@ashenafible0913554594:

Ashu (አሸናፊ)
Ashu (አሸናፊ)
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 10:11:28 GMT
641950
94492
2466
3884

Music

Download

Comments

aseko1221
aseko1221 :
Jegna Abbat!!![Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-09-13 20:04:11
0
user8329256200599
ሚካኤልን :
አሹየ የአለማችን ድንቅ አባት ፈጣሪ እሷንም ከእናንተጋ የምትዘልበትን ጊዜ ያቅርበው
2026-08-03 10:16:05
776
azebakalu136
Azeb Akalu136 :
አያት 49 ገሊላ ልደታ ማርያም ፀበል ውሰዳት በእመቤቴ አሹ
2026-08-03 15:39:47
306
nkn22blabla
Nardos Jesus :
አባት ካለ አጌጥ ጀንበር ካለ አጊጥ። በርታ
2026-08-04 17:23:41
84
barok.yihun
Barok Yihun :
ስውሯማርያም ታምር ስሪ ሳልሞት የዚችን ብላቴናልጅ ጤናዋ ተመልሶ ልየው አደራሽን እርግጠኛነኝ ቁማ ትሄዳለች ለእሷ ምን ይሳናታል🥰🥰🥰🥰
2026-08-03 13:17:54
152
zedo0911
Z-ዶ :
አሹዬ አይዞህ ፈጣሪ አንድ ቀን ታሪክ ይቀይራል
2026-08-03 17:16:15
48
dere..kebir28
dereje 👌 :
የኔ አባት ልጂቷን ነቢይ እዩ ጋ ውሰድ ትድንልሀለች!
2026-08-04 16:59:44
11
berehanuleggese4
Berhanu Y N W A :
አንተ ጀግና አባት ነህ
2026-08-05 14:16:42
14
272119rm
ጠባቂዬ ነው ቅዱስ ገብርኤል :
የኔ ቤተሰቦች በወራት ውስጥ ነበር በቃ አብዳለች አትጠቅምም ብለው የጣሉኝ የረሱኝ ግን መድሀኒአለም ተአምሩን አደረገ ንሀሴ 1 አስተኛ አመቴን አከብራለሁ እድሜ 1 ተብሎ የተሰጠኝ ቀን ነው 5ኛ አመቴን አከብራለሁ ለእኔ የደረሰ መድሀኒአለም ይችልጅ ምረህ አሳየኝ የኔ ቸር አባት
2026-08-04 05:54:07
47
a.lilah.all.everti
Lubaba molla :
እኔ ብቻነኝ ግን ይሄን አባት ሳይ እማለቅሰው በጣም ነው እማከብርህ
2026-08-05 10:57:51
18
user61938128721528
yenu :
አሹ እደሀሳብ ሀያት 49 የሚባለዉ ደብረ ገሊላ ልደታ ለማርያም ጸበል ውሰዳት እመቤቴ ትማርልህ ብዙዎች የሚድኑበት እውራን የሚበራበት ቦታ ነው
2026-08-03 11:43:18
43
user2586235206006
አባይ ራሻ :
እዮብን የጎበኘ አምላክ ያንተንም ልጅ ይጎብኝልህ እሱ እሚሳነው የለምና
2026-08-05 06:30:42
7
user8800073
መልካሙ :
አይ አባትነት ፈጣሪ ምህርቱን ይስጥልህ
2026-08-03 10:14:20
29
selu._tesfu
selu _tesfu :
ምን አይነት አባት ነህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
2026-08-03 15:17:24
10
selamdemissie611
seli :
ወንድሜ ምን ልበልህ የአለም አባቶች ቢደመሩ አንተን አይደርሱብህም አንተን አባት አርጎ የሰጣት በምክንያት ነው አንተን እድሜና ጤና ይስጥላት ለብሌን 🥰🥰🥰
2026-08-03 13:32:03
10
rita.zhae
Rita ZHAE :
አያት 49 ገሊላ ልደታ ማርያም ፀበል ውሰዳት በእመቤቴ አሹ
2026-08-04 12:32:29
5
oum.nabih
🦋H🦋 :
የአለማችን ምርጡ አባት አላህ የልፋትህን ውጤት በቅርብ ቀን ያድርገው
2026-08-05 06:47:32
8
genet.kebede25
Genet Kebede :
ተመስገን አምላኬ ሆይ ይሄም ቀላል አይደለም ገና ቆማ እናያታለን የአምላክ ተአምሩ አያልቀም።
2026-08-04 08:40:49
8
happyanan
happyAnani :
የመፃጉ አምላክ ይጎብኛት
2026-08-06 14:38:17
7
user7638740319326
hagi :
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እመቤቴ የኔ መዳንያለም እባክህ ይችን ልጅ ማረልኝ 😔😔
2026-08-03 10:31:39
11
rilsteldan
rilstel Dan :
ምንም ሰሳላወራ እንባዬ ቀደመኝ ፅናትህ ግን ዋው ጀግና አባት ነህ ከምር አሹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-03 18:42:57
9
frezergetachew878
Frezer Getachew :
እግ/ር እድል ፈንታዬ እና ፅዋዬ ነው. ድርሻዬንም ሚስጠኝ እርሱ ነው አለ መዝሙርኛው ዳዊት በመዝሙሩ .አንተስ ምን ትላለህ ወዳጄ........... እኔ ግን ድርሻዬን ልበል በሁሉ ስለ ሁሉ እርሱ ወልደ አብ ወልደ ማሪያም ይክበር ይመስገን አሜን.
2026-08-03 17:18:33
5
betidanu6
yared.tesome :
አንት ጀግና አባት ነህ ፈጣሪ ይመርሸ እመቤታችን ትደርስላት
2026-09-11 19:49:40
2
user4707250598532
user4707250598532 :
እግዚአብሔር ብርታቱን ጨምሮ ይስጥህ
2026-08-17 17:12:13
1
To see more videos from user @ashenafible0913554594, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About