@.u111i: شوفك شفاا يازين !! #greenscreen #trendingvide #froryoupage #trending

حويطِ
حويطِ
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 03 August 2026 10:54:27 GMT
29428
1526
4
119

Music

Download

Comments

gfffghjjjkhggfhjiifdxuu
هل تتذكرني ؟؟ :
ياليت تنزلها كامله لاني عجزت ألقاها في التيك توك كامله
2026-08-06 21:56:20
4
manawealfahad
مـيـمـــــــــــــــــــــــــ :
شرايكم بغنيتي
2026-08-28 17:17:34
0
.n._.s2
𝑵2🪽 :
ا ل س ت و ر ي
2026-08-03 20:10:41
0
sami.alharbi37
Sami Alharbتنiلااعتهه :
😁😁😁
2026-08-03 18:47:55
0
To see more videos from user @.u111i, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰባቱ_ሰማያት - ሰባቱ ሰማያት የሚባሉት፦ ፩. ጽርሐ አርያም፡- ሰማየ ሰማያት፣ ከሰማያት ኹሉ     በላይ ያለች ሰማይ ናት። ዳር ድንበሯን      ከእግዚአብሔር በቀር ማንም አያውቀውም፡፡ ፪. መንበረ ስብሐት(መንግስት)፡- አራት ቅርጽ ያላት     ሲኾን ድንኳን ትመስላለች። የምንኖርባትን     ዓለም ታክላለች፤ ሥላሴ በፈለጉት መጠንና     መልክ ለቅዱሳን ይገለጡባታል፤ ሰባት የእሳት     መጋረጃዎችም አሏት። /ዘፍ.28፡12-17፣     ኢሳ.6፡1-2/፡፡ ፫. ሰማይ ውዱድ፡- ኪሩቤል የሚሸከሙት የሥላሴ     ዙፋን ነው /ሕዝ.10፡19-20/፡፡ ፬. ኢዮር፣ ፭. ራማ እና ፮. ኤረር፡- እነዚህ ሦስቱ     የመላእክት ከተሞች ሲኾኑ ከአድማስ እስከ     አድማስ የተዘረጉ ናቸው፡፡ ከላይ ወደ ታች፦     ሰማይ ውዱድ፣ ኢዮር፣ ራማና ኤረር የተያያዙ     ናቸው፡፡ ስፋታቸውም እኩል ነው፡፡ ፯. ኢየሩሳሌም ሰማያዊት፡- አራት ማዕዘን፣ ፲፪(12)     በሮች አሏት፡፡ በውስጧ የብርሃን ሳጥን የተቀረጸ     ከሥላሴ ፀዳል የተሣለባት ታቦት ዘዶር አለች፡፡     ይህቺም የእመቤታችን ምሳሌ ናት፡፡ ሐዋርያው     ቅዱስ ጳውሎስ ዓይን ያላየው፣ ጆሮ ያልሰማው፣     በሰውም ልብ ያልታሰበ፣ እግዚአብሔር     ለሚወዱት ያዘጋጃት ናት ያላት ይይችን ነው።     /1ኛ ቆሮ.2፡9-10/፡፡ መጠኗም የተወሰነ ነው፡፡     ባለ ራእዩ ዮሐንስ አዲሲቱ ሰማይ ያላትም     ይህቺው ናት /ራእ.21፡2-3/፡፡ በጕበኖቿ የ12ቱ     ሐዋርያት ስም፤ በመድረኮቿ የ12ቱ ነገደ     እስራኤል ስም፣ በአዕማዶቿ የጻድቃን     የሰማዕታት ስም ተጽፎባታል /ራእ.21፡11-15/

About