@honyyy89: ለማንኛውም ኮዬ ደርሳለች #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok 😂😂

hani  🦋🦋
hani 🦋🦋
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 11:36:55 GMT
1060612
31262
1414
23303

Music

Download

Comments

ma966077
ማኅሌት ሰንበት ተማሪዋ :
ወይኔ ደም ማነስ ይዟታል ነጣች እኮ😁
2026-08-03 18:32:00
1750
evaevu12
Eva💃 :
መቼስ ከራስሽ ላይ አውረደሻት ነዋ😂🤭
2026-08-04 08:37:57
1177
getnetgmedhin
getnet ናዛ :
እንደ ህዝብ እኮ ነው የቀመልነው እረ ፈጣሪ ሆይ ደህና ሳሙና ላክልን
2026-08-05 08:07:26
232
quote2340
@Caption፠spot :
ይሄ ነገር አሁንም አለ😳😳😳😂
2026-08-04 05:30:51
436
user3750935058856
fikr@15 :
ፌርማታዋን እንዳታልፍ አደራ😁
2026-08-04 17:10:22
179
crazyuniverse1005
Crazy Universe :
ሴት ነች እንዴ ለዛዉም? እሽ እሱን ተይዉ ከፍላለች?
2026-08-03 11:52:03
136
kinfe99
kinfe99 :
ማሜ ነበር እንዴ😳😂
2026-08-06 05:18:56
21
teddy.18137653
8ተኛው ሺ :
በሰላም ማጣት እና በኑሮ ውድነት ደማችን ስላለቀ ከአገር እየወጣች ነው😳😳
2026-08-05 13:51:57
51
user3251595100747
user3251595100747 :
be taxi mehed feraw😩😩
2026-08-03 20:49:27
63
memarygebawal
Memar :
ጠፍታብኝ ነዉ ወረታዉን እከፍላለሁ የት ናት
2026-08-05 14:04:04
88
ermi.yemaryam.lij3
Ermi Yemaryam Lij :
ገና ሳያት ያሳከከኝ እኔ😃
2026-08-06 12:29:25
23
ayisheshim
... :
ከእኛ ተሽላለች፣ምክንያቱም እኛ በባስ ነው የምንሄደው😁
2026-08-04 18:09:44
9
sewasew670
ድንቅነህ 16 :
ትራፊክ የለም እንዴ ቆይ ትርፍ መጫን ይቻላል እንዴ
2026-08-05 07:42:03
18
yohannes284786538
joni man :
መልስ እረስታ እንዳትወርድ ንገራት😂
2026-08-04 18:14:03
17
yeababigiya
yeababigiya :
ያልሞተ ሰው ይገናኛል አሉ ድሮ ድሮ እንተዋወቅ ነበር 😂😂😂😂😂
2026-08-06 03:14:11
7
lili.bahre
lili bahre :
ትርፍ ጭናሃል ብሎ ትራፊክ እንዳይቀጣው
2026-08-05 07:05:13
6
selehulumea.lillah
lovely :
ረዳቱን ንገሪው ሂሳብ ዳይረሳ 🤭
2026-08-05 14:44:39
11
armiyas39
የፍቅር ጭማቂ :
ኧረ ትርፍ ጭነሀል ትራፊክ እንዳያይህ🤣🤣
2026-08-05 12:09:52
8
samrillave
Afomiya Iove :
ሁለተኛ አልሄድም
2026-08-04 05:00:28
96
daisysmile9
daisysmile9 :
እሺ እኛ በምን እንሂድ 😩
2026-08-04 06:16:55
13
kidus2572
kidus :
ይሔኔ ከራስህ ዘላ ነው😁😁😁
2026-08-04 11:01:11
16
zelalemgito
በሌ :
ትፈምስ የምትሉ😁😁😁😂😂
2026-08-04 08:13:32
20
user9095619735293
𝙜𝙚𝙘𝙝 የተክልየ ልጅ🙏🙏🙏 :
ኧረ ትራፊክ እንዳያያት ትርፍ ጭነህል ብለው እንዳይቀጡህ😁😁😂😂😳
2026-08-04 06:16:06
27
tiru.demeke
🍫🐒rich🩸🇸🇦🎧 :
ምናለ ትንሽ ብቆይ በልቸ ብጨርስ ቱ 😂😁
2026-08-03 23:56:08
54
bruktawit1921
brukti🌺 :
Taxi wst
2026-08-04 06:45:38
9
To see more videos from user @honyyy89, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About