@debrebirhan2222: "በጀግንነት መጠበቅ በሰብዓዊነት ማገልገል" የደብረ ብርሃን ከተማና የሰሜን ሸዋ ዞን የሚሊሻ የሥልጠና ማጠቃለያ ሥነሥርዓት እየተካሄደ ነው፤ ለተከታታይ 10 ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ማጠቃለያ መርሐ_ ግብር ላይ የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)፣የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሸት፣ የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኤልያስ አበበን ጨምሮ፣የክልል፣የደብረ ብርሃን ከተማና የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የፀጥታ መዋቅር ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት እየተከናወነ ይገኛል።

ደብረ ብርሃን Official
ደብረ ብርሃን Official
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 August 2026 12:16:26 GMT
2946
67
4
11

Music

Download

Comments

ethiopia2116
🥰የልቤን ቅሬታ ዋጥኩት በዝምታ 🥰 :
👍👍👍
2026-08-05 19:27:00
0
amin.ysuf4
ግራኝ 🇪🇹amin ysuf :
🥰🥰🥰
2026-08-05 08:16:15
0
yechale.tena
Yechale Tena :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-04 16:55:28
0
ada.bimr
🌹አዳ🌹ሚሪንዳ🇪🇹 :
👍👍👍
2026-08-05 21:21:17
0
To see more videos from user @debrebirhan2222, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About