@sililsh: እጅግ አሳፋሪ ተግበር የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌዴሬሽን 2026 የአፍሪካ የ400 ሜትር ሸምፒዮና እና በአጭር ርቃት ወርቅ የመጣች የመጀመሪያዋ ጀግኒት ኢትዮጵያዊት አትሌት በ2026 በአሜሪካ ኦሪጋን በሚካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሸምፒዮና ለመሰታፍ ሆቴል ጋብታ ዝግጅት ስታደርግ ቆይታ ቪዛም አግኝታ የበራራ ቀን ለይ ትኬትሽ አልመጣም በሚል ተልከሻ ምክንያት ከዉድድሩ ቀርታላች። ይህ ሌላ የወርቅ ሜደልያ የምታመጠበት እድሏ ቢሆንም ታባድላ ወደ አሜሪካ ሳትሄድ ቀርታለች። ፍትህ ለጀግናዋ እህቴ አትሌት አጀይባ🙏🙏🙏🙏🙏 እጅግ አሳፋሪ ተግበር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን💔💔 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአትሌት አጀይባ💔💔💔
ሄራታጆ ደነብ
Region: SA
Monday 03 August 2026 12:00:32 GMT
Music
Download
Comments
afnaan❤️🥰 :
🥰🥰🥰🥰 fitii laa itchin
2026-08-03 13:22:49
0
Nesredin @ :
ዜግነቱወን ትቀይር በይነኘ ሄረቶ ወጆ በእትዮጲየ እድገት ዪለም
2026-08-03 12:10:34
34
nuredin :
feth.lajayba.yhun
2026-08-03 17:54:55
0
Dawd :
Every Ethiopian should cooperate for this girl.
2026-08-03 14:59:42
0
ሀርላ🇪🇹❤️መልጋ👌 :
በዚህ ጉዳይ የፌዴሬሽኑ ሳይሆን ስልጤ ነኝ የሂጃብ ጠበቃ ነኝ ባዮች ስልጤ ናቸው የባለፈውን ጩኸት አይተዋል አሁንም እዛ ሂጃብ ተብሎ ሌላ ጮኸ እንደሚነሳባቸው ስለሚያውቁ ነው
2026-08-03 12:31:27
11
afia clinic butajira :
justice for ajahiba
2026-08-03 15:15:11
1
ዳልዋቶ ሙሳ :
ፍትህ ለአጀይበ ፍትህ ለአጀይበ
2026-08-03 12:19:16
23
amar :
ፍትህ ፍትህ ለአጃኢባ
2026-08-03 15:38:56
5
🅕🅐🅡🅘🅢 𝚛𝚎𝚍i 🇪🇹 ✈️🇺🇸 :
ትችላለህ የምለው በምክንያት ነው
ኤረተጆ ትችላለህ $
2026-08-03 14:03:07
7
🥹ታማሚዋ ናኝ🥹ያእህቷ🥹👈 :
2026-08-03 14:20:58
1
jafa :
መቼ ፍትህ አለና በክ
2026-08-03 15:26:44
2
Fomi :
በጣም ያሳፍራል እንደ ቀልድም ምንተወው ነገር አይደለም ምክንያቱም ከሷ ጋ የሚሄዱት ትኬት ሲመጣላቸው የሷ ብቻ ያልመጣበት ምክንያቱ ምንድነው ፌዴሬሽኑስ ምንድነው መልስ የተሰጠበት
2026-08-03 15:25:33
5
abdu man :
በጣም ያሳፍራል እንደ ቀልድ ምንተወው ነገር አይደለም ምክንያቱም ከሷ ጋ የሚሄዱት ትኬት ሲመጣላቸው የሷ ብቻ ያልመጣበት ምክንያት ምንድነው ፌዴሬሽኑን በጣም ያሳዝናል ባለፈው እንደዚህ ጥቅሜ የደረሰበት ነገር በጣም ከበድ ነበር አይተን አለፍን አሁንም ተደገመ የስልጤ ስፖርት እና የቱሪዝም ቢሮ ለምን አይካታተልም!?
2026-08-03 15:33:33
3
mMmmm :
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኢኢኢኢ ፋትህ
2026-08-03 20:15:36
0
abdu kedr :
ፍትህ ፍትህ ለአጃኢባ👌
2026-08-03 20:13:21
0
Ebro CR7 :
በፌደሬሹኑ በጠም አዘነናል በሙስና ተጨመለቀ
2026-08-03 12:49:33
3
ANES :
ፍትህ ይሰጠት
2026-08-03 15:02:09
1
kolomany💪 :
ፍትህ ፍትህ ለአጃኢባ
2026-08-03 13:55:40
2
mame_72 :
😳 ፍትህ ለአጃይባ
2026-08-03 13:23:12
2
mohammed awol hussen :
ፍትህ ለአጀይበ🥰🥰🥰
2026-08-03 14:46:24
2
💈ፍትሓዊ⚖️እንሁን💈 :
ፍትህ ለአጃእባ
2026-08-03 19:57:24
0
Nasir man :
ፍትህ፣ለአጀኢበ
2026-08-03 20:05:42
0
ወዪ ኑሮ በትኖ ለቀማ🤔🤔 :
ኮ ሀቅ ያዉጠንከ ሄሪ ኡምራ የግዱሪነ
2026-08-03 20:17:19
0
M ነኝ :
ፍትህ ለአጃይባ
2026-08-03 20:06:00
0
ኒከት ኢከፍላው :
ፍትህ ለአጃኢባ አልዬ
2026-08-03 20:06:03
0
To see more videos from user @sililsh, please go to the Tikwm
homepage.