጓበት ቦታ እሷ መዝናኛዋ አደለ?
2026-08-03 15:30:54
7
ኡሙ አዩብ🇸🇦 :
ስደት ከመጣሁ 15አመቴ እናቴን አጥቻለሁ ግን እየሰራሁ ነው የሷ የተለየ ነው እንዴ ለምን አሰራም
2026-08-03 21:26:35
2
ብሎክ ልቧ💔🚫🥺 :
እሶም ትክክል እናተም ትክክል ሁሉም ትክክል😁በቃ😂አላህ አያግዘን ሁላቺንንም
2026-08-03 16:04:40
3
Sumii🧕🌸ሱሚ :
አላህ ያማይዋዳዉን እኔም አሎድም አፊያ እያላው ሳዳቅ ሃራም ናው አላህ ካራሱ ያማያልቅ ርዝቅ ይስጣት
2026-08-03 14:23:10
5
🦋فصبير صبرا جميل🦋 :
የኔውድ ኮኪዬዬዬዬ እኛ እህቶችሽ እኖድሻለን🥰😘😘😘❤❤❤❤❤
2026-08-03 19:02:50
0
منهج السلفية🕌🇪🇹 :
ምድን ብላነዉ አልሰማሁም🤔
2026-08-03 18:10:21
0
አላህዬ ሁሉም ላተ ትቼዋለሁ :
ባላ ምን ሆና ነው ንገሩኝ
2026-08-03 21:28:25
1
𝐊𝐢𝐲𝐚 ـ٨ـ♡ 𝐌𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 :
ለምን ዝም እንናለን 😁
2026-08-03 15:41:30
1
فلسطين هي قلبي 🇪🇹👑🇵🇸የመርሳዋ :
ምን ሁና ነው እሷ
2026-08-03 16:09:05
0
No Name :
አላህ ይርዳት 🥰🥰🥰
2026-08-03 13:58:15
0
ZUZU🦋 :
አይፎን ግዙልኝ😢
2026-08-03 15:50:03
2
To see more videos from user @sume7202, please go to the Tikwm
homepage.