@.k212729: #creatorsearchinsight #በጻድቃኔ ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ በዛሬው ዕለት ማለትም በቀን 27/11/2018 ዓ/ም በታላቋ ገዳማችን በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና... የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰው ሕይወት ሲያልፍ በ5 ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ መሪር ኀዘን ተሰምቶናል ። ቀን ፳፯/፲፩/፳፻ ፲፰ዓም ጻድቃኔ ማርያም ገዳም !!! በጌታ የሚሞቱ ብፁዓን ናቸው ። ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ ሥራቸው ይከተላቸዋልና ። ራዕ ፲፫ ÷ ፲፬ ከክረምቱ መግባት ጋር ተያይዞ በተከሰተው ከፍተኛ የዝናብ መዝነብና የመባርቅት ድምፅ በታላቋ ገዳማችን በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ በድንገት በመከሰቱ ለጸበል .... ለሱባኤና ለመሳለም ከአራቱም አቅጣጫ በተሰበሰቡ በጻድቃኔ ማርያም ልጆችና ወዳጆች ላይ እጅግ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ ኀዘን በመድረሱ ከፍተኛ ኀዘን ተሰምቶናል ። በዚህ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ ድንገተኛ አደጋም የ14 ወገኖቻችን ሕይወት ሲያልፍ በ3 ወገኖቻችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት በሁለት ወገኖቻችን ላይ መለስተኛ ጉዳት ደርሶብን በከፍተኛ የመርዶ ኀዘን ውስጥ እንገኛለን ። በዚህ ሰኣት የሀገረ ስብከታችን ብፁዕ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ቀሌምንጦስ በስፍራው በመገኘት ለሞቱ ወገኖቻችን ጸሎተ ፍትሐት ለተጎዱት ጸሎት ላዘኑ ወገኖቻችን የማጽናኛ ትምህርተ ወንጌልና አባታዊ ቃለ በረከት በመስጠት ላይ ይገኛሉ ። በዚህ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ መርዶ ሀገረ ስብከታችን የተሰማውን ጥልቅና መሪር ኀዘን እየገለጽን እግዚአብሔር አምላክ ለሞቱ ወገኖቻችን እረፍተ ነፍስን ለተጎዱት ፈውስን ላዘኑት መጽናናትን ይሰጥልን ዘንድ ከዕንባ ጭምር ጋር ከልባችን እንመኛለን ። #RIP Via፦ የአዲስአበባ ሀገረስብከት ሚዲያ አገልግሎት ግዮን ማለዳ#ኃላፊነት_ትልቅ_አደራ_ነው። #ምሥራቅ_አርሲ_የባለ_ማዕተቦች_ቄራ።

ቴክታ (K)💞🎚🇨🇬
ቴክታ (K)💞🎚🇨🇬
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 03 August 2026 12:35:37 GMT
117554
10633
1436
1284

Music

Download

Comments

franciscaxoese
Francisca Xoese :
This is inhuman how could this happen may their soul rest in peace 😭😭😭
2026-08-04 00:42:59
0
hasabuwa
Mareg #16❤️ :
ነብስ ይማር ዉይ የእኛ ሀጣያት በዛ😭😭
2026-08-03 14:46:47
69
seni.yenitlej2
Seni Yenitlej :
😭😭😭nbes ymar euff
2026-08-03 16:48:31
1
kognaka
teje jojo :
nefesi yemar 🙏🙏🙏
2026-08-03 19:28:42
0
kibe.kibe27
kibe.kibe :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭..abetu..maren
2026-08-03 21:35:38
0
teda.man165
qalkidan💒💞🙏❤️🙏 :
igzoh maren😢😢😢🙏🙏🙏
2026-08-03 18:36:08
0
selam16361530
selam 899 :
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 12:56:27
28
haymi025
haymi025 :
አቤቱ የሆነብንን አስብ ይቅር በለን ነፍስ ይማር
2026-08-03 16:09:09
18
user1807144795881
marm :
nbesymarr😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 16:18:02
1
giyon086
ግዮን :
ኤጭ አሁንስ የሞት ቁጥር መስማት ሰለቸን ምን ጉድ ነዉ ግን የመጣብን🤔
2026-08-03 13:05:40
19
lemlem74932
ፃድቃኔ ማርያም እናቴ❤ :
በማርያም የመቼ ነዉ እህት አለቸኝ እዛ ስልኳ እቢ አለኝ
2026-08-03 16:22:05
5
mariammariammariam11
ባለሚዛኑ አባቴ(12)❤🎪⚖️🤺 :
2026-08-03 12:53:41
3
zd.my.life
zemen :
ነፍስ ይማር
2026-08-03 12:50:10
3
crhstinai
kristina :
😭😭😭😭😭ነፍሳቸውን ባፀደገነት ያሳርፍልን ነፍስ ይማር
2026-08-03 16:38:59
3
xilahun.tefera
ታማኙ ምቀኛ :
ነብስ ይማር
2026-08-03 16:37:18
2
ganate.sanbotu.arsii
gaani.fekr🇰🇼👉🇪🇹 :
abtu.fexari.hoye.maren
2026-08-03 16:27:22
1
as253978
Lij ,Mekdi ,ባለማህተቧ🙌👏⛪⛪💒💒 :
😢😢😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር
2026-08-03 16:27:06
1
mesenbet.birke
mesi 🐝ስውሯ ማርያም እናቴ ምልጃሽ አይለየኝ :
ነብስ ይማር
2026-08-03 16:00:08
1
agerie.demissie
Agerie Demissie :
ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-03 15:48:41
1
tigiste381
Tigiste :
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭
2026-08-03 16:30:36
3
genet8613
እግዚአብሔር ቀን አለዉ🙏 :
😭😭😭😭😭 የመቸነዉ
2026-08-03 16:11:22
1
tig55919
tig :
ነብሳቸውውንበአፀደ ገነት ያኑረው
2026-08-03 13:01:33
4
hannaamen.amen.be
hannaAmen amen bexu abatchen b :
አቤቱ ምረትህ ትቅረበን እግዚኦ😭😭😭😭 ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ
2026-08-03 15:47:49
2
user3748572379304
ሜሪ ማራናታ ናልኝ ጌታ ከእብናት :
እረ ውሸት ነው በሉኝ😢😢😢
2026-08-03 16:09:53
2
To see more videos from user @.k212729, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About