@brooknews1:

Brook News
Brook News
Open In TikTok:
Region: FR
Monday 03 August 2026 12:33:13 GMT
357578
69185
1270
5574

Music

Download

Comments

ako.430
☦️𝓐𝓴𝓴𝓸 🌳🧸 :
በቅዱስ ሚካኤል እግዚአብሔር ነብሳቸዉን ይማር🥺🥺
2026-08-03 12:41:19
1086
ado_fresh
𝖆𝖇𝖗𝖆𝖍𝖆𝖒 𝖉𝖊𝖘𝖙𝖆 :
ፈውስና እረፍትን ምልጃሽን ተማምነው ከቅርብም ከእሩቅም ወደ ደጅሽ መጥተው ደረሰልን ሲሉ ፆምሽ የፍልሰታው ከደጅሽ ሞት መጥቶ ቀድሞ አከበራቸው ዘላለም እረፍትን በቤትሽ ሰጣቸው አደራ ድንግል ሆይ ያንቺ እንግዶች ናቸው እቅፍ ድግፍ አርገሽ አንቺው አማልጃቸው
2026-08-03 14:35:37
944
seblyproperty
sebly :
በቅዱስ ስፍራ ሆነው ፣ በጸሎት፣ በአምልኮ በንስሐ ሕይወት በእግዚአብሔር ፈቃድ በቅዱስ ስፍራ ዕረፍት አገኙ ::ተመስገን
2026-08-03 13:53:07
391
selome224
Selome22 :
xadkanye enate Ede fekadsh ednor erjign🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2026-08-03 19:05:21
0
sad.boy84911
ኤማሁስ 🚶🚶 :
ለነሱ የሰጠህውን የሰመአትነት አክሊል ለኝም ስጠን🥺
2026-08-03 13:07:59
298
lid16ya
🩺Dr Lidiya Ab 👩‍⚕️ :
Tadlew🥺
2026-08-03 17:40:52
0
natnaelworkufaris805
NATNAEL✌️WORKU :
ፃድቃኔ ማርያም ነብሳቸውን በገነት ታኑርልን😭
2026-08-03 14:42:48
49
tewdrosbalcha
tewdros :
ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😭
2026-08-03 12:35:31
347
sayaw.2224
sayaw :
ለቤተሰቦቸቸው ኣላህ መፅናናትን ይስጠቸው
2026-08-03 18:16:24
37
sematwa2
selina♉👸 :
ነፍስይ ማር🥺 እኛንም መጨረሻችንን አሳምርልን🙏
2026-08-03 12:51:41
61
.fasikaa
fasika :
በኢየሱስ ሳትሆኑ አትሙቱ። ለመዳን ኢየሱስ በቂ ነው 🙏🙏🙏 ለቤተሰብ መጽናናት ይሁን 😭😭😭
2026-08-03 13:02:09
24
richoo.43
richoo.43 :
Tastes
2026-08-03 19:29:24
0
ethio.pubg.player8
ETHIO PUBG PLAYER :
ምንኛ መታደል ነው በረከታችሁ ይደርብን።
2026-08-03 18:35:06
7
user346565454769
yabu :
nebs ymari 😭😭
2026-08-03 19:14:00
0
emebet6080
emebet :
እመቤቴ ማርያም ከደጋጎች ጎን አሳርፊያቸው
2026-08-03 17:36:11
7
juseslove8
DR.asebegn(lecturer v.t :
Jesus Christ
2026-08-03 18:41:36
0
mikiale21b
ሚኪኤለ ሰላማዊ (mukuye) :
ፃድቃኔ ማርያም ነብሳቸውን በገነት ታኑርልን😭😭😭
2026-08-03 19:26:39
14
itsrahel6
Rahel :
እግዚያብሄር የወደደውን አደረገ ነብሳቸው ከደጋጎቹ ጎን ይረፋ 😭😭😭
2026-08-03 14:03:07
21
seblyproperty
sebly :
እሷ ከናንተ ጋር ትሁን 😢
2026-08-03 12:39:33
43
seblyproperty
sebly :
ፅድቅ ነው ይሄ
2026-08-03 12:48:30
70
mekdes.hailu19
Mekdes Hailu :
በዚያ ቦታ ማረፍ መታደል ነው ነፍስ ይማር
2026-08-03 13:25:29
19
mekdigashaw7
Mekdi😍💚💛❤ሙሉ ሸዋ💚💛❤ :
ታድለው በደጇ ሰላማዊ ቦታ ላይ አረፉ እመቤቴ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ታኑርልኝ
2026-08-03 13:02:00
32
hailegetachew50
🇨🇦🔋𝐡𝐚𝐢𝐥𝐚𝐭 𝔞𝔨𝔦𝑦𝑎 :
ምናለ እኔም በቤቷ እንደዚ ብሆን
2026-08-03 17:00:21
5
user43976107900544
King :
በቅዱስ ስፍራ ሆነው ፣ በጸሎት፣ በአምልኮ በንስሐ ሕይወት በእግዚአብሔር ፈቃድ በቅዱስ ስፍራ ዕረፍት አገኙ ::ተመስገን🙏🙏🙏
2026-08-03 16:26:35
12
To see more videos from user @brooknews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About